@duocbluetiemxamsungsuong: Hình xăm cover kín lưng🔥 Tiệm xăm được blue mỹ phước 1 h5 bình dương🏘️ #CapCut #toptrending #dexuatxuhuong #tiktok #xuhuong

Được Blue
Được Blue
Open In TikTok:
Region: VN
Monday 19 October 2026 06:27:37 GMT
154269
7494
209
3611

Music

Download

Comments

nhung.gm01
Gilr tính nóng ❤️ :
Thứ t để ý là kkkk
2026-10-27 15:06:35
1
braylee0060
Braylee :
Mở bài khủng vậy?
2026-10-20 13:18:02
9
i.nhiii96
Ái Nhiii :
Quá đã ời😂😂😆😆🤭🤭😳😳
2026-10-27 11:36:10
2
_duy_nho_
_duy_nho_ :
A có nhận học trò kh z kkk
2026-10-27 11:36:16
1
mylinh111103
Mỹ Linh :
Hình xăm này to thế 🤭
2026-10-20 06:26:53
7
l.lm868
💐Quỳnh Lam 💐( ú cưng 🍄) :
bên mình có cần người phụ lau mực ko anh oi 🤫
2026-10-22 15:55:42
7
le.vinh240
🏡 レ乇 𝓥𝓘𝓝𝓗. 💁,🇻🇳. :
cái đó đẹp lắm đó anh 😬✌🥀
2026-10-19 06:57:43
6
lanchi101
Tiểu Thư Thiếu Nợ 🫰🏻 :
thề luôn thứ tôi để ý là những hình tatto ấy 😅
2026-10-19 08:07:02
4
thm.nguyn0419
👹Mợ Ba👹 :
Hình xăm đẹp quá😂
2026-10-21 07:15:43
1
kimphungcao199x
🍀Cô Gái Họ Cao :
hình xâm....
2026-10-24 15:47:52
1
ngocc.yeu470
Ngọc Quang ✈️ :
to quá trời luôn 🥰
2026-10-19 09:17:38
6
kkagaa99
愛寶💋99 :
😏
2026-10-19 08:12:40
2
tinadung11
🅜ỹỹ 🅓🅤🅝🅖🌷 :
Quá đã ời
2026-10-19 17:15:01
4
vodanh_xxx1
Trọng19ct🤍💙 :
ối giồi ôi
2026-10-19 09:23:12
3
chancaicuocdoinay2
boy toptop🎨 :
😋😋dệp
2026-10-25 10:29:29
1
ch.x.ke.cute
Trung Chí🩷 :
9h42p
2026-10-25 02:41:27
1
hienthu478
hienthu478 :
2026-10-19 08:02:30
3
huydong412
Đức huy 123 :
Ngon
2026-10-22 04:49:00
1
applepattaya
🅰️pple  :
2026-10-19 11:30:05
2
nhu2k3py
Nhu's Diary :
omg
2026-10-19 14:37:02
2
dy0s3i1w5585
dy0s3i1w5585 หนุ่ม :
😳
2026-10-21 00:47:23
1
b.hn0515
Bé Hân :
xem mà mê thiệt
2026-10-22 05:43:00
1
beminbaby97
🥰BÉ MỈN🥰 :
Ý là xăm á he😂
2026-10-19 15:45:34
1
thch.hoch7
Thạch Hoạch :
chắc áp lực lắm kkkk
2026-10-21 02:51:38
1
To see more videos from user @duocbluetiemxamsungsuong, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✝ ጽናጽል ::::::::::::::::::::::።።።። ጽናጽል ማለት በቁሙ ሻኩራ ቃጭል ማለት ነው። ጸናጽል አበው እግዚአብሔርን ያመሰገኑበት የተቀደሰ ንዋይ፣ የመዝሙር መሣሪያ ነው። ፩ኛ ዜና ፲፫፦፰ ዳዊት እና እስራኤል ሁሉ በቅኔና በበገና፤ በመሰንቆና በከበሮ፣ በጸናጽል እና በመለከት በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይዘምሩ ነበር። መዝ፲፭፦፭ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። ~ ፩ኛ ቆሮ ፲፫፥፩ በሰዎች እና በመላዕክት ልሳን ብናገር፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ፣ እንደሚጮኽ ነሐስ ወይም እንደሚንሸዋሸው ጸናጽል ሆኜለሁ። የጸናጽል አሠራር እና ምሳሌያዊ ትርጉም ጸናጽል የ
