@twkle2: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

A b  d  🇺🇸
A b d 🇺🇸
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 19:14:59 GMT
105996
11293
858
7836

Music

Download

Comments

shopniser
Just Kidding :
እኔም ተከራይ ነኝ ግን አከራዮች ላይ አልፈርድም ምክንያቱም መብራት ውሃ ኑሮ ተወዶባቸዋል ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ የአከራይ ተከራይ ግብር እና የጣራ ግድግዳ ይከፍላሉ ከዚህ በተጨማሪ እነሱም ትዳር አለባቸው ልጆችም አለባቸው እራስ ወዳድ ግለሰቦች አንሁን የእነሱንም ችግር እንመልከት
2026-10-19 04:28:53
37
temesgen.abtew
Temesgen abtew :
የቤት ኪራይ እውነት ነው በቃ ኢትዮጵያዊ አይደለንም !!
2026-10-19 04:50:56
67
futureevsolution1
Future EV Solution :
lik nesh ehitachin
2026-10-19 18:05:14
0
mesay.buli
Meseret Buli :
በትክል ነዉ [Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like][Like]
2026-10-19 12:04:14
0
zuleyihasied4
❤zulayha❤🕋 :
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ የቤት ክራይ ለማን አቤት እንበል
2026-10-19 11:01:47
20
addisuking2
king :
ለቤት ክራይ መኖር አልቻልንም
2026-10-19 07:35:55
25
user3234537076088
ንግስቲ :
ልክ ነሽ መረረን እኮ ኣሁንስ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-19 06:19:06
0
temesgenmuse169mgailcom
🌹?ቀብራራው ጎጃሜ ነኝ:: :
ቤት ኪራይ ስደት እንድንሔ አስገድዶናል ጊዜው የባለ ስልጣን ና የባለሀብት ሆንዋል ድሀው ወደ ማያውቀዉ አገር አስከፊ በሆነ ሁኔታ ይሰደዳል
2026-10-19 12:02:13
6
user6151063718872
ሞት እያለ ክፋት አይ ሠው :
ewunet new
2026-10-19 17:33:29
0
amanff799
Blak 444 :
11111111111111111111111111111111111111111111111111
2026-10-19 17:17:58
0
eyasu2083
ዘንጥባቸው :
ልክ ነሽ እህት አለም።
2026-10-18 21:16:16
11
birhanukibret1
Birhanu121921💚💛❤️💚 :
ይመችሽ[Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-19 05:48:30
1
user873086927805
D454545 :
አዉ ልክኔሺ
2026-10-19 05:26:54
7
gerag712
ህላዌ ነአምን :
እኔ በቅርቡ በቤት ኪራይ ምክንያት ጫካ ልገባ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ታዲያ ምን ልክፈል
2026-10-19 05:26:36
7
user9585935304811amine
user9585935304811amine negasi :
ትክክል ፈትህ ለቤት ክራይ
2026-10-19 06:25:39
5
user8480472769329
melese goshu :
እውነት እውነት ነው በጣአም አሪፍ
2026-10-18 21:24:12
10
birhanlemma176
one dey :
እዉነት ነው የኔ ኣሁን ቆርቆሮ በቆሮቆሮ ናት 7000ነው ምከፍሎዉ
2026-10-19 05:54:15
12
tekletsadike
Tekele -Tedke 1221 :
በዚህም ቻሌንጂ ይጀመር
2026-10-19 05:46:31
5
endale.bro
መንግስቱ ሀይለ ማርያም :
እውነት ነው
2026-10-19 03:58:08
6
espn_sport_et
Aklilu Bishaw :
አውነት ነው የሚሰማ አካል ካለ ስማ
2026-10-19 05:29:47
7
yenenesh931
yenenesh :
lki nehsi
2026-10-19 04:05:59
5
tigistmamo847
tg :
ስጋ ካልቀነሰ ቤት ኪራይ አልቀንስም😂😂
2026-10-19 05:27:33
8
sweetcetring
sweetcetring :
ሌላው የኑሮ ውድነት በቀንበቀን ሰማይ እየጠቀሰ ምን ማለት ነው እኔም ተከራይ ነኝ አከራይቶ ደግሞ በኪራይ የሚተዳደር አለ እና እንዴት ይቻቻል ስለዚህ ባጠቃላይ የኑሮ ውድነት መንግስት ይይልን ትራንስፖርትንም ጨምሮ
2026-10-19 04:11:25
8
am.love84
ማን እደ እናት❤❤ :
የሚያውራ መንግስት እንጂ መፍትሄ የምሰጥ መንግስት የለም ።
2026-10-19 18:02:52
2
alenawodalo
ALEX ሀቁ :
yes
2026-10-19 05:51:35
2
To see more videos from user @twkle2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About