Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@harar_farm: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #oromotiktok #ወሎ💚ጎጃም💛ጎንደር❤ሸዋ_አንድ_አማራ #ኢትዮጵያንቲክቶክ
Business Review
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 04:43:23 GMT
121975
4412
322
412
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.8MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.8MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Rama catering and agelgel :
ከተማዉ ላይ ሌላ ነፍስ ሊያድኑ የሚሮጡ ሀኪሞችስ የሉም??
2026-10-19 06:09:46
129
Mrs :
He isn’t the only one ENT specialist
2026-10-19 07:17:33
39
Filagot Getachew :
semere is always right 💯💯
2026-10-19 18:16:23
0
fert :
የተጋነነ ስብእና ግንባታ ላይ ነው ።
2026-10-19 07:36:26
116
Metasebia Genene :
Ambulance lemen aynedam?
2026-10-19 18:21:56
0
Israel,MD(የሚካኤል) :
thanks seme barch👏👏
2026-10-19 18:02:11
0
user5842366390319 :
Is he the first D/R in this dame country
2026-10-19 09:40:11
2
G.g. habesha⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ :
ሰወች Double standard ይፈልጋሉ እውቅናቸውን በመጠቀም ልዩ ጥቅም ይፈልጋሉ ልዩ ጥቅም የሚገኘው ከሚስት ነው በለው !!
2026-10-19 05:24:49
68
beruktesfaye21 :
ለብቻዬ መንገድ ስሩልኝ ማለት ነው የቀረው!
2026-10-19 07:22:06
36
æ :
Exactly
2026-10-19 18:12:31
0
Abubeker Mohammed :
እኔ ባሪያውን ስሰማ ኢትዮጵያዊነት ይሰማኛል
2026-10-19 09:16:44
28
Dr. Meseret Tsegaye :
በትክክል አስተማሪ ሀሳብ ነው። እናመሠግናለን ሰመረ።
2026-10-19 08:05:16
30
Bini ቅኔ :
በዚህ ዘመን የገባኝ ዝም ማለት የተሻለ መሆኑን ነው ቅንነት ቢኖረው የዶክተሩ ሀሳብ በዚህ ልክ የሚያነዛንዝ አይመሰ ለኝም ቅንነት ለዘላለም ይኑር
2026-10-19 15:31:37
8
Sara Talimiyos :
ህግን የማወቅ ጥቅም ይሄ ነው ሎጂካል አስተሳሰብ ይኖረናል
2026-10-19 08:16:40
19
Abraxas :
ሰመረ የሰጠው አስተያየት በሳል እና ተገቢ አስተያየት ነው ዶክተሩ ግን ቆም ብሎ ቢያስብና ቢረጋጋ መልካም ነው። በጣም ተቁነጠነጠ
2026-10-19 07:52:56
30
Gabi :
ሰመረ በነገራችን ላይ የማከብረው ሰው ነው። አንዳንድ ሰዎች መረን ሲለቁ ከአገራችን ባህል ሰዎጡ እንዲመለሱ ስለ ስነ ባህሪ ያስተምራል በግሌ ይህን አደንቃለሁ። ነገር ግን አንዳንዴ በጣም ግነት የበዛበት ነጋቲቭ ፓርቷን ብቻ በመነጠል የሰው ቀልብ ለመሳብ የሚደርገው ጥረት አይዋጥልኝም። ለምሳሌ ዶክተሩ 10 ግዜ የሆነ መንገድ ላይ በፍጥነት አሽከረከረ እንበል፣ በአስሩ ዙር 8 ሰዉ ቢያድን የስንት ሰው ቤተሰብ ከሃዘን አተረፈ አይደለም። ሲቀጥል ሌላ ሀገር እኮ Public figure ከሀገራቸው አልፈው አለም ላይ ዝነኛ የሆኑት ህዝባቸው በሰጣቸው እውቅና ነው እኮ ስለማይሳሳቱም አይደለም። እኛስ አንድ ሰው ብቅ ሲል ስራውን ሳይሆን ስህተቱን ፈልገን ሞራሉን ሰብረን እንኳን እውቅና ልንሰጥ ይቅርና የባሰ እንቀብራቸዋለን። ሲቀጥል ሰመረ ለሰራው ቪዲዮ ዶክተሩ ምላሽ ቢሰጥ እናደድብሀለሁ አይባልም እኔ ብቻ ልክ ነኝም አይባልም ።
2026-10-19 06:34:29
6
winners :
አምቡላንስ ይጠቀም።
2026-10-19 13:56:33
5
Misganaw(MD,OBGYN) :
2026-10-19 15:25:59
7
Alemye Shibesh Official :
እውነት ነው
2026-10-19 06:29:32
9
user8252654654506 :
ስንትና ስንት ራስ ደስታ ደሆችን 30 ዓመት ያከሙ እንኳን ዝጉልን አላሉ ህክምና በዚህ ልክ ቢዝነስ መሆኑ እኛ በሱ ነው ያየነው ዶክተሮቹን እያዘላሸ ሰውን ከማዳን ለገንዘብ እንዲያስቡ እያስተማረብን ነው
2026-10-19 08:32:42
11
Mekdi :
ሰመረ አንተም እንደዘመኑ ወጣት ነህንዴ ለካ እሱኮ አንተ ያልከውን አላለም አንድ አንድ ጊዜ ስፈጥን ተረዱኚ ነው ያለው ከቻለችሁ ለዛውም ህግ ልጣስ ግን አልልም እያለ ነው የተናገረው ግን የዘመኑ ወጣት በጣም ይገርማን
2026-10-19 07:51:27
17
nega biruk :
ቀዮ መርጥ ሰው ምርጥ መልስ አለሰልስህ ሰተቱን አንድ በእንድ አሳቀፍከው።
2026-10-19 06:15:13
8
@@@ :
ጥሩ እይታ ነው ሠሜ🙏🙏🙏
2026-10-19 16:13:36
2
Tsehay A. :
በዚህ ዘመን የተረዳሁት ነገር ቢኖር ድብቅ ብሎ መኖርን የመሰለ መልካም ነገር አለመኖሩን ነው
2026-10-19 18:08:10
1
3MJ :
ቀላል እኮ ነው አምቡላንስ መግዛት ነው።
2026-10-19 16:34:18
2
To see more videos from user @harar_farm, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#Rust #Rustsurvival#Rustsolo #Konfuzion #Rustclan-2
#xyzbca #fypシ゚ #4you
#thelamentofautumn — he has his good side too #chenglei #xuruohan #cdrama #fyp
#CapCut
тучный жаб зашёл в #rust
توقف عن محاولة تغيير الناس_ _ ملخص كتاب _نظرية التغافل#تطوير_الذات #كتاب #نجاح
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy