@g21ts: ብዙዎቻችን በሕይወታችን ውስጥ "ድልድይ" 🤝 መሆንን እንለማመዳለን። ሌሎች ማዶ እንዲሻገሩ 🏃‍♂️፣ ከችግር እንዲወጡ 🧗‍♂️፣ ህልማቸውን እንዲያሳኩ ✨ ወይም ከባዱን የሕይወት ጎዳና በሰላም እንዲያልፉ እንደ ድልድይ እንሆናለን። ራሳችንን፣ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን አሳልፈን እንሰጣለን 🤲። ይህንን ሲያስረዳ አበው «ውኃ ሲወስድ እያዩ ከእጅ ማዳን» 🌊 ወይም «እባብን ከእሳት አውጥቶ በኪስ ማቀፍ» 🐍 ይሉታል። ችግሩ ያለው እዚያ ላይ አይደለም፤ ችግሩ ያለው ማዶ በተሻገሩ ጊዜ በሚኖረው አስተያየት እና ምላሽ ላይ ነው 🔄።🥹❤️‍🩹#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #tiktok #ማንበብ_ሚዛናዊ_ሰዎች_እንድንሆን_ያደርገናል

እ.../😇ሃይል የእግዚአብሔር ነው ☦️🛐
እ.../😇ሃይል የእግዚአብሔር ነው ☦️🛐
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 18 October 2026 12:18:00 GMT
598
78
1
4

Music

Download

Comments

.erad.erada
ተዋህዶ ሀይማኖቴ✝️🥀 :
👏👏👏
2026-10-18 13:02:26
0
To see more videos from user @g21ts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About