@gurshapaje: በወጣትነቷ የአገው አምባሳደር የነበረችው ቅድስት ብርሃን የትዳር ሕይወት መሠረተች በወጣትነት ዕድሜዋ ለአገው ባህልና ዕሴቶች ባሳየችው ንቁ ተሳትፎና ውክልና የጐላ አስተዋጽኦ ስታበረክት የቆየችው የቀድሞዋ አምባሳደር ቅድስት ብርሃን፣ አዲስ የቤተሰብ ሕይወት መሥረቷ ተገለጸ። ወደ አዲሱ የሕይወት ምዕራፍ የተሸጋገረችውን የቀድሞዋን አምባሳደር ቅድስት ብርሃንን በማስመልከት የእንኳን ደስ አለሽ መልእክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ። ለቀድሞዋ አምባሳደር ቅድስት ብርሃንና ለሕይወት አጋሯ አዲሱ የትዳር ጉዟቸው በፍቅር፣ በደስታና በበረከት የተሞላ መልካም የቤተሰብ ምስረታ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን። መልካም የትዳር ዘመን 📷ሽኩር ፕሮሞሽን ጉርሻ page 🌴🌴🌴

ጉርሻ
ጉርሻ
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 18 October 2026 17:29:00 GMT
6617
210
4
9

Music

Download

Comments

bdejed
Helmona ❤️ :
Congratulations 🎉🎉🎉🎉💖💖💖💖
2026-10-18 18:14:27
0
fatima1111155555
@fatima :
😳😳😳😳ማለት አላገባችም እዴ የሆነ ሰአት
2026-10-18 19:08:02
1
hey838841
Hawi 🍫🏝️💎 :
❤️❤️❤️
2026-10-18 17:31:08
0
To see more videos from user @gurshapaje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About