@tekleyes2: #ፅጌ_ማህሌት #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #orthodox #ethiopian_tik_tok #ፅጌ_ማርያም

Yohanes Tekleyes
Yohanes Tekleyes
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 09:20:32 GMT
184074
19494
204
3286

Music

Download

Comments

dr.thitina
dr.thitina :
እረ ተዉ ሰው ከእግዚሀብሄር ቤት እንድንቀር ሰበብ አትሁኑ
2026-10-19 18:03:39
634
gech1510
𝑮𝒆𝒄𝒉🎶 :
ቤተክርስቲያን የሚተኘዉን የሰላም እንቅልፍ የትም አይወስደኝም🙏
2026-10-19 19:47:53
201
sol041619
sol 0416 :
እባካችሁ እንዲህ አትልቀቁ እዛው እናስተምር እንጂ እራሳችን አሳልፈን አንስጥ
2026-10-19 19:58:30
251
kenean19
ከነዓን :
Post mareg lemn aseflga newr new
2026-10-19 19:51:45
56
user2618359015084maru
amanuyel :
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ነገር አትልቀቁ ከዛው ማስተማር ነው ያለባችሁ
2026-10-20 05:52:58
16
ephicr7
Ephi777🇪🇹 :
newer nw
2026-10-20 17:02:36
0
yitbe42
yitbe@21💊🔑 :
ከዚህ ሁሉ ኪዳን ማድረስ እና ቅዳሴ ማስቀደስ ይሻላል
2026-10-19 19:52:10
31
user2323295861992
hero :
መከልከል ያለበት ጉዳይ ነው ለመተኛት እቤት ብንሆን አይሻልም በጣም ያበሣጫል እኛ ተኝተን የሚፀልየውን የሚያሸበሽበውን ሰው ማዳከም ስለሚሆን እቤት ብንቀመጥ እላለሁ
2026-10-19 19:51:12
13
alem212412
Hirut :
በጣም ከሚያናድነኝ ነገር መኝታ ነው ማርያምን ምኑን አደርን ይባላል የመተኛትማ እቤት መተኛት ይሻላል የሚቆሙትን ቦታ ከማሳጣት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
2026-10-19 18:08:08
19
tizitaabebe296
tizuabe :
እንኳንምተኙ እንዲህ አይበልም ለምን ሰድባችሁ ለተሣዳቢ ትሰጣላችሁ አይምጡ?
2026-10-20 05:05:37
5
elsabet.daniel8
Else :
ጌታ ሆይምንድነዉ ሕዝብ አረተነሱ🙏🙏🙏🙏
2026-10-19 13:29:07
15
mesi23614
Mesi :
ሀጥያት አደለም
2026-10-20 10:01:29
7
22atlas22chichinya
ቺቺንያ አትላስ :
ከዚህ ያወጣኝ ኢየሱስ ይባረክ
2026-10-20 07:12:39
5
.kalu.bereket
ተመስገን ለራሴ :
እኔ ያልገባኝ ነገር 🙏ለመተኛት ነዉ ወይስ ለፀሎት ነዉ የሚኬደዉ ከታላቅ ይቅርታ ጋር 🙏🙏
2026-10-19 18:06:55
26
tk3p6an4ft8l6f
ሰአሊለነ ቅድስት :
ደግሞኮ ደስ ሲል😍
2026-10-19 19:45:12
6
emu12279794355093
እሙ የሚካኤል ልጅ :
እህት ወንድሞቼ እኛ ስጋ ለባሾች ነንና በተቻለን አቅም ቀን ለመተኛት እንሞክር የእመቤታችንን በረከት በእንቅልፍ አናሳልፈው ፈጣሪ ለሁላችንም ሃይልና ብርታት ይስጠን።
2026-10-19 19:04:30
15
frehiw06
የድንግል ልጅ :
እና ያለቪድዮ አታስተምሩም መቅረፁ አስፈላጊ ነው??🤔🤨🤨ምንአይነት ስርአት ነው ትምህርቱ ጥሩነው ቪድዮው ግን አስፈላጊ አልነበረም🥺
2026-10-20 06:09:59
8
soliyana123456
Bee🐝 Manchester united ⚽️💪 :
ይንፈስብህና 👊 እኔ ግን በኣባቴ ቤት ለሽ እላለው ማህሌቱን እየሰማሁ ደሞ ሲጥም እንቅልፉ ኡፍፍፍ❤❤🙏
2026-10-20 08:05:43
0
seluti2221
selu🌸 :
endezi yechalal ende😁🥺🥺
2026-10-19 13:58:48
2
bale.sayicil.jimma
Girma king :
wey gud endezim alendy
2026-10-19 12:15:56
3
tige8042
tige❤❤❤ :
እዉነት ነው አባቴ
2026-10-19 20:00:49
2
shager_mekina_ethiopia
ᔕᕼᗩGEᖇ ᗰEKIᑎᗩ GEᗷIYᗩ ETᕼIOᑭIᗩ :
አይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
2026-10-20 12:37:33
1
netsanettefera0
user5822026186204 :
አቦ ተባረክ የተቸገርንበት ጉዳይነዉ
2026-10-20 06:04:10
3
mickyman90
LOL :
እዉነት በጣም ተቸግረናል በዛላይ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ይመጡና ከነልጆቻቸው ይተኛሉ ተነሱ ሲባሉ ስድባቸዉ
2026-10-20 06:11:29
0
selam21985
selam21 :
ትክክል ነዎት አባታችን
2026-10-20 06:18:41
1
To see more videos from user @tekleyes2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About