✝ ጽናጽል ::::::::::::::::::::::።።።። ጽናጽል ማለት በቁሙ ሻኩራ ቃጭል ማለት ነው። ጸናጽል አበው እግዚአብሔርን ያመሰገኑበት የተቀደሰ ንዋይ፣ የመዝሙር መሣሪያ ነው። ፩ኛ ዜና ፲፫፦፰ ዳዊት እና እስራኤል ሁሉ በቅኔና በበገና፤ በመሰንቆና በከበሮ፣ በጸናጽል እና በመለከት በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይዘምሩ ነበር። መዝ፲፭፦፭ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት። ~ ፩ኛ ቆሮ ፲፫፥፩ በሰዎች እና በመላዕክት ልሳን ብናገር፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ፣ እንደሚጮኽ ነሐስ ወይም እንደሚንሸዋሸው ጸናጽል ሆኜለሁ። የጸናጽል አሠራር እና ምሳሌያዊ ትርጉም ጸናጽል የ"ሀ" ቅርጽ ዓይነት ያለው ሲሆን፣ የሚሠራውም ከብር፣ ከነሐስ፣ ከወርቅ ይሠራል። በ"ሀ" ቅርጽ መሀል ለመሀል ሁለት ዘንጎች እንዲኖሩት ይደረጋል። በዘንጎቹ ላይ ቅጠሎች (ሻኩራዎች) ይንጠለጠላሉ። እነዚህ ሻኩራዎች ቁጥራቸው የታወቀና የተወሰነ ነው። ከላይ ቀስት የሚመስል ደጋን ይሠራል። "ሀ" ቅርጽ ያለው ከታች ለመያዣ እንዲሆን እጀታ ይሠራለታል። በግራና በቀኝ ያሉት ሁለቱ አምዶች የሁለቱ ኪዳናት፣ የብሉይ እና የሐዲስ ኪዳን ምሳሌዎች ናቸው። ጸናጽሉን የሚያጸኑት እና የሚያቆሙት ሁለቱ አምዶች እንደሆኑ ሁሉ፣ ሃይማኖትም የሚጸናው በብሉይ እና በሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ነው። ሁለቱ ጋድሞች በሁለቱ አምዶች መካከል የሚዘረጉ ሻኩራዎችን የሚይዙ ሁለት ጋድሞች አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ተኝቶ፣ መላዕክት ሲወጡባትና ሲወርዱባት ያያት የብርሃን መሰላል ምሳሌ ነው። ዘፍ ፳፰፥፲፪ እነዚህ ጋድሞች (የተጋደሙት) ሁለት የሆኑበት ምሳሌ፦ ፩. የክርስቶስን ሁለት ልደታት ምሳሌዎች ናቸው። እነርሱም፦ * ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት መወለዱን። * ድኅረ ዓለም ከድንግል ማርያም ያለ አባት መወለዱን ሲገልጹ ነው። ፪. የፍቅረ ቢጽ እና የፍቅረ እግዚአብሔር ምሳሌ ናቸው። መላዕክት ጋድሞቹን እየረገጡ ወደ ላይ ሲወጡ፣ ወደ ታችም ሲወርዱ እንደነበር አባታችን ያዕቆብ አይቷል። ይህም ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅረ ቢጽን ገንዘብ አድርጎ ወደ መንግሥተ ሰማያት እንዲገባ ለማጠየቅ ጋድሞቹ ሁለት ሆነዋል። ፫. የደቂቀ አዳም እና የደቂቀ መላዕክት ምሳሌ ናቸው። በጋድሞቹ ላይ እየወጡና እየወረዱ የታዩ ቅዱሳን መላዕክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ይዘምሩ ነበር። በሐዲስ ኪዳን ከቅዱሳን መላዕክት ጋር ደቂቀ አዳምም በአንድነት ሆነው እንዳመሰገኑ ለማጠየቅ ነው። ሌላው ሁለቱን ጋድሞች ስናይ፣ ደቂቀ አዳም ከቅዱሳን መላዕክት ጋር እንዳመሰገኑ እናስባለን። ቅጠሎቹ ወይም ሻኩራዎቹ የቅዱሳን መላዕክት ምሳሌዎች ናቸው። ስናወዛውዘው ድምፅ መስጠቱ፣ ያዕቆብ ባያት መሰላል ላይ መላዕክት ሲወጡና ሲወርዱ ያመሰገኑትን የመላዕክት ምስጋና ድምፅ ያመለክታል። የሻኩራዎቹ ቁጥር በጋድሞቹ ላይ የተለያየ መጠን (ቁጥር) ያላቸው ሻኩራዎች ሊደረጉ ይችላሉ። * አምስት ከሆኑ፣ የአምስቱ አዕማደ ምስጢር ምሳሌ ናቸው። * ስድስት ከሆኑ፣ የስድስቱ ቃላተ ወንጌል ምሳሌ ናቸው። * ሰባት ከሆኑ፣ የሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ይሆናል ማለት ነው። ጸናጽል በቀስተ ደመና መያዣ በጸናጽል ላይ የምናገኘው ቀስተ ደመና መያዣ ለኖህ የተሰጠው ቃል ኪዳን ምሳሌ ነው። እግዚአብሔርም አለ፦ "በእኔና በአንተ መካከል፣ ካንተም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ለዘለዓለም የማደርገው የቃል ኪዳን ምልክት ይህ ነው። ቀስቴን በደመና አድርጌዋለሁ፤ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።" ዘፍ ፱፦፲፪ የኖህ ቀስተ ደመና ትርጉም በጥንት ዘመን ቀስት የያዘ ሰው የቀስቱን ደጋን ወደ ራሱ አዙሮ ከተገለጠ፣ ለጦርነት ሳይሆን ለሰላም እንደመጣ ይታወቅ ነበር። ደጋኑን ወደ ሰዎች አዙሮ ከተገለጠ ግን፣ ለጦርነት እንደመጣ ይታወቃል። ለኖህ የተገለጠለት ቀስተ ደመና ደጋኑ ወደ ምድር የዞረ ቢሆን፣ እግዚአብሔር እንደተጣላን ያመለክት ነበር። ነገር ግን የዚህ ቀስት ደጋን ወደ ሰማይ፣ ወደ እግዚአብሔር የዞረ ስለሆነ፣ እግዚአብሔር በዐይነ መዓት ሳይሆን በሰላም እንደጎበኘን ያመለክታል። ስለዚህ የኖህ ቃል ኪዳን የምሕረት ምልክት ነው። አባቶቻችን ቀስተ ደመናው በላዩ በተሠራበት ጸናጽል ሲያመሰግኑ፣ ኪዳነ ኖህን አስበህ እርዳን፣ ምሕረት አድርግልን፣ ይቅር በለን ማለታቸው ነው። ይህን ምስጢር የገለጸልን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። አሜን፣ አሜን፣ አሜን።

About