@charlesmartin883: ልደቱ መካድ የማይቻለውን እውነታ በመካድ የሚጋጋጠው ምን ቸግሮት ነው? TPLF በዐማራ ላይ ጂኖሳይድ ፈጽሟል ወይ ነው ጥያቄው። መልሱ ከሦስት አንዱ ብቻ ነው የሚሆነው። አልፈጸመም፣ ፈጽሟል ወይንም አላውቅም። እንደ ዶክተር ዮናስ ብሩ ዓይነት ቆለጥ ያዥ ባይገኝ ኑሮ ፣ ልደቱ በ TPLF ጊዜ መንግሥት ጂኖሳይድ የፈጸመበት ሁኔታ አለ ብሎ ሊያመልጥ ነበር። ያው TPLF እና መንግሥት የተለያዩ ናቸው ሳይል ሊል ማለት ነው!😁 ልደቱ የመጀመሪያው ድንቁርናው ጂኖሳይድ ሊፈጸም የሚችለው በመንግስት ብቻ ነው ብሎ ማመኑ ሲሆን ሁለተኛው ደደብነቱ ጥያቄ ሲጠየቅ በቀጥታ መመለስ አለመቻል እውቀት አለመሆኑን አለማወቁ ነው። ልደቱ TPLF 'ን ለምን ሁሌም ቁማም ወድቃም ይፈራታል?! አጃዒብ ነው አንተው ! 🤔

OmarZechariah
OmarZechariah
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 15:12:15 GMT
4414
72
6
8

Music

Download

Comments

the_victorious_amhara
🤴⚔ አምደ ፂዮን ⚔🤴 :
አይ ልደቱ ክደቱ😏 the desperate, frustrated, fake "principled", power thirsty, weak and ineffectual, lidetu has thrown all his eggs in the ትብብር basket.
2026-10-18 18:54:12
4
ethiopialiverpool97
ethiopia lover anfield ✊🏼 :
yetengaw court bw genocide yalew ?
2026-10-19 03:05:08
1
toomas241
Thomas :
ቆለጥ ያዠ🤣🤣🤣
2026-10-18 19:09:39
0
zgiz51
#NoMoEthnicLaw! :
እንደ አናሊስት መታየት ነው ይፈልጋል!/ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት፣፣
2026-10-18 15:30:47
0
amde.thion
Amde Thion :
ልደቱን የሚያክል ፖለቲከኛ የለም!!
2026-10-18 16:25:06
0
tihitina30
⋆。 🎀 Mercy 🎀 。⋆ :
ልደቱ እንደዚ ዘመን ወርዶብኝ አያቅም የሚገርመኝ ጀግና የሚሉት አማራዎች ግን ምናቸውን ነው የሚያማቸው? 🤦‍♀️
2026-10-18 19:52:57
1
maeddisg
Maedi መዓዲ ሰሊጥ ነጋዴ💪🏽✡️ 💃🏽 :
ወይ መንተባተብ! Respect to Dr Yonas! 🫡😂😂😂
2026-10-18 21:42:28
0
neftegnawa1
Proud Amhara :
😭😭😭
2026-10-18 21:56:02
0
To see more videos from user @charlesmartin883, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About