@abalem2423: የአዲስአበባ አበባ የቤት ክራይ መናር ኑሯችንን ምስቅልቅል አድርጎታል። እኔ 3000 ተጨምሮብኝ ኑሮዬ በብድር እያሳለፍኩ ነው። የት አምጥቼ እንደምከፍል እያሰብኩ እንቅልፍ ካጣሁ ቆይቻለሁ

አባለም ለምኔ
አባለም ለምኔ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 18:47:40 GMT
170643
18623
937
5216

Music

Download

Comments

ms_exe.kot
M.E.A.O :
Lezeh naw sheria hig yemasfelgew, Border yembale neger sew yefteraw naw lemgezegz, Fetari yefterw meder, "Kwas edya yemhakel" bot leyandu biset ersu mederachen baki nat, bicha systemu Ateben ednay naw emfelgaw
2026-10-19 20:09:05
0
kingo27
ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇺🇲 :
ዘመቻ ይጀመር በኪራይ
2026-10-19 05:44:46
845
bezmtaye.wust.bzu
hidu mexaw edersalew :
ere gra geban.gobez yihew.bande.7000 shi.new yechemerubgn. blemnachew enkuwan kalfelek wuxa. new yalugn.
2026-10-19 20:21:02
0
berha_belay
Berha Belay :
fetariy kanchiy ga yhun
2026-10-19 20:05:21
0
bulchi425
bulchi :
you really I'm 4×3 10,000 seriously
2026-10-19 19:31:16
0
shopniser
Just Kidding :
እኔም ተከራይ ነኝ ግን አከራዮች ላይ አልፈርድም መብራት ውሃ ኑሮ ቤት ማደሻ ተወዶባቸዋ ልጆች አለባቸው ትምህርት ቤት ተወዶባቸዋል ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የአከራይ ተከራይ ግብር እና የጣራ ግድግዳ ይከፍላሉ ስለሆነም ለእነሱም እንዘን እራስ ወዳድ ስግብግብ አንሁን ዝም ብለን አከራይን አንውቀስ እናገናዝብ
2026-10-19 04:08:45
137
berhanumola038
bgm too :
ወላሂ አከራይ ነኝ በናታቹ አትጨምሩ ግፍ ነው
2026-10-19 13:29:28
95
helenuser720495262helen
Helen@asmare :
Er leman encheh mariyamn leyasabedun nw yet enheyed 🥺
2026-10-19 11:35:57
2
user5239559655206
sis sis :
efuuuuuu tkkl neshi
2026-10-19 12:30:22
0
zewdeneshsamuale
user35877768136173 :
በማልቀስ የሚፈታ ችግር የለም ሁሉም ተቸግሮ ነው የሚኖረው ወደ ፈጣሪ መፀለይ ነው እኔ ተከራይ ነኝ ዞር ብለሽ እነሱን ብታዳምጭ ካንቺ ይብሳሉ
2026-10-19 05:38:28
58
user6916380384114
መዳኔ ሲገርመኝ :
አአ አልመጣም በቃ ሀስቤን ቀየርኩ
2026-10-19 05:20:12
31
vcnu66
DM :
መንግስት ለሁሉም ህዝብ ቤትና ምግብ አልበሳት የተባሉ የሰውልጂ አስፈላጊ መሰረቶች የተባሉትን ትኩረት ሰቶ ህዝቡ በቅናሽ እንድጠቀም ማድረግ አለበት መንግስት በግብር ባያጨናንቃቸውና ብዙ ብር ባይጭንባቸው ነጋደውም አከራዮም አይጨምርም ነበር መንግስት ነው ኑሮውን እያቃወሰው ያለው ትኩረት ሊደረግበት ይገባል
2026-10-19 10:01:45
30
mahemedi
Wollo Communication :
ብልጽግናን ማስወገድነውመፍትሄው
2026-10-19 06:14:43
13
ashu26643
Ashu :
ይህ መንግስት ከገባ ወዲህ ኢትዮጵያ እግር ተራስ ሆናለች።
2026-10-19 05:00:21
27
abirshbanichalem
የግዜ ተማሪ ነኝ :
ቻሌንጅ ሁሉም ይጀምር
2026-10-19 04:16:17
47
reshidbonga
👨‍⚕️R𝑒𝑠ℎ𝑖𝑑🩺🥼 :
lela bota hedachu nuru AA menor gdeta adelm
2026-10-19 15:27:30
4
abuj357
ABUD! :
ነገሮች የተበላሹት መንግስት እጅን ካስገባበት ቡሀላ ነው!!
2026-10-19 07:46:42
33
user5504338713618
@dani2024 :
ይሄ ቀውስ የመጣው በኮሪደር ሰበብ ቤቶች አፍርሰው አከራዩን እራሱ ተከራይ አርገውት ነው የቤት እጥረት የተከሰተው ዋነኛ ተጠያቂ መንግስት ነው ለኮሪደር ብሎ ባፈረሰው ቤት ልክ ተለዋጭ ቤት ማቅረብ ግዴታው ነበር ምን ዋጋ አለው መሪ መሆን የማይችል አካል መሪ ሲሆን እንደዚ አይነት ቀውስ ይፈጠራል
2026-10-19 06:56:59
28
shopniser
Just Kidding :
እኔም ተከራይ ነኝ ግን አከራዮች ላይ አልፈርድም መብራት ውሃ ኑሮ ቤት ማደሻ ሁሉም ነገር ተወዶባቸው ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የአከራይ ተከራይ ግብር እና የጣራ ግድግዳ ይከፍላሉ ስለሆነም ለእነሱም እንዘን እራስ ወዳድ ግለሰቦች አንሁን
2026-10-19 04:07:01
53
fam80808
Phonix🐦‍🔥 :
🙅
2026-10-19 10:29:59
20
yeab002
አትነት :
እኔ አዲስ ውል ተዋውዬ ጭማሪ 4000ተጨመረብኝ ልጅ ይዤ ምገባበት አጣሁ ተይው መንግስት ለራሱ ጥቅም ውል ብሎ መአት አመጣብን መአት ይውረድበት ውሉን ይፈተሽ ውሉ እኮ አይሰራም
2026-10-19 05:34:50
43
aaysl4
KumNeger Super Intelligence :
ቤቱ የራሳቸው ነው ማንም ምንም ማድረግ አይችልም
2026-10-19 06:25:05
22
user8714681124300
Tsegaye dibaba :
የመግሥት ችግር ነው የቤት ግብር ጣራና ግድግዳ ኪራይ 2 አመት ውል ተዋዋሉ የሚለው መቅረት አለበት እሡ ከቀረ በነፃነት በረከሠ ያከራያሉ የመግሥ የማሥገደድ ችግር ህብረተሠቡ ኪራይ እንዲጨምር ያሥገድደዋል።
2026-10-19 03:32:27
16
kenu_luv
kenean :
ቤት የሠራ ነው ድካሙን የሚያውቀው የፈለግሽው መሬት ነው ?
2026-10-19 05:17:04
59
gashaw970
Gashaw :
የቤት ኪራይ ተጨመረብን እያላችሁ አእግለሰብ ላይ ከመጮህ መጀመሪያ መንግስት በአካራይ ላይ ምንም ጨመረ ምን በየአመቱ መንግስት ጨመረባቸው ብላችሁ ጠይቁ መንግስት የኑሮ ውድነት ካልቀነሰ ገና ሁሉም እርስ በርሱ ይጫረሳል
2026-10-19 05:14:43
24
To see more videos from user @abalem2423, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About