@jimishaz: ጥቅምንት 8/2018 የዚህ ቀን ምሽት የተጨነቅነውን ጭንቀት ፤ የፈራነውን ፍርሀት ፤ መቼም የምንጨነቀው የምንፈራ አይመስልኝም ። ከአላህ ውሳኔ ውጪ በህይወታችን ምንም ነገር መቀየር እንደማንችል የዚህ ቀን ምስክር ነው ። አላህ በዚህ ቀን የተለመነው ልመና ፤ በዚህ ቀን የነበረው ተማፅኖ ሀጂን ማቆየት አይደለም እንደ ህፃን ዳግም ውልደታቸው ይሆን ነበር ። ነገር ግን እኛ የፈለግነው የተመኘነው ሳይሆን አላህ የፈለገውና የወሰነው ሆነ ። አባት ፤ መመኪያ ፤ መሪ ፤ መከታ ፤ ጀግና ፤ ተናናሽ ፤ ተወዳጅ ፤ ተናፋቂ ፤ ከሁሉም በፊት "ሰውነትን ሚያስቀድሙ " ታላቅ ዑለማ ካጣን ድፍን አንድ አመት ሆነን ። ሁሌም እንደ አዲስ ህመም ቁጭት የሚሆን ፤ እንደ ትኩስ ሀዘን ዛሬም ድረስ ሲታወሱ የሚያንገበግብ'ና ሚያስቆጭ ማጣትን ነው ኡመቱ ያጣው ፤ አላህ ባመረ በተዋበው ጀነቱ ያቀማጥሎት ። ሁሌም እናስቦታለን ። መሰብሰቢያችን እስኪደርስ ሁሌም እንናፍቆታለን ። ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ !

jimi ደኢፉ✌
jimi ደኢፉ✌
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 05:00:15 GMT
11973
1953
72
325

Music

Download

Comments

fozina70
fozina :
alah yznlachew jenetn ywefkachew[Heartwarming][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-20 08:17:07
0
ema.yene.alemmm
አልሃምዱሊላ :
አንቱ ትልቁ ሰዉ አላህ በጀነት ይገናኘን😢😭
2026-10-20 00:52:03
10
hindyaseid
Hindya seid :
Hejiye 🥺
2026-10-19 16:23:13
4
muka5960
muka :
yene abat😭😭😭
2026-10-19 13:43:53
1
muni7097
muni :
Yena beshasha allhe yejnte mushera yargote yena werq🥹🥹🥹🙇‍♀️
2026-10-19 07:09:14
1
jimishaz
jimi ደኢፉ✌ :
ጥቅምንት 8/2018 የዚህ ቀን ምሽት የተጨነቅነውን ጭንቀት ፤ የፈራነውን ፍርሀት ፤ መቼም የምንጨነቀው የምንፈራ አይመስልኝም ። ከአላህ ውሳኔ ውጪ በህይወታችን ምንም ነገር መቀየር እንደማንችል የዚህ ቀን ምስክር ነው ። አላህ በዚህ ቀን የተለመነው ልመና ፤ በዚህ ቀን የነበረው ተማፅኖ ሀጂን ማቆየት አይደለም እንደ ህፃን ዳግም ውልደታቸው ይሆን ነበር ። ነገር ግን እኛ የፈለግነው የተመኘነው ሳይሆን አላህ የፈለገውና የወሰነው ሆነ ። አባት ፤ መመኪያ ፤ መሪ ፤ መከታ ፤ ጀግና ፤ ተናናሽ ፤ ተወዳጅ ፤ ተናፋቂ ፤ ከሁሉም በፊት "ሰውነትን ሚያስቀድሙ " ታላቅ ዑለማ ካጣን ድፍን አንድ አመት ሆነን ። ሁሌም እንደ አዲስ ህመም ቁጭት የሚሆን ፤ እንደ ትኩስ ሀዘን ዛሬም ድረስ ሲታወሱ የሚያንገበግብ'ና ሚያስቆጭ ማጣትን ነው ኡመቱ ያጣው ፤ አላህ ባመረ በተዋበው ጀነቱ ያቀማጥሎት ። ሁሌም እናስቦታለን ። መሰብሰቢያችን እስኪደርስ ሁሌም እንናፍቆታለን ። ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ !
2026-10-19 17:05:46
9
princess24538
◎𝑠𝑒𝑚𝑢𝑡𝑖🧸.. :
አንቱ የኔ ትልቅ ሰው
2026-10-19 18:10:29
5
serawit762
serawit 🏆🥇🎯 :
የኔ አባት የውሉም አባት[Pleading][Pleading][Pleading]
2026-10-19 17:34:30
6
ebroman123
EBROMAN :
የጀነት ሰው 🥹
2026-10-19 18:59:27
4
bashaa140
ባሻ :
የረብ አላህ ብራህመቱ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው
2026-10-19 18:59:16
3
user3694070478581
user3694070478581 :
ኢላሂ አተው ጀነትን ወፍቃቸው በዝነትህ
2026-10-19 17:39:43
3
rukiya8412
rukiya :
ያረብ ጀነትን ወፍቅልን🤲
2026-10-19 20:05:10
2
comando22693
ጨዋነዉ ቀሚሷ👑👑👑 :
አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀቹ
2026-10-19 17:41:58
2
amir.m148
Aችmir m,,,, :
godelen enga 😢😭
2026-10-19 17:31:41
1
famiily10
ሁሉም እዳ ይከፈላል!! የናት እዳ ሲቀር 👌👌 :
🥰🥰
2026-10-19 19:26:59
1
sulyman.chistaw
Sule shegaw💪💪 :
hajiye
2026-10-19 15:02:01
0
nstar1140
daughter of ጦልሀ :
Uffff🥺
2026-10-19 19:25:13
1
princess24538
◎𝑠𝑒𝑚𝑢𝑡𝑖🧸.. :
ሀቅ ነው
2026-10-19 18:10:48
1
user28709363202330
የሙፍቲ ነኝ የሙፍቲሁ ሳልወላውል ምወዶሆ :
Hejiye😭😭😭 yena werk
2026-10-19 14:43:07
1
miramafi6
Mira mafi :
የኔ አባት ሀጂዬ😭😭
2026-10-19 18:18:28
1
je05062015
⭐️𝚓𝚎𝚢𝚕𝚊𝚗🇹🇷 :
Hajiye🥺
2026-10-19 17:07:42
1
anitabderu
A.B🎋🇪🇹🙏 :
አላህይራህማቸው🤲🤲
2026-10-19 23:01:18
1
abukii_abu
𝐀𝐛𝐮 𝐊𝐢📿 :
አጎደሉን💔💔💔
2026-10-19 16:26:51
1
humi6471
جمعية المشاريعيا 🥰 :
Yene abat Allah bejenetu yabashrlgn 🥰🥰
2026-10-19 20:32:15
1
www.tiktok.comseyabo
seya box :
uuuufffff😭😭😭😭😭😭
2026-10-19 17:27:32
1
To see more videos from user @jimishaz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About