@lijtedla: ኩሽ ነን ሴም? የተዳፈነው እውነታ በማስረጃ

TM (ዘእምነገደ ይሁዳ)
TM (ዘእምነገደ ይሁዳ)
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 19:42:04 GMT
45951
3311
170
1361

Music

Download

Comments

user8818686115221
Tsega more :
ለምንድነው ስለ አምሐራ ህዝብ የመጣው የሄደው ሁሉ ማውራት የሚፈልገው ??
2026-10-19 10:53:49
5
todda245848
toda :
so Habesha is Arab + Kush?
2026-10-18 21:47:00
4
nu799647
Amhara first🤴💚💛❤️ :
በርታ ወንድምችን
2026-10-18 20:03:44
24
kirube777
Gersam :
ይህ ምስል የሴሜቲክ ቋንቋዎችን ያሳያል፤ የሕዝቦች ድንበር ወይም የዘር ካርታ አይደለም። በኢትዮጵያና በኤርትራ አካባቢ የታዩት አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ ሐረሪና ሌሎች ቋንቋዎች የሴሜቲክ ቤተሰብ አባላት ናቸው አረብኛና ዕብራይስጥም በዚሁ ቤተሰብ ውስጥ ይገኛሉ በምስሉ ላይ ያሉት ትልልቅ ክቦች የተናጋሪዎችን ብዛት ያመለክታሉ፤ የቀለም መስመሮቹም የቋንቋ ቡድኖችን ያሳያሉ። ስለዚህ “ሴሜቲክ” በዋናነት የቋንቋ ዝምድና መግለጫ ነው፤ አንድ ወጥ ሕዝብ ወይም ዘር ማለት አይደለም አሁን የተረዳቹ ይመስለኛል አማራ በነዚህ ውስጥ አለ ስለዚህ እንውቅ እናብብ
2026-10-18 22:25:29
7
cryptossystem.com
Tech :
የ wollo ህዝብ አማራ ነው ወይስ አይደለም ወንድማችን ምን ትላለህ አንዳንድ የሚነሱ ሀሳቦች ስላሉ ነው
2026-10-19 05:56:17
3
titikirusiruema
Addisaylethequeen🤬🎄🥹 :
Thanks my Dear
2026-10-20 01:36:49
0
waaqagurachatokicha
Birole Gadaa/ ☥ 🪶 1st :
The whole Ethiopia is kush and whole Africa including Ethiopia ,Semitic from Middle East and European . The semetic peoples flooded modern Ethiopia by escaping Arabs colonialism so Habesha is actually sem but Amara is kush
2026-10-18 22:12:05
0
ml26480
Boss :
thanks bro
2026-10-20 06:51:21
0
armahkaleb
Kaleb :
Thank You Dear. We have to unite as Semetic and Agazian people.Even Meroe was under King Ezana of Axum.
2026-10-18 22:37:44
4
cute_elu
☦️Cute Elliot☦️ :
የሱዳን ኩሽ ስልጣኔና የኢትዮጵያ የኩሽ ቋንቋ ቤተሰብ ከስም መመሳሰል በስተቀር የተለያዩ ናቸው። የኩሽ ዋና መገኛ ደቡብ ነው። ቤጃና አገው ብቻ ነው ሰሜን ያለ ኩሽ
2026-10-18 22:19:23
0
solomon.jarso
Utopia :
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ለምን ሴሜኖችን ኩሽ ለማረግ እንደ ሚጥሩ አይገባኝም ? የሴም ህዝብ ከሰባዉያን ምድር ከ3000 አመት በፊት መተዉ ከኩሽ ጋር ተዋሕዶ ከዛም ይሄ የሀበሻ ህዝብ ተፈጠረ። ግን የቋንቋ ዝርያቸው ሴም ነው ። ለምን ስሞችን ኩሽ ለማድረግ እንደሚሞከር አይገባኝም
2026-10-19 05:08:08
14
kuddusholy88
Commander & chief ቅዱስ :
I think you are mixing Cush kingdom and the Cush genetic
2026-10-18 23:16:34
0
user5195616600754
user5195616600754 :
enamesegenalen [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-19 17:43:35
0
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
የእኔ ቤተሰብ ሴም ነው። እስካሁንም ዘር ቆጠራ አለ። ኩሽ ዘር አይደለም
2026-10-19 20:16:36
1
hareg_woin_woin
hareg_woin_woin :
ወንድማቸን የተናገረው ሁሉ እውነት ነው ። እኔም DNA tests ውጤት 55 percent middle rEast ነው ግን ሰው ሁሉ ግን በአግዝአብሂር መልክ የተፈጠረ ክቡር ፍ ጡር ነው።
2026-10-19 13:50:57
1
fantumuhe
fantumuhe :
አዎ አማራ ነኝ 🙏
2026-10-18 22:57:36
6
akiti690
ዘ-ኦሪታዊት🦋𐩵𐩲𐩣𐩩📚 :
ሳባውያን ጽሁፍ በኣክሱም💜🙏
2026-10-19 02:55:52
4
fatomagetaw
fatoma :
2026-10-18 21:44:55
1
insight11335
INSIGHTFUL :
የፍቅሬ ቶሎሳን የታሪክ ትንታኔ እንደት አየኸው? የፍቅሬን መፀሀፍ አይነት ሌሎች ፀሀፊያን ቀማስረጃ የፃፈ አለወይ?
2026-10-18 23:05:10
0
sophiasadick5
Sophia Sadick :
Thank you, Lij Tedla.
2026-10-19 22:33:05
0
habtamugirmay572
የሜዳ አምባው 🙏19💚💛❤🌄✝✝✝✝✝✝✝✝✟✟ :
ያተን አላቅም እኔ ሴም ነው ማስረጃ አምጣልኝ
2026-10-20 04:16:50
0
henokshime
ሔኖክ :
እኔ ሴም ነኝ
2026-10-20 03:22:59
0
To see more videos from user @lijtedla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About