@zelealem.official: 🌱ወላጆቻችን ገንዘባቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ውበታቸውን፣እድሜያቸውን ሁሉ ለእኛ በመስጠት በፍቅር መስዋት ከፍለው አሳድገውን ዛሬ እኛ ከስራቸው ስንርቅ ለየግል የህይወት ሩጫ ደፉ ቀና ስንል እነዛ ብዙ የሆኑልንን ቤተሰቦች እርሰተናል። 🌱በዚህ ዘመን ሰው እንኳን ከቤተሰቡ ጋር ከራሱም ጋር ጊዜ እንዳይኖረው ቴክሎኖጂ ፈተና ሁኑበታል።ከዚህ ባለፈ ደግሞ ሁሉም ሰው በሥራ፣ በገንዘብና በየቀኑ ለሚገጥሙን የህይወት ተግዳሮቶች ስንሮጥ፣ የእለት ከእለት ችግሮቻችንን ለመፍታት በስራ ስንጠመድ አንዳንድ ጊዜ እኛን የሚወዱንን ሰዎች፣ቤተሰቦቻችንንና ወዳጆቻችንን ሰላምታ ለመጠየቅ እንኳን እረስተናል። 🌱ቤተሰብ ማለት በችግር ጊዜ ብቻ የምንፈልገው ሰው አይደለም። በደስታችንም ሆነ በሀዘናችን ከጎናችን የሚቆም እኛም ልንቆምላቸው የሚገባ አንዱ የሕይወታችን ክፍል ነው። 🌱ወላጆቻችን እንጠይቅ፣ወንድምና እህቶቻችንን እናነጋግር፤የቤተሰቦቻችንን ደስታና ሀዘን እንካፈል፣በትንሽ ነገር አንለየይ፣እንከፉፈል፤ ወንድም በወንድሙ ላይ ንቀትን አየሳይ፣በቤተሰብ መሀል ጥፉት እንኳን ቢኖር ኩርፊያና ጥላቻ አይኑርብን።ቤተሰባዊ ግንኙነታችን እንጠብቅ እናክብርም። 🌱ቤተሰቦቻችንን እንደምንወዳቸው ለማሳየት ትልቅ ሀብት አያስፈልግም። የእግዚአብሔር ሰላምታ፣ የአክብሮት ጥሪ፣ በያሉበት ደህንነታቸውን መጠየቅ፣ ማቀፍና ከልብ የሚወጣ ቃል ብዙ ትርጉም አላቸው።ሳንሰስት፣ሳንተፉፈር በቁም እየለን ፍቅራችንን እንግለፅላቸው!! ✅እስኪ ዛሬ ይህ ፅሁፍ የደረሰው ሰው ሩቅ ላሉ ቤተሰቦቻችሁ ስልክ በመደወል፣ በቅርብ አብረዋችሁ ላሉት ደግሞ በማቀፍ ፍቅራችሁን በእኔ ስም ግለፁልኝ በመንፈስ አመሰግናችኋለሁ🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

MIND (MOM IN NEED OF DiGNITY)
MIND (MOM IN NEED OF DiGNITY)
Open In TikTok:
Region: US
Monday 19 October 2026 02:16:14 GMT
31663
2762
157
229

Music

Download

Comments

sara.fishaha0
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው :
የኔ አባት እንዲህ ሁኖ ነው ያሳደገኝ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-19 07:36:42
23
aloraaaa27
user122132 :
ኣቦይ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-19 06:50:21
0
negat984
Yeruqi sew aykifaw🥹🇪🇹💞 :
Ewunt new🥰
2026-10-19 07:27:17
0
hadiahadia420
hadiahadia42ሥደተኛዋነኝ :
በጣም[Rose][Pleading][Pleading][Pleading]
2026-10-19 05:47:06
0
nesr8929
አቡጊዳ :
@[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-19 08:16:34
0
alem.haylemeskel
ያልተፈታ ህልም🍁🇹🇷🇪🇹🔐 :
ኧረ በስቱ ላልቅስ አይ እድሌ😭😭😭😭
2026-10-19 09:24:02
2
dessa.12waw
@Dessalegn ab. :
i like it
2026-10-19 06:51:01
0
mastawal.aychla
mastawal Aychla :
አባቴን አስታወሽኝ
2026-10-19 08:02:03
6
fre7748
Mita23 :
🙏🙏 Ewnet nw❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-19 07:23:56
0
lifeadb
ሁሁይ ኧረ ጭዌ🐒🐵😎 :
ሙሉ በሙሉ መክፈል ባልችልም የቻልኩተን እሞክራለሁ😢
2026-10-19 09:59:47
2
3dawit
Dawit :
ብዙዎችን ያላስተዋልነውነገር
2026-10-19 06:12:32
8
ahmed.hussen566
Alhamdulilah :
የኔ ውድ አባት እንደዚህ ሆኖ ነው ያሳደገኝ🥺🥺🥺
2026-10-19 10:05:14
3
user4884533817300
211223 :
አባየ ትዝ አለኝ የልቤ ስብራት😭😭😭😭😭 ካለፈ ቆጨኝ ሳጣህ ብታየኝ ካተ ቡሀላ የይምሰል ሳቅ የኔ ቁጣህ እራሱ ይናፍኛል😭😭😭😭
2026-10-19 08:59:11
1
i.9.8.1
🔐🎧Söz🔏 :
በትክክል
2026-10-19 08:41:20
1
mekdishemeles
Mimi :
በጣም እድሜያቸውን ይስጥልን በማያልቀው❤️❤️❤️❤️
2026-10-19 08:28:43
1
zedoyedansha
solomon :
ይፍጠርልህ
2026-10-19 06:50:56
1
taybah029
🍁ሞት እያለ ክፋት🥺🍁 :
እናሳ🥺
2026-10-19 13:15:28
0
user6870556316005
ያርሶ ደሩ ልጅ :
በትክክል በውነት
2026-10-19 07:25:00
1
user1039327571716
አሳዲ ራያ :
አወ ኑሩልኝ🥺🙏
2026-10-19 13:29:50
0
user4845302543205
ራድያ ሙሀመድ :
የእኔ አባት ምስኪን ህዝቤ
2026-10-19 12:56:50
0
likeme732
አይንየ~أيوني⚡️🤍 :
አባቴ እወድህ አለሁ አንድ ቀን እንገናኝ አለን🥹❤️‍🩹
2026-10-19 13:28:57
0
leuelshegaw
leuel @12 :
yechem edemi huna egnam dero nafakiii lenhune New aye geza fetariiin yederwen zemen yatalen 🙏🙏🙏
2026-10-19 13:15:58
0
eegegg7ifdaujdefhj8
የቄሱ ልጅ :
ኣባየ ኩራቴ🥰🥰🥰🥰
2026-10-19 13:11:13
0
sebelework
Sebele🦇 g y🇪🇹 :
Mareyamen abata endeze belo new yasadegegn🥹 ahun Gen egezeyabehar yemesegen🙏🥰
2026-10-19 12:59:35
0
s195668
ሚካኤል✝️(12)አባቴ🙏🛐 :
@አይይይይ🥺🥺🥺🥺
2026-10-19 13:12:24
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About