@bella1993: #ማስጠንቀቂያ 🚨🚨🚨🚨 ለወላጆች በሙሉ በተለይ በኮንዶሚኒየም እና አፓርታማዎች ለምትኖሩ 🏘️🏘️🏚️

Bella
Bella
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 14:31:59 GMT
185997
21274
1077
12149

Music

Download

Comments

eyueyuka182gmail.com
የኤማን አባት :
ዋናው ጥያቄዬ ጣራው ላይ እንዴት ሊወጡ ቻሉ ?
2026-10-18 16:38:08
476
designed_by_god
ቦኤዝ (ባቢ) :
ቀጥ ያለ መንገድ ላይ እንደዚህ የምሄደው እኔ
2026-10-18 16:20:33
1015
zoomsales
zoom :
አይፈሩም እንዴ,እኔ ወንበር ላይ ስቆም ያዞረኛል
2026-10-18 15:53:44
2186
betty4306
Betty :
ችግሩ አንሶን ደሞ በሃዘን ሊያቃጥሉን
2026-10-18 15:52:58
173
trustmyprocess0
JAGUAR :
በዚች ቪዲዮ የስንት ቤተሰብ እንባ እንዳቆምክ ምክንያት ሆነሃል🙏
2026-10-18 16:35:19
807
seble18262
Seble262 :
እኔ ላያዋቸው እግሬን ነዘረኝ
2026-10-18 15:55:23
196
bini4601
bini :
እግዚአብሔር ይስጥክ። ነገ እንዳይደግሙት የሆነ ነገር አድርግ
2026-10-18 15:51:30
532
akal7053
ELOHIM 7 :
የብሎክ ኮሚቴ ችግር ፣ ወደጣራው መውጫ እኮ መዘጋት አለበት ።
2026-10-18 16:26:00
118
alfa.7772
Alfa 💪online sopping$ :
ena deshi ser neg gn yeha yasferal bya temelsalew
2026-10-18 17:44:47
0
tehanamusa
Hana ye አብነት :
እኔ 1ደኛ ፎቅ ወጥቼ የሚያዞረኝ😳 እነሱ የፎቁ ጣራ ላይ ልቤ መታ
2026-10-18 16:01:58
371
eyobayenatulij416
እዮባ የእናቱ ልጅ :
እግዚአብሔርን በጣም ነው የደነገጥኩት አጠገቤ ያሉ ነው የመሰለኝ በስመአብ
2026-10-18 15:38:21
526
abelsolomon59
NM Abel :
መውጫውን እንዲዘጉት ሳትነግራቸው እነዳታልፍ
2026-10-18 15:57:22
131
hanihan206
Hani G. :
እንኳን ደረስክላቸው ክፉ ሳንሰማ እባክህ ሂድና ተናገር ቪዲዮውን አሳያቸው😇
2026-10-18 15:44:29
284
marco.nasso2
Marco Nasso :
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲waine waine ere ere Mnow my God protect the kids 🧒
2026-10-18 16:33:20
1
enat.zenebe
Enat Zenebe :
ዘገነነኝ በቃ ሂድና ንገራቸው በማርያም
2026-10-18 15:56:32
44
keyo4603
keyo :
Access shall be locked if there ia a social committee ASAP!!
2026-10-18 16:32:08
1
isru1_ayu
isru1_ayu :
yehone negr mareg alebk
2026-10-18 16:52:58
1
hasene11a
hasene11a :
Block sente new
2026-10-18 16:48:42
1
hen_hag2
HENA ESSENTIALS :
Viral mewetat alebet
2026-10-18 15:54:18
9
abeba.getachew
ህያብ ♊️ :
ወላጅ እኮ መቅጣትም መቆጣጠርም ትቷል
2026-10-18 16:40:14
10
tgstlema4
ኪዳነ ምህረት እናቴ ጥላ ከለላዬ አዉጪኝ ከፈና :
ተባረክ ልጅ ይውጣልህ🥰🥰🥰
2026-10-18 16:59:08
5
atomic.habit8
Atomic Habit :
አረ አደለም.. ai ነው መሰለኝ... አዞረኝ ማለት ዞረብኝ
2026-10-18 16:39:43
18
mekdeshaddis
M&H❤️22 :
እና ደሞ ባባረርህ ጥሩ ነው 🙏
2026-10-18 14:52:39
48
yo09513
yo :
ብትችል የወጡበትን መንገድ አይተህ ለ1ወይም ለ2ወላጅ ቪዲዮውን አሳይተህ መውጫውን ቢዘጉት በሁዋላ ከመፀፀት
2026-10-18 16:04:58
38
user7883211694865
user7883211694865 :
እረ በጌታ ለቤተሰብ አሳውቅ
2026-10-18 16:20:10
9
To see more videos from user @bella1993, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About