@jordanmelaku: በግድ ሌባ እና እናንተም ጨካኝ እንድትሆኑ የሚያደርጉ የዘንድሮ የቤት አከራዮች

JORDAN MELAKU
JORDAN MELAKU
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 14:11:00 GMT
39319
5275
320
2152

Music

Download

Comments

user2308446612381
በጎ ሰው :
ዘመቻ ይጀመር በኪራይ
2026-10-18 21:48:38
241
addisalemayehu1227
Addis City💙🔥 :
አከራይ ተከራይ ሆኖ ያሳየኝ
2026-10-18 19:53:29
194
n2395762
user64885992y :
its the government not akeray chegeru enem tekeray negn gin birr value siwedek this is what happens
2026-10-19 03:16:52
5
kassahun21g
Burte2119 :
Ere mereregn self enwuta
2026-10-19 05:41:47
1
shopniser
Just Kidding :
እኔም ተከራይ ነኝ ግን አከራዮች ላይ አልፈርድም መብራት ውሃ ኑሮ ቤት ማደሻ ሁሉም ነገር ተወዶባቸው ከዚህ በተጨማሪ የአከራይ ተከራይ ግብር እና የጣራ ግድግዳ ይከፍላሉ ሌላ ነገር ደግሞ እነሱም ልጆች አለባቸው ትምህርት ቤት ተወዶባቸዋል ስለሆነም ለእነሱም እንዘን እራስ ወዳድ እና ጭፍን ግለሰቦች አንሁን
2026-10-19 04:11:01
28
starrystella35
starrystella35 :
70k for 1 bed😳 and guess “Mesob” knows they rent it with 33k
2026-10-19 13:27:58
1
ethiorecorders24
ethio ሪከርደር :
አያት 10ኛ ፎቅ ሊፍቱ መስራት ያልጀመረ 50ሺ 😭
2026-10-18 20:03:24
48
sewaklil29
+ ✨ 🔨 📝 🎨 :
አንዱን አካራይ መማሪያ ማድረግ ነው መሸኝት ምን ትላላችሁ?
2026-10-18 19:11:28
24
sebli784
ሲpara1921 :
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን 🙏🥰
2026-10-19 05:42:47
9
ragner029
SCARFACE *🇪🇹 :
መብታችን ነው በቤታችን ከነገ ጀምሮ ቤት ፈልግ
2026-10-18 20:01:55
18
amanumer4
AMAN :
Boycott#
2026-10-19 13:32:28
0
.74220910
ጄሪዬ ☕ :
በቃ ወደገጠር እንግባ መሮኛል
2026-10-18 19:58:31
17
mister123514
Mister :
ere hulm bota new bro🤔
2026-10-18 19:54:44
4
sebsebmg
Seb Seb :
very true
2026-10-19 03:12:56
0
melka0724
Haven Tufa :
እግዛቤር ለሁሉም ማረፊያ ይስጥ
2026-10-18 22:22:08
19
jerryyyy56
Jerry 12 💫🌕 :
ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል
2026-10-18 18:15:05
20
heluta43
heluta :
እረ በስመአብ ሆድ ይፍጀው 😞
2026-10-18 14:30:50
18
ellu202
elu :
ጨካኝ ባለምሆኔ ፀፀት ላይ ነኝ 😡 ብር መጨመር አይፈልጉም ወይ አይወጡም ባለ 2 መኝታ 18,000 ለ 3ዓመት ከዛ 5,000 ብቻ ጨመሩ እኔ ባለ 1 መኝታ 30,000 ክፈይ ተብያለሁ ስላቸው ዛሬ ነገ እያሉ 6ወር አይወጡም 👉ልከሳቸው ነው አይለፍላቸው
2026-10-19 04:59:17
8
betelhem16
Betty :
jemo መች አየክ
2026-10-19 05:38:54
5
andkoq
a :
መንግስት ሲከብደን በአከራይ ላይ ተነሳን??
2026-10-19 04:13:34
13
nathan_gebru24
nathangebru🦅 :
ተው እስኪ😫
2026-10-18 14:26:15
8
tinbit.b12
tina 🦅 :
3በ3 25 ሺህ ብር ይላሉ 😳
2026-10-18 21:41:58
8
elisor_m29
አናኒያ ኤልሶር :
ዘንድሮ survival theory መጠቀም ነው ፣ሰው ጨካኝ ሆኗል ፣በተለይ አከራይ
2026-10-18 20:03:48
7
el.di.ad
@el di ad :
የቤት በየቦታው መፍረስ የቤት ፍላጎትን እንዲጨምር አድርጎታል በአንድ ግቢ 5 ተከራይ ከነበረ ቤቱ ሲፈርስ 5 ተከራይ ሜዳ ላይ የወድቃል ሌላው የክልሎች ሰላም አለመሆን ፍልሰቱ ወደ አአ ሆኗል ይህ የአከራይ ብቻ ች ግር ሳይሆን የአገሪቷም ነው ይህ መንግስት ቤቶችን በስፋት ገንብቶ ወይ ሠቶ ወይ አከራይቶ ማረጋጋት አለበት ግለሠቡ በሚልዮን ሲገዛ መንግስት የሚቀበለው የብር መጠን ብዙ ነው ሽያጩ በጣም ከባድ ሆኗል ችግሩ ከመሠረቱ እንዲስተካከል ከመጠየቅ ፊት ላይ ያለውን ማስጨነቅ መፍትሄ የለውም ባይ ነኝ
2026-10-19 02:22:00
5
ta21gh
Tamirat Adane (tame,) :
ሊጨርሱ ነዉ የምትሉ
2026-10-19 11:22:23
1
To see more videos from user @jordanmelaku, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About