@tramwithcars: Part 39 | Lương 10 củ nhưng sở hữu được Macaron màu hằm siu đáng iuuuuu 😽💕 #tramwithcars #wuling #wulingmacaron #fyp #viral

Mai Tram Wcar
Mai Tram Wcar
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 19 October 2026 03:56:59 GMT
24711
285
29
128

Music

Download

Comments

aaaaaa57633
Aaaaaa :
xe điện hả em
2026-10-21 10:12:33
1
mochi_150883
Mochi 1983 :
Lăn bánh HP bnhiu b
2026-10-21 09:45:19
1
nguyenthuy19891989
nguyen thùy 8989@1881 :
tiếc rằng mình đúng tên hộ ngan hang bgio mình k vay nổi
2026-10-21 05:37:19
1
votinh927
Vo tình :
Con này giá bn ạ
2026-10-21 06:55:08
1
sansan20160
Sansan :
Xe nước nào vậy nhj
2026-10-21 05:38:58
1
bolaitatca123
•꧁༒mít 1516༒꧂ :
Lăn bánh hp
2026-10-21 05:21:22
1
beiu_172
Bée iu♥️ :
Xin vía sang năm mua maccaron ạ[Ấm lòng][Ấm lòng]
2026-10-20 14:39:28
1
meme1m52
Mễ Mễ 1m52 🍀 :
Lăn bánh HCM bn b ơi
2026-10-20 09:52:48
1
melatiindriyani73
melati indriyani :
MELATIINDRIYANI ☺️jgelwjheoeienlegensgdkskmsndkyjslwknskyhylxnxnbxlxkdnbxjxmd. nkshsiwknw😊kwhbshshsknsns
2026-10-20 12:12:41
2
phammai909821
Phammai9098 :
Xin vía sang năm mua maccaron ạ!
2026-10-19 18:23:34
2
bomun96
Tiên Tiên :
Ib ạ
2026-10-19 13:15:02
1
zoe.vo2
Zoe Vo :
Ib
2026-10-20 04:42:04
1
.aleks16
Aleksei :
здравствуйте можно узнать подробнее
2026-10-19 06:30:00
1
duyenmai1202
Bích Duyên 碧緣 :
@Thanh Tâm
2026-10-21 07:21:14
0
trucli22
Trúc Linh Lý :
@Linh Đen
2026-10-21 05:44:31
1
un2303
Ủn Ỉn :
@TuyêN đêyy😆
2026-10-21 08:10:22
1
To see more videos from user @tramwithcars, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Sponsered by @Elufan Events® | እሉፋን ኢቨንትስ  ስለ ጃኒ / jany Gebru የማታውቁት ድብቅ ታሪክ ጃኒ ተወልዳ ያደገቺው ወለጋ ሲሆን በልጅነቷ  ትያትር እና ትወና መማር እንዲሁም በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ትልቅና የታወቀ ደረጃ ላይ መድረስ ትፈልግ ነበር ይህን ህልሟን ለማሳካት እና ኑሮን ለማሸነፍ በ14 አመቷ ብቻዋን ወደ አዲስ አበባ  ያቀናችው። ጃኒ ህልሟን ፍለጋ ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ የመጀመሪያ ስራዋ ዳቦ ቤት ነበር! ከዛም በካፌዎች ውስጥ በመስተንግዶ እየሰራች  ራሷን ትደግፍ ነበር። በዛ ድካም ውስጥ ሆና እንኳን ህልሟን ያረሳችው ጃኒ ቀኑን ሙሉ ስራ እየሰራች፣ ጎን ለጎን ሎሬት የኪነ-ጥበብ ማሰልጠኛ የቲያትር ትምህርቷን ተከታተል ነበር:: በነበራት የረፍት ሰዓት፣ በወቅቱ በወጣቶች ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ የመጣውን ቲክቶክን እንደማንኛውም ሰው ለመዝናናት እና ጊዜ ለማሳለፍ  ሲጠቀምበት። እሷ ግን ተመልካች ሆና ከመቅረት፣ ቪዲዮ መስራት እንዳለባት በማሰብ ቲክቶክ ቪዲዮ ለመቅረፅ  የራሷ ስልክ ስለልነበራት፣ የጓደኞቿን ስልክ ተበድራ ቪዲዮዎችን ትቀርፅ ጀመረች።  ጃኒ የዕለት ተዕለት አኗኗሯን፣ ከጓደኞቿ ጋር ምታደርገውን አዝናኝ  ጨዋታ እና የትወና ችሎታዋን የሚያሳዩ በአጫጭር ቪዲዮዎች የጀመረች ቢሆንም መንገድ ላይ ሰዎችን ሰርፕራይዝ እያደረገች በቅንነት እና በፍቅር ማቀፍ በፍጥነት ታዋቂ እንድትሆንና ህዝብ ዘንድ እንድትደርስ አድርጓታል። ቪዲዮዎቿ ቫይራል ከሆኑ በኋላ፣ ከተከታዮቿ ጋር በቅርበት ለመጫወት ሲባል በቲክቶክ ላይቭ (Live) መግባት የጀመረችው ጃኒ ተከታዮቿ ከሚላኩላት የቲክቶክ Gifts እና ከ jon daniel፣ marti and maru፣ franko ና ከሌችም ከታዋቂ ቲክቶከሮች ጋር ያደረገችው ጨዋታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ገቢ እንዳስገኘላት ትናገራለች። ከዚህም በሓላ ነበር በሙያዋ የተማረችበትን የቲያትርና የትወና ህልሟን የሚያሳኩ የተለያዩ የሙዚቃ ቪዲዮዎች (Music Videos)፣ አጫጭር ድራማዎች እና የትወና መሳተፍ የጀመረችው ፤ታዋቂነቷና ተፅዕኖዋ በመጨመሩ ምክንያት ትልልቅ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ድርጅቶች እንደ ዶ/ር ፌበን የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ ፣ጄይ ብራንድና Digital Merkatos የብራንድ አምባሳደር አድርገው መርጠዋታል። ያንን ሁሉ ውጣ ውረድ በፅናት ያለፈቺው ጃኒ ዛሬ ላይ ከ2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ገጽ ባለቤት ለመሆን በቅታለች ፣ ፕሮሞሽኖችን በመስራት እና ከfollowerቿ ጋር በመሆን በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን  ትሰራለች በቅርቡም ጃኒ ፋሽን የተሰኘ የራሷን የፋሽን እና የልብስ ብራንድ ልትጀምር መሆኑን ይፋ አድርጋለች። እናቷ ሃይማኖተኛ እና ገዳም የምትወስዳት ሴት ስለነበረች፣ ከልጅነቷ ጀምሮ በእምነት እና በጸሎት እንድትጠነክር አድርጋ አንዳሳደገቻት ትናገራለች ። ይህ የልጅነት አቅጣጫ ዛሬ ለደረሰችበት የህይወት ጥንካሬ ትልቅ ሚና እንደነበረ ትናገራለች ፤ከምንም ነገር በላይ ግን በህይወቷ ትልቁ ደስታዋና ትልቁ ስኬቷ ለወላጆቿ ቤት መግዛት መቻሏና የነሱን ህይወት መቀየሯ እንደሆነ ገልፃለች ። ለስኬቷ መነሻ ሆኖ የምታየው የእግዚአብሔር ስራ እና የራሴ ጽናት ነው ስትል ትደመጣለች ፣ ሃላፊነት ስሜት ስህተትን አለመድገምና የገጠሟትን ችግር በፅናት ማለፏ እንደዚህ ትልቅ ጀረዳ አድርሶኛል ትላለች  ​እናንተስ ከጃኒ የህይወት ጉዞ ምን ተማራችሁ? ኮሜንት ላይ አጋሩኝ ቀን: መስከረም 23-2019 ምንጭ  : ወቸው good podcast : Amleset muchie podcast : her social media accounts #janiy #ጃኒ #adonayandjaniy #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #

About