@fastfootballnews0: ✅ የኖኒ ማዱኬ [ማዱኒሆ] የግል ጥረት/ብቃት መድፉን ባለ ድል አድርጎታል - የመድፉ የአጥቂ መስመር ግን ከተጠበቀውም በከፋ ሁኔታ ደካማና አሳሳቢ ሆኗል ➖ አስቀያሚ የነበረው ፎረስት በመድፉ ድክመት በሁለተኛው አጋማሽ እንደ አደገኛ ቡድን ሲተውን አምሽቷል ጎሎችንም ማስቆጠር የሚችሉበትን ሁለት 3 ወርቃማ እድል አባክነዋል ➖ ኢዜ ሳካ ሀቨርት ኋይት አስቀያሚ የማጥቃት ፐርፎርማንስ አስመልክተውናል ➖ ለቅያሬ ቢዘገይም ማይክ አርቴታ ያደረጋቸው ቅያሬወች ውጤታማና የጌሙን እንቅስቃሴ የቀየሩ ነበሩ ➖ ያ ሀይለኛው ኮስታራው ፍፁም ድስፕሊንዱ በማንም የማይደፈረው የመድፉ ተከላካይ መስመር ከዊሊያም ሳሊባ አለመኖር በኋላ በቀላሉ ለጥቃት የሚጋለጥ ሆኗል ዞናችንን የመከላከል የገዘፈ ድክመት ቢኖርብንም የግለሰቦች የተናጠል ብቃት ጎል እንዳይቆጠርብን እያደረገ ከዛሬ አድርሶናል ለቀጣይ ግን የቤት ድራ ይጠይቃል ➖ የአጥቂ መስመራችን ድክመት ለአንድሪያ በርታና ባልደረቦቹ ያለንን ጥላቻ እንዲጨምር የሚያደርግ አይነት ነው ያው ሂደቱ ምንም ቢሆን ፍፃሜው በድል የታጀበ ነውና ደስ ይላል ኮንግራ 🔥 💪 Habtsha Gunners .
Football
Region: ET
Sunday 18 October 2026 17:55:02 GMT
Music
Download
Comments
Aw ✅️😍 Su✅️🌏🙏🙏👈😍👈 :
ይህው እውነታው🙏
2026-10-19 05:32:36
23
beßa :
After review Arsenal #20 … 😊
2026-10-20 11:25:07
3
Solomon Belayሶሎ :
ዋው ትችላለህ
2026-10-18 23:31:07
9
babi kri 199 :
2026-10-19 15:57:26
6
yohaNs :
👍👍👍👍💪💪💪💪
2026-10-19 06:20:35
5
1234 Abushi :
guys gira mesmeru chilota yalewu tchawachi yasfelgewan🥰🥰
2026-10-19 16:36:24
4
IMBACK :
አርሴናል አማካዮችና በክንፍያሉ ለአጥቂዎች ኳስ እንዲያቀብሉ አርቴታ ማስተካከል አለበት።በአርሰን ፊንገር የገንዘብ እጥረት ነዉ።አሁን የገንዘብ እጥረት ሞልታል
2026-10-19 08:00:23
5
ነገ መልካም ይሆናል! :
እዉነት ነዉ አርሴናል አመቱን አንደኛ ሆኖ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫውን ማንሳቱ ግልጽ ነዉ we are the gunner💪💪
2026-10-19 07:59:22
5
ehprem :
አርሰናል
2026-10-19 10:32:53
4
ሸመሱ ድንኳን እና ሸራ :
ቫዬራል
2026-10-19 18:08:51
3
my love 🥷 :
yes
2026-10-20 16:18:25
3
Awel Amin Muhammed :
Ayzoh.chalw...
2026-10-18 21:06:41
4
Semon :
💥💥💥💥💥
2026-10-18 19:24:39
4
𝖆𝖗𝖘𝖊𝖓𝖆𝖑433 :
ትችላለህ
2026-10-20 18:10:30
3
w :
Hi
2026-10-19 08:54:16
4
asadik Osman :
2026-10-19 08:49:16
3
Shaxir Badruu :
2026-10-18 23:46:50
4
Abrham :
👍
2026-10-19 23:02:14
2
T ነኛ aresnl,res,ዘመተኘንኝ 1 :
2026-10-19 06:00:14
4
zfsne :
የዘንድሮው አርሰናል ደካማ እንዲመስል ያደረገው የቡድኖቹ ጠንክሮ መምጣትም ጭምር ነው ብዙዎቻችን አርሰናልን ስናውቀው የኳስ አጨዋወቱ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ ጨዋታ ነበር የሚጫወተው ግን ውበት ያለው ጨዋታን ከማሳየት ውጭ ዋንጫ የማይበላ ለ4ቸኛ ብቻ የሚጫወት ነበር አሁን ግን ውበት የሌለው ነገር ግን ብዙዎችን ኦያናደደ እያበሸቀ ዋንጫ የሚበላ በልታሸ
ሰበ ሰዓት አግብቶ ውጤት ይዞ የሚወጣ ቡድን ሆኖ መጥቷል ስለዚህ አስተያየቱን እኔም እጋራለሁ መንሱሬ ዘላለም ነኝ ከሩፋኤል።
2026-10-19 20:42:56
3
Arsenal 🐐CR7 :
2026-10-19 06:09:13
4
Bነኝ የሀላባ ዘናጭ :
2026-10-19 14:12:32
1
Rahmet Women :
🥰🥰አሪፍ ወላሂ arsenal አይሽነፍም አነጋገሩን ወድጄዋለሁ
2026-10-19 21:14:40
5
abdu :
በትክክል መንሲሩ ግን መስታከከል በጠም ይቀረወል🥰🥰🥰
2026-10-19 09:30:46
3
Eshe2321😎 :
አሁን ላለው ለአርሰናል የጭንቅ አሸናፊነት አርቴታ ነው ሪስኩን መውሰድ ያለበት ኢዜ የኦዴና የኦዴ ቤንች መሆን ነው ያለበት እስኬሊ ቋሚ መሆን አለበት ዶውማን ደሞ የመጫወቻ ቦታ ሊሰጠው ይገባል አለቀ ዮከሬሽ ደሞ ወደ ቋሚ መመለስ አለበት
2026-10-19 18:56:46
3
To see more videos from user @fastfootballnews0, please go to the Tikwm
homepage.