@abiyard: Ere uuuuuuuuuuuuuuuu

ab
ab
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 14:58:24 GMT
14250
1743
51
145

Music

Download

Comments

chalafiori33
"It is Not Done"⚽👑 :
የ United ዋና ችግሩ በ ቡድን building/Process አለማመኑ ነው ለ Amorim 3-4 Season ዕድል ሰጥቶት የ ራሱን ቡድን ቢገነባ ጥሩ አሰልጣኝ ይሆን ነበር 👌👌👌
2026-10-18 15:27:39
16
yossansen
jjj :
no Manchester defence new chgru... ketach yamta
2026-10-18 16:18:30
0
yabfaf630
kaz :
ምንም እኮ አንችልም በመድሀኒተአለም 🥺
2026-10-18 15:06:59
24
s.a.m.ido
sami. :
ፖለቲካው ትዝ ያለኝ እኔ
2026-10-18 15:09:57
14
kiru2135
KIRUBEL_Ⓜ️ 💸💸 :
7 games and 7 point😡
2026-10-18 15:20:07
0
rebira264
Rebira Negasa :
are yet Enihed uuuuuuuuuuuuu
2026-10-18 16:17:28
0
eltiktok2728
@Elias :
Sinastela Aygeltsewm
2026-10-18 15:53:14
0
lidya.mulugeta31
Lidu Arsenal :
ካሪክ እንድ ጥሩ ነገር የሰራው ባሌባ ጥፍት ሲያበዛ መቀየሩ ብቻ ነው
2026-10-18 15:05:26
5
biruk1426
@biruk chelsea 💙 :
እኔ ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ በታች እንዲወርድ ብዙጊዜ ስመኝ ነበር ምክንያቱም ከ 19 አመት በፊት ቼልሲን መደገፍ ስጀምር ጀምሮ ደጋፊዎቻቸው በጣም ነበር እሚያማርሩኝ አርሰናል እና ዩናይትድ በጣም ነው እምጠላቸው
2026-10-18 15:45:21
0
jovani_a1
Jovani AB :
ተናድጄ አታስቀኝ
2026-10-18 15:17:24
1
weird_thoughts1
X_wrld :
exactly!
2026-10-18 15:15:49
0
sorg8
SorG :
ብርኖ ምን ያድርግ
2026-10-18 16:15:38
0
abeselombalda
Abeselom Balda boss :
abo yane Fergie nachaw hulunm askayemw
2026-10-18 16:14:58
0
meron643
meron 🌸🌸🌸 :
7/7😂😂😂
2026-10-18 16:30:32
0
stirit_99
Sh :
ነባር ተጨዋቾች ብሩኖን ጨምሮ በራሽፎርድ መመለስ ካሪክ ላይም ክለቡ ላይም ከፍተኛ ቅሬታ አላቸው ራሽፎርድ ከቡድኑ ካልወጣ ከዚህም የባሰ አስከፊ ነገር ሊደርስ ይችላል:: ብሩኖ: ሾው: ማርቲኔዝ: አንድን በደንብ ተመልከታቸው
2026-10-18 16:06:35
0
addu251
@adduhk :
በጣም በጣም በጣም የሚያስጠላ team ነው ያለን 😡😡😔
2026-10-18 15:59:21
0
kobet_king
KOBET(ቆቤት) 👑 :
ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ብቻ ነው የሚያስፈልገን ቋሚ አያስፈልግም
2026-10-18 16:35:01
0
user4111882203616
zaki :
የእግርኳስ እውቀትህ ድንቅ ነው !!! ሌላው ደሞ ያሁኖቹ ደጋፊዎች የማይቀበሉት የ90ናዎቹ የሚያንገበግበንን ነው የምትናገረው።
2026-10-18 16:09:42
0
davuwa0
deva :
endezem alemechale ale ende
2026-10-18 15:24:18
0
onedayoneday097
rell kokine :
1/1 new eko arife wetate new 😂
2026-10-18 15:17:53
0
getzman
getzman :
ayzogn gelete
2026-10-18 15:43:12
0
leo491974
Leo :
ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኘው?🤔😀
2026-10-18 15:40:08
0
user6167111781531
አለቃ (habtamu) :
እኛ ደጋፊዎች ምን አጠፋን እረ ፈጣሪ ሆይ ማረን እንዴ
2026-10-18 15:19:25
0
user2101761450385
ezra ezzy :
እረ ፖለቲካ ቶሎ የይቅርታ ቪዲዮ ስራ
2026-10-18 15:49:19
0
elias37774
ELIAS :
በስባት ጨዋታ ሰባት ነጥብ 😂😂😂 ማንቼ ተሻሽላል
2026-10-18 15:47:54
0
To see more videos from user @abiyard, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About