@biltasor_tube: Part 3 ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም #Vlog

biltasor_tube
biltasor_tube
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 13:22:07 GMT
79660
10840
116
1072

Music

Download

Comments

adottigi
wengel :
ተአምር የሆነ ቤተክርስቲያን እንዴዴዴዴ ልዩ ፀጥታ ስነስርአት ፅዳት ክብር ያለው ቤተክርስቲያን በጌታ ስም
2026-10-18 17:53:25
140
yayni06
Yayne Abeba :
ምግብ ተበልቶ ይገባል ዋይ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-18 17:54:16
13
hovan_3
Hovan🔊 :
መከፈቱ መልካም ሆኖ በልቶ በማንኛውም ሰአት መግባቱ አግባብ አይደለም የካቶሊክ አዳራሽ ስላልሆነ
2026-10-19 08:47:54
1
yordi700
user2498151897606 :
ዛሬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!
2026-10-18 16:23:15
47
tibebe.wagaye
Tibebe wagaye :
ያሳደገኝ ደብር ጠባቂዬ🙏🙏🙏
2026-10-18 16:29:48
29
al.habesha
Al habesh 🟩🟨🟥⚪️🔵🔴 :
በጣም የምወደው ነገር ግን ከሳዊሮስ ወንጀል በኋላ የሸሸውት ቤተክርስትያን
2026-10-18 19:03:43
5
user77572122815285
@ አብርሃም ወሣራ ምግባረ ሠናይ :
አስራ አንደኛ ክፍል እና አስራሁለተኛ ክፍል የተማርኩት TMS ነበር። በዛውም ትምህርትቤታችን አጠገብ ነው ደስ የሚል ገዳም ነው
2026-10-18 17:39:42
22
user4484503915243
የማርያም :
እኔም የዛሬ 50 አመት ክርስትና ተነሳሁበት
2026-10-19 08:32:04
1
love61080
እኔና አንቺ :
የሄ የኛ ያደግንበት ለክብርም ያቆመን ድህኑ የአባታችን ቤት የሽሮሜዳው ነው
2026-10-18 18:24:41
6
ayniassefa1
ayni :
yet new
2026-10-18 17:55:13
1
showjoji
joji ናት :
ጠዋት እሺ, ቀን ግን ምግብ ተበልቶም ይገባል ማለት ነው?
2026-10-18 18:38:05
0
yord493
P :
ዶክተር አባ ጴጥሮስ መምህሬ
2026-10-18 18:24:00
4
user3714262523107
Abu demeke :
እንዴት ደሰይላል ሁሉቀን ክፋት ደሰሲል አባታችን በረከታቸው ይደርብን
2026-10-18 17:23:54
9
ye_slase7
Eyob Lion :
yet sefer nw
2026-10-18 22:21:54
0
samket1628
@ሳምኬት14 :
በጣም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው በጣም የሚገርመኝ የሚያስደንቀኝ ገዳም እውነትም ምስካየ ህዙናን... አሉ እንጂ ቅዳሴ እንዳለቀ ካሎጣቹ ብለው በር የሚደበድቡ እያጨበጨቡ በቃ ወጣ ወጣ በሉ እንጅ የሚሉ...🤔
2026-10-18 18:44:43
3
user7271170074100
user7271170074100 :
የዛሬ 10 አመት ሳይገባኝ ጌታዬ ፈቅዶ በቤቱ ትዳሬን የመሰረትኩበት እንዲሁም ሁለተም ልጆቼ ክርስትና የተነሱበት ቤተክርስቲያን
2026-10-18 20:57:57
2
yemii19mesfin
yemi19mesfin :
መድኃኔአለም 🥺❤🙏
2026-10-18 19:48:11
1
aynu28914
aynu :
ያደኩበት ደብር
2026-10-18 19:22:30
1
dagugule
ዘ -ቂርቆስ ፩፭ :
የምስኪኖች የሀዘንተኞች አፅናኝ አባቴ መድሀኒአለም ተመስገን 🙏🥰
2026-10-18 19:09:53
1
mistru0000
eskiTaye :
የኔ አባት ምስካይ
2026-10-18 17:45:24
2
akselperfume
AKSEL PARFUMS :
አባታችን pastoral theology አስተምረውናል ዶክተር
2026-10-18 17:48:17
2
bezabezuhan
ቤዛ የአርሤማ :
ቆሞስ አባ ጴጥሮስ
2026-10-18 16:46:19
1
shemelesaragaw
Shemeles Aragaw :
ምግብ ተበልቶ መግባት ይቻላል እንደገና ደሞ ንፋስ አቧራ ይዞ ይገባል ዝግ ቢሆን ይመረጣል
2026-10-19 08:30:44
0
unlimited_2424
#unlimited💥 :
የኔ መድኃኔዓለም🥺🥰
2026-10-19 08:29:56
0
mesk131
Meski :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-18 15:58:28
0
To see more videos from user @biltasor_tube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About