@ukn.lilahh: #heheheh #fyp #viral I’m willin lemme know 👀👀

𝐿❦
𝐿❦
Open In TikTok:
Region: US
Monday 19 October 2026 01:01:38 GMT
119
11
6
3

Music

Download

Comments

unicornssss_
￴￴ ￴ ￴￴￴￴￴ ￴￴￴￴￴ :
2026-10-19 03:29:30
0
jannah.arafeh
جنة :
2026-10-19 01:38:41
0
mahdikbqaus
мαн∂ιууα💫 :
MY HANDS ARE UP
2026-10-19 04:46:48
0
jannah.arafeh
جنة :
MY HANDS ARE RAISED 🙂‍↕️🙂‍↕️
2026-10-19 01:39:19
0
m4diyya.sp4ms
M.spams🥶🦄 :
IM RAISING THEM 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
2026-10-19 01:07:59
0
ft.nimo
ft.nimo :
gay
2026-10-19 02:26:33
1
To see more videos from user @ukn.lilahh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም  ልጅ እያለን እኛ ቤተሰብ ውስጥ አቡነ ሐራ ቤተሰባችን ነበር እሚመስሉን። ምክንያቱም አያቴ መሐላዋ ኧረ በአቡነ ሐራ ነው እምትል በዚህም እኛ  አቡነ ሐራ እንላታለን ። አሁን ያለው የገዳሙ ታሪካዊ ህንፃ የተሰራው በአባቴ እና በአያቴ ነው። በዚህ ምክንያት የአቡነ ሐራ ስም ተደጋግሞ ስለሚጠራ እኛ ልጆች ቅዱሱን  እንደ ቤተሰብ እናያቸው ነበር ። እነሆ የገዳሙ ታሪክ 👇 #ጎንደር ውስጥ ከሚገኙ ታሪካዊና ቀደምት ገዳማት አንዱ ገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ድንግል አንድነት ገዳም ነው ።በፀበላቸው በእምነታቸው ከተፈወሱት አማኝ መካከል አንዱ ነኝ‼️       በጎንደር ክ/ሐገር በደብረታቦር አውራጃ በደራ ወረዳ  ላጉና ቀበሌ አስተደደር ውስጥ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ውበት የተነባበሩበትና በርካታ መነኮሳት የከተሙበት ታላቅ የአንድነት ገዳም  ይህ ገዳም የገዳመ ወንያት አቡነ ሐራ ገዳም ሲሆን ገዳሙ ተፈጥሯዊ ውበትን ከታሪክ ጋር አጣምሮ የያዘ በሀገራችን ከሚገኙት የአንድነት ገዳማት አንዱ ነው፡፡            ገዳሙ የተመሰረተው በ1574 ዓ.ም በፃድቁ በአቡነ ሐራ ድንግል እንደሆነ ይነገራል፡፡ በቦታውም ፃድቁ አቡነ ሐራ ለ49 አመታት ያህል ሲፀልዩበት ኑረዋል፡፡             በ1626 ዓ.ም በአፄ ሱስኒዮስ ዘመነ መንግስት የኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን በአፄ ፋሲል እና በፃድቅ በአቡነ ሐራ በቦታው ላይ ተተክላለች፡፡        በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደግሞ በአጼ ዮሐንስ አራተኛው አቡነ ሐራ ድንግል መቃብር ላይ ለፃድቁ ለአቡነ ሐራ ድንግል መታሰቢያ ሲባል የራሳቸው የፃድቁ ቤተ ክርስቲያን ተመስርቷል፡፡         ንጉሱ አጼ ዮሐንስ 4ኛው በራሳቸው ላይ ነቀርሳ ወጦባቸው ሲታመሙ በደራ አካባቢ የሚፈወስ ቦታ አለ ተብለው ሰለተነገሩ ቦታውን በማፈላለግ መጥተው በፀበሉ ተጠምቀው በእምነቱ ቢቀቡ ሰለዳኑ የፃድቁን ቤተክርስቲያን እንደ አሰሩ ይነገራል፡፡       ገዳሙ  በአሁኑ ሰዓት በሀገር በቀል አረንጓዴ እፀዋት ተውቦና አረንጓዴ ዕፀዋት በተላበሱ የደን እና የተናዞ ዓለታማ ተራራዎችን ተደግፎ ከከፍተኛ ቦታ ላይ መንሰራፋቱ ልዩ የሆነ ትዕይንት ስለፈጠረበት የተመልካችን ቀልብ መሳብ ችሏል፡፡        ገዳሙ ካለው ተፈጥሯዊ ውበት በተጨማሪ ጥንታዊ እና ታሪካዊ እንደ መሆኑ መጠን በውስጡ በጣም በርካታ የብራና መጽሐፍት፣ነጋሪቶች፣የአፄ ዮሐንስ ድንኳን እና ዘውድ፣የብር አክሊሎች እና መሰል ቅርሶችን የያዘ ነው፡፡      በዚህ ገዳም በእየአመቱ ጥር 11 ቀን የአቡነ ሐራ ድንግልን የእረፍት ቀን የካቲት 16 ቀን የእመቤታችን ማርያምን የቃል ኪዳን ቀን ግንቦች 11 ቀን የአቡነ ሐራ ፀበል ተባርኮ አገልግሎት መስጠት የጀመረበት ቀንን እና ጥቅምት 19 ቀን የፃድቁ አቡነ ሐራን የልደታ ቀን ምክንያት በማድረግ ብዙ ህዝብ ከተለያየ አካባቢ ይሰበሰባል፡፡       በዚህ ወቅት በቤተክርስቲያኑ ደማቅ የሆነ የሐይማኖት ስነ-ስርዓት ከመካሄዱ ባሻገር የግብይት ስርዓትም ይካሄዳል፡፡ በግብይት ስርዓቱም አላቂ ዕቃዎችና ለዕለት ፍጆታ የሚያገለግሉ ነገሮች በተለይም የሚበሉና የሚጠጡ ነገሮች ለግብይት ይቀርባሉ፡፡ እንኳን አደረሳችሁ🙏 #ደራ  #ጎንደር  #ኢትዮጵያ

About