@samriredeemed:

samriredeemed🌸
samriredeemed🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 18:32:41 GMT
3709
437
39
114

Music

Download

Comments

yotex.advertising
YOTEX ADVERTISING 🧠💻🖨 :
መፅሐፉ ቁጥር ነው ብሎታል ቁጥር ነው አንባቢው ይኽን ቁጥር ሲያይ ያስተውል ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነው ። በሌላው ማብራሪያ እስማማለሁ
2026-10-19 16:03:28
2
user2229449727503
user2229449727503 :
number of imperfection, man with out holy spirit. even it can be with in us .yes you explained it beautifully. be blessed
2026-10-19 17:14:00
1
israel76486
አ ድ ስ ፍ ጥ ረ ት :
i've'nt understand in this way
2026-10-21 11:06:02
0
medi8418
medi :
777???
2026-10-20 16:21:23
0
jegnaw27
Jegnaw :
ለመሆኑ እንደ እግዚአብሔር ከአግባብና መልካምነት የወጣ ነገር አለን? 🙄🤔
2026-10-20 17:31:06
0
user6549561011549
mulisa dejene :
yene gen sewedesh
2026-10-19 17:28:15
0
user54744784088445
@frealem888 :
ሶስት ጊዜ መደገሙንም ጨምረሽ ብታብራሪ አሪፍ ነበር😘
2026-10-18 22:28:21
1
1234djen5
1234djen :
እኔ ብሩህ አህምሮሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ምክንያቱም የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ነሽና ።ጌታ ኢየሱስ ድቀ መዛሙርቱን እንዲህ ሲል ጠየቃቸዉ ሰዎች እኔ ማን እንደሆንኩ ይላሉ ሲላቸዉ አንዳንዶች ዮሐንስ ሌሎችም ኤልያስ ይላሉ አሉ "እናንተስ እኔ ማን እንደሆንኩ ትላላችሁ አላቸዉ" ጴጥሮስም በእዉነት አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አለዉ "ይላል።ይሄን ስጋና ደም አልገለጠልህም አለዉ ።አንቺንም አብሮሽ ያለዉ በአንቺም የሚኖረዉ መንፈስ ቅዱስ ነዉ የገለጠልሽ ስንት ትዉልድ ሄዶ ከአለም ተቀላቅሎ በሚኖርበት በዚህ ዘመን አንቺን የራሱ የራሱ መገልገያ ያደረገሽ ጌታ የተባረከ ይሁን በርቺልኝ እኔ ራሴ ከአንቺ ብዙ ነዉና የምማረዉ።
2026-10-19 12:33:46
1
user1366788461580
mordicai :
correct
2026-10-19 06:28:08
0
aniel191i
daniel19 :
ሦ19 19 19 19
2026-10-19 17:08:40
0
rahele_zeg
Rahel :
ewnet ayigebagnime neber......
2026-10-19 15:10:42
0
girma.m.m
Girma m.m :
ተባረኪ !
2026-10-19 04:06:15
0
zionzyesus
ማሚ :
በትክክል ገልጸሽዋል ጎበዝ ትክክል[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-19 12:15:12
0
atoleggesie
ATW :
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ምርጥ መረዳት ያለሽ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ።
2026-10-19 14:42:16
1
anqimedia
አንቂ ሚዲያ :
ጎበዝ
2026-10-19 20:38:56
0
user6132224982281
Jesus143 :
gobez nesh berchi
2026-10-18 18:44:22
0
user2229449727503
user2229449727503 :
exactly
2026-10-19 17:11:21
0
user6549561011549
mulisa dejene :
temeredhal jegna leg
2026-10-19 17:26:42
0
marcusallth
Marcus Garvey :
Your intellect is way beyond!
2026-10-18 18:56:32
0
wegen.wandem369
wisdom 3 6 9 :
ትክክል
2026-10-23 11:53:03
0
fayelem5
Feyya Keessan :
Thanks beloved ! keep that ! be blessed 🙏
2026-10-18 19:54:14
0
misganakuubekele
miss kuu :
gobez nesh❤️❤️🥰🥰
2026-10-18 19:52:38
0
ermiaslishan
ERMIAS MULU :
ያልሽው በከፊል እዉነት ቢሆንም ስለዚህ ቁጥር ለመናገር ግን ከመንጋው ድንቁርና የተሻለ ግንዛቤ ለመያዝ ትንሽ ሪሰርች ማድረጉ አይከፋም ። ለምን ቢባል ቁጥሩን የተጠቀመው Original Author ( ዮሐንስ) የተጠቀመበትን ዐውድ እና ምስጢር ማወቅ ያስፈልጋል። እናም እርሱ እንኳን ቁጥሩ "የሰዉ ቁጥር " ነው የሚል ፍንጭ ቢሰጠንም ቅሉ የቁጥሩ ሚስጥር የሰው ልጅን ጥበብ የሚፈትን መሆኑን "ጥበብ ያለው የቁጥሩን ሚስጥር ይፍታው " ይለናል። ( ቃል በቃል አይደለም) ስለዚህ postulate ከማድረግ ይልቅ research ማድረግ እና revelation መቀበል የሚፈልግ ይመስለኛል።
2026-10-19 23:22:04
0
antenehzewdu500
anteneh zewdu :
2026-10-19 14:54:38
0
ermiaslishan
ERMIAS MULU :
2026-10-19 23:07:09
0
To see more videos from user @samriredeemed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About