@mulukal_kal: ኪሳችሁ ሳይለወጥ ሃሳብ አቋማችሁን የሚያስለውጡ ፣ የኑሮን ፍርሃት የሚገፉላችሁ ፣ እንኳንስ እነሱን ያሳደጓቸውን ወላጆቻቸውን የሚያስናፍቋችሁ ሰዎች በድንገት ተከስተው ያውቃሉ? በጉጉት ማን ይሆን ያሳደገው መባልና አሳዳጊ የበደለው መባል ያለው በእጃችን ነው... አሳዳጊ አቅንቶ አሳድጎን በራሳችን የዘመምን ባንጠፋም በስብዕናችን ላይ የለፉ ልባሞችን ከውበት በላይ ተሸክመን መዞራችን ለሁሉም ቤተሰብ በገንዘብ ከመጦር የበለጠ ያስመሰግናል! #ethiopian_tik_tok #mulukal #habeshatiktok #ሙሉቃል #kesrabehuala
Mulukal_ ሙሉቃል
Region: ET
Monday 19 October 2026 09:58:31 GMT
Music
Download
Comments
Alif Perfumes :
ታዲያ ለምን በተመሳሳይ ሰው ያደጉ ከ አንድ ቤት የተለያየ ስብእና ያላቸው ልጆች ይኖራሉ
2026-10-19 11:31:16
33
Juye hawassa :
እያየኸን እንጂ😳😳😳
2026-10-19 11:24:41
25
@melona :
ሰላም ሙሌ ዘገይቶም ተጎድቸም የገባኝ ነገር ቤተሰብና አስተዳደግ የሚባለው ነገር እውነት ነው።
2026-10-19 10:15:26
47
haroya wolde :
ሰው ያሳዳጊው ውጤት ነው
2026-10-19 10:49:12
28
abcdefg :
ከጎደኛህ በላይ ያንተ መረዳት በጣም ይገርማል ማስተዋል እሄ ነው።
2026-10-19 11:59:37
27
ፀዳል♉✨ :
andandeko tru mehonhn mayet yemichl dnk lb yasfelgal hulum sew tirunethn liyaylk aychlm
2026-10-19 12:41:51
1
medHunter :
He's on pressure bro
2026-10-19 12:35:25
2
Kuku Araro :
Thank you Mule🙏
2026-10-19 12:26:40
2
Amanuel27 :
ማን! 7 አመት እቆያለሁ የምል ልጅ ነበርኩኝ! ያን ሁሉ ፍርሀቴን ጥዬ እንዳገባ አቅም የሆነችኝ ሚስቴ ናት! አንድ ሁለት ብዬ አክብጄ ያስቀመጥኩትን ሁሉ ስታቀልልኝ - እራሴን ለትዳር ወስኜ ነው ያገኘሁት! --- ከዛ ከትዳር በኋላ ከእናቷ ጋር በነበረን የ1 ሳምንት ቆይታ - "እንዲህም አይነት ድንቅ እናት አለ!" ነው ያስባለችኝ --- ልጄ ብላ ከልጆቿ አንዱ አድርጋኛለች!
2026-10-19 11:44:52
9
hagi beauty salon :
[Heartwarming][Heartwarming]s
2026-10-19 12:35:59
1
Amen Emy :
ሁሌም ላይሆን ይችላል አንዳንዴ የማይኖሩትን የሚያወሩ አሉ ባወኳቸው ብለህ የጓጓህላቸውን ያህል ምን ውስጥ ነው የገባሁትም ብለህ እንድትማረር የሚያደርጉህን አታጣም
2026-10-19 11:16:36
11
Alem Blessed :
እያየህን ብታወራ ሞር ሀሳብህ በአይን ይገባል !! የሀሳቦችህ አድናቂ ነኝ🙏
2026-10-19 10:56:02
6
Maki :
አወራርህ ደስ ይላል☺️
2026-10-19 12:25:38
2
ማማ :
አኛም ከሳቸዉ ማዉራት በጣም ናፍቆናል
2026-10-19 12:38:01
1
tigistmelese7 :
እኔ ሁሌም ማስበው ሁሉም ሰው የአሰተዳደጉ ውጤት ነው የማን ልጅ ነው የማን ልጅ ናት እንዴት አድርገው ቢያሳድጎት ነው ይባላል ቤተሰብ ይሰራል 🙏
2026-10-19 12:23:00
2
melkestore🥿 :
We also want to know your mother. You are a really great person too.🙏
2026-10-19 11:37:51
1
Tigist :
እህምምም 👌
2026-10-19 10:11:01
6
Radiant :
Betam
2026-10-19 12:39:57
1
mayet 🌸 :
ልጅ ቤተሰብን ይመስላል 🤗
2026-10-19 11:43:40
2
ljochie :
እናመሰግናለን እውነት
2026-10-19 11:58:59
2
Yora :
fact👌
2026-10-19 11:15:23
2
liloma :
true🙏🏿
2026-10-19 12:09:15
1
hwy :
yes
2026-10-19 11:51:05
1
helu🍒 :
Truly
2026-10-19 12:00:04
1
Danኤል :
እኔም ጓጓሁ
2026-10-19 12:20:47
1
To see more videos from user @mulukal_kal, please go to the Tikwm
homepage.