@ethiopian.electri: የኤሌክትሪክ ተደራሽነት በአሰንት(ASCENT)ፕሮግራም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን እውን ለማድር አሰንት (ASCENT) «አክስሌሬቲንግ ሰስተኔብል ክሊን ኢነረጂ አክሰስ ትራነስፎርሜሽን» የተሰኝ ፕሮግራም በሥራ ላይ አውሏል፡፡ ➡️ ፕሮግራሙ አላማ 👉1.1 ሚሊዮን አባወራዎችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ፣ 👉የጊዜ ሰሌዳ፦ ፕሮግራሙ በ3 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን 300 የገጠር መንደሮችን እና በርካታ ቦታዎችን ለማዳረስ ታቅዷል፣ 👉የተሸፈኑ አካባቢዎች፦ በመላ ሀገሪቱ ከመካከለኛ የኤሌክትሪክ መስመር እስከ 1.5 ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኙና በአካባቢያቸው የኤሌክትሪክ መስመር እያለፈ አገልግሎቱን ያላገኙ ወገኖችን ማገናኘት። ➡️ የተዘረጉ መሠረተ ልማቶችና የተመዘገቡ ውጤቶች 👉689 ባለ 200 kVA ትራንስፎርመሮች ተተክለዋል፣ 👉562.046 ኪሎ ሜትር መካከለኛ መስመር ተዘርግቷል፣ 👉1ሺህ 582.079 ኪሎ ሜትር የዝቅተኛ መስመር ተዘርግቷል፣ ➡️ የኤሌክትርክ ተደራሽነት 👉የተሸፈኑ ቦታዎች፦ 600 አካባቢዎች 👉አጠቃላይ ተጠቃሚ ደንበኞች፦94 ሺህ 876 👉የአዳማ፣ ደሴ፣ ሻሸመኔ፣ ወልዲያ፣ ጅማ ተጠቃሚ ከሆኑ ሪጅኖች መካከል ተጠቃሾች ናቸው፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 06:59:04 GMT
3656
193
3
35

Music

Download

Comments

engineer.roba.geme
Engineer Roba Gemechu :
😍😍😍
2026-10-19 09:00:06
0
tata132249
Tata :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-19 08:53:47
0
ekd5257
EKD :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-19 18:53:46
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About