@alpha_1980: #ethiopia #african #አማርኛ #habesha #amharic

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 19 October 2026 08:15:24 GMT
155840
18288
884
5432

Music

Download

Comments

de.657
Ą.Ķ 47 :
burkina faso ፈረንሳይን ካባረረች ቡሀላ ፈረንሳይ ኢኮኖሚዋ ተቃዉሷል
2026-10-19 08:46:43
418
muniasoni
muniasoni :
የ ሺሪንክ እና ስኪምፕ ፍሌሽኑን ነገር ለ መርካቶ ስልጤ አትንገርብን 🥺
2026-10-19 14:50:20
42
boye12340
Gracenoir :
መላው አፍሪካዊ ቢሰማህ ምኞቴ ነው። ኩራታችን ነህ
2026-10-19 09:01:40
279
muaznazif
Muaz Nezif :
ስለምዕራቡ ዓለም እና ስለአገዛዛቸው ስሰማህ እኔም ማስበውን በደንብ አዋቅረህ በእውቀት ስለምትነግረን ከራሴ ጋር ማወራ ነው ሚመስለኝ 😊 እናመሰግናለን የኢኮኖሚ መናጋት ከሁለቱ የዓለም ጦርነት ጋር የነበረውን ቁርኝትና አሁን ያለንበት ሁኔታስ ወደምን ሊያመራ ይችላል በሚለው ላይ ብትሰራልን እላለሁ 😊 በድጋሚ አመሰግናለሁ
2026-10-19 11:37:30
277
almaz.desale
Almaz Noir :
ታያላችሁ ወደፊት አፍሪካ አንድ ሁነን እንደምንኖር አምናለሁ 🥰🥺
2026-10-19 10:53:21
71
user4773449005144
ኤማሁስ @ 🎰 :
በጣም በጠላሁት የቲክ ቶክ መንደር ውስጥ ካሉ ጀግና ርዕሰ ሀሳብ ያለህ ነህ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ።🙏
2026-10-19 09:01:24
62
mercy12mikahel
Mercy12 :
ሰኞ ምጥት እውቀት ሽምት🥰 አፍሪካ አንድ ብንሆን አቤት ልማታችን! ምን ዋጋ አለው መጫወቻ አርገውን!ከዘመናዊም ቀኝ ግዛት ያልወጣን😔
2026-10-19 08:28:48
154
ormo286
URJII 🇪🇺🇪🇺👀 :
2026-10-19 08:35:14
30
adifiker21
AdiChachi :
ልጠይቅህ እስኪ በአክብሮት መለሰስልኝ🙏 አይነቁም እንጂ ቢነቁ ሁሉም የአፍረካ መሪዎች ወደውጭ የሚሰጡት የresource ጥቅም ቢያስቀሩ ሁሉም አሃጉራት አፍሪካ ላይ አስፈሪ ጦርነት አያነሱም ወይ?
2026-10-19 12:04:17
5
tiwan3464
tiwan🌸44🌸 :
እኛ ብቻ ብንረዳህ ምን ዋጋ አለው መንግስታት ቢመለከቱ መልካም ነበር
2026-10-19 12:48:00
35
alembedilu
Mekonnen alem :
አንተ ግን የት ሀገር ነው ምትኖረው ??
2026-10-19 10:04:46
11
www.tiktok.combilqis23
bilqis :
አፍሪካ ካልተዘረፈ ማንም በኢኮኖሚ እራሳቸው መቻል አይችሉም
2026-10-19 14:35:38
25
robelzeee
ሮቤል ዘለአለም ታደሰ :
የአንተ አንድ መልዕክት አንድ ሪፈረንስ መፅሀፍ ማለት ነው እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏
2026-10-19 08:28:19
53
besu.fikad82
fikadu molla :
ለኢትዮጵያውያን ዲይፖሎማቶች እንደ ተከታታይ ፊልም ማየት አለባቸው ያንተን ቤት🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-19 16:51:46
15
hamdia.a
hamdia.a :
The Shrinkflation on groceries is insane here in Massachusetts 😭
2026-10-21 23:37:02
1
micklol16
unknown :
አድናቂህ ነኝ ስለብሪኪናፋሶው ትራውሬ አውራን
2026-10-19 14:46:59
13
seni_sami
SENI :
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር🙏
2026-10-19 08:24:02
22
abhu436
User 🇩🇪🫡🫡 :
ደስ ብሎኝ ከሚሰመውቸው ሰዎች አንዱ አንተን ነው የንተን ቭድዮ መያት ከጀመርኩ ቧሀለ በጠም እይተዬ ተቀይሮወል በጣም። አመሰግነለው🙏🙏
2026-10-19 20:49:38
6
sabr_businessmen_service
Santa 🤌 :
ዛሬም እንደትላንት ጥልቅ መርጃ በሚገባን አገላልፅ 🫡
2026-10-19 10:39:57
14
habtamu.legsea
Habtamu Legsea :
እናመስግናልን፣ቲቸር።😳😳😳
2026-10-19 08:58:31
9
wow12958
ኤፍራታ #ሰላም ለኢትዮጵያ :
በትምህርት ቤቶቹ ሁኔታ በጣም ነው የተገረምኩት ይህን ያህል ለመማር አስቸጋሪ እስኪሆን ምን ይሰራሉ??
2026-10-19 08:25:44
6
ayni.ayni28
redu :
እውነት ነው የአፍሪካን ኢኦኖሚ እየበዘበዙ
2026-10-19 12:06:12
9
kiyanovich
kiyanovich :
እናመሰግናለን አንድ ስለ ቡርኪና ፋሶ ሻምበል ትራኦረ እየሄደ ስላለበት ቢሰራልን
2026-10-19 09:22:46
13
sarondejenu8
saron🦋🦋 :
you spoke my mind really I appreciate you 😌 🙏 ❤️💕 100%correct
2026-10-19 08:35:44
5
eyobman0
ባህራን :
ዘመንህን ይርዘም 🙏🙏🙏
2026-10-19 09:41:31
6
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About