@ethiojournal21: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #viralvideos #vira #fyp

Ethio journal
Ethio journal
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 16:50:26 GMT
66215
2186
28
535

Music

Download

Comments

user4194008193761
ጌታ ሆይ አስተዋይ አይምሮን አድለን :
ይህ ለአማራ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ መለስ ሰይጣናዊ ክፋቱን ወደ አማራ ለማላለክ የተቀነባበረ የሀሰት ፖሮፖጋንዳ ነው በእውነት መለስ የትውልድ ቦታው አድዋ ሚካኤል ነው ምንም የአማራ የዘር ሀረግ የለውም ማጣራት የምትፈልጉ እነማንናቸው የመለስ ዘር የሚለውን መልስ ለማግኘት አድዋ ሚካኤል አካባቢ መጠየቅ ይቻላል።በእውነት ፍፁም የሆነ የሀሰት መረጃ ነው መለስ ትግሬ አይደለም የሚሉት የሴራ እና የክፋት ስራ
2026-10-19 05:31:07
16
user635435696714
LoveOnlyWin :
So he was bad
2026-10-19 14:25:56
0
promislandethi
Promise Land 💚💛❤️ :
What is the point?
2026-10-19 06:38:39
3
mare09250
ayu :
ወይ ታሪክ የማያሰማን የለም በህይወት ከቆየን ገና ብዙ እንሰማለን
2026-10-19 01:40:13
4
sabaabrehatqu
saba :
ፕሮፌሰር መሆን ከውሸት ካላስጣለ ምንያረጋል
2026-10-19 07:32:55
4
hussenabr2
AbulaAh :
በውሸት ነው እንዴ ፕሮፌሰርነቱን የሰሩት ጥላቻን ወዴት ለማላከክ
2026-10-19 14:19:33
1
user9768510551874
user9768510551874 :
ግን እናንተ ሰወች ግን በምን የክል የአማራ ጥላቻ ቢያሳድጓችሁ ነው
2026-10-19 08:23:57
2
user9987510769565
ዐባይ ትራሱ ፤ጣና ሞገሱ። :
እኔስ እራሴን ማመን አቃተኝ
2026-10-19 03:44:12
1
user1038199429272
knjt :
gudi. new
2026-10-19 04:59:46
0
desire.bes
የእውነት commented :
እንዴት እንዴት ተርጉማቹት ነው
2026-10-19 03:55:32
0
www.ethiopian7
❤ ቃል ስጋ ሆነ !! :
🙏🙏🥰
2026-10-19 05:38:11
0
sii2319240627624
lelita :
😳 ለምን የአማራ ጠላት ሆነትድያ ?
2026-10-19 05:39:15
1
ezrademie2
Ezra Demie :
ለውጥ የለውም አማራ መሆኑ የሚመዘነው ለአማራ ከሰጠው አገልግሎት ነውጂ በዘር ሀረጉ አደለም። ለምሳሌ ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ለእኔ ምርጥ የአማራ ልጂ ነው። ለእኔ አጼ ዮሐንስ ለአማራ ድንበር መጣስ ተቆርቁሮ መተማ ላይ ከጦር ፊት ተዋግቶ ወድቋል። በጊዜው እሱ በፈጠረው የፖለቲካ ስህተት ከደርቡሽ ጋ በፈጠረው ጥል እነሱ መጥተው ክርስቲያኖችን ማሰደድና ቤተክርስቲያን ማቃጠል ሲያደርሱ መጥቶ ግንባር ተዋግቷል ተሰውቷል። የሚገርመው በወደቀበት ቦታ መታሠቢያ የለውም። የጎንደር ህዝብ ምንም Credit አልሰጠውም
2026-10-19 09:23:46
2
abu.tsegaye3
Abu Tsegaye :
ምን አይነት ግዜ መጣብን ሁሉን ነገር በአማራላይ ለማላከክ!!ወይስ ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ አማራነው የሚል የጂል አሥተሳሰብነው??በምን ስሌት የመለሥ አሥተማሬ ሆነ??መለስ በ51አመቱየው የሞተው ከሞተ 15አመቱ ቢኖር 66አመቱ ይሄ ሰውዬ ስት አመት ይሆነዋል??ቢያንስ መለስን 30አመት መብለጥ አለበት96አመቱ ነው ይሄ ሰው??
2026-10-19 05:39:51
3
ethiodi
Ethio Digital :
ይመቸው መሌ
2026-10-19 04:23:19
0
mekonnenabebe0
meko990 :
አማራ መሆን ቀላል ነው , የዘር ሐረግ , ጎሳ , የዘር ግንድ አይጠየቅም , አማራ ነኝ ማለት ብቻ ነው
2026-10-19 13:43:44
0
pistok11
pistok :
የትኛው አማራ
2026-10-19 13:28:33
0
nobodym776
No body :
በእውነት አማራ ቢሆንም ወይም ትግረዋይ የሚያኮራ እንጂ የሚያሳፍር ነገር የለውም ያ ሰው ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነው። ጠላቶቹ እንኳን ይቀኑበታል።
2026-10-20 04:40:18
0
mihireteabshimelis
llloo :
ምን ጥቅም ወሬ
2026-10-19 23:34:20
0
user2299667831522
habetamu assefa :
ውይ አሁንስ አስመረራቹህን
2026-10-19 08:24:04
1
user1038199429272
knjt :
ketgire wede Amhara .....
2026-10-19 04:58:22
0
peace.needer
Peace Needer :
😂😂😂😜😜😜😁😁😁
2026-10-18 21:07:03
1
osmanafaru3
Osman Bey :
🥰🥰🥰
2026-10-19 04:44:18
0
user9023036192050
IS ME :
🤣🤣🤣
2026-10-19 08:52:13
0
To see more videos from user @ethiojournal21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About