Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mireiamerino05: orgullosa de mi, siempre #parati #foryou
mireia ♡
Open In TikTok:
Region: ES
Monday 19 October 2026 11:28:09 GMT
61642
5688
103
390
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.49MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @mireiamerino05, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
costume inspoo #fyp #costume #halloween #OOTD #fitcheck
#صاحب ولا طير غلاي . #foryou #اغاني_ليبيه #ليبيا #foryoupagе
One of my favorite music... ~አንዳንድ ሰዎች ፍቅራችንን ረግጠው ይሄዱና ከቁስላችን ስናገግም ጠብቀው ደግመው ይመጣሉ.. ~እነዚህ ሰዎች ያፈቀረንና ፍቅርን ገፍተው ጥለው ሲሄድ እየተለመኑ እንኳን ሊቀሩ የማይፈልጉ ናቸው.....ግን ደግሞ ከጊዜ በኋላ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሆነው ስለጎዱን ሳይፀፀቱ የተፀፀቱ መስለው የይስሙላ ይቅርታ ይዘው የሚመጡ ~ልብ አቁስለው ጥለው ይሄዱና ከሄድቡት ቦታ አልመቻቸው ሲል ይቅርታ መጠየቅ በሚመስል ማስመል ድጋሚ ወደ ህይወታችን ሊመለሱ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው ~በንፁህ ልብ ያፈቀረን ሰው እድሜ በልተው ለጉዳት ዳርገው አፍቃሪ ሲለምን መራራት ሳይታይባቸው የገቡትን ቃልኪዳን ረስተው ወደ ሌላ ሰው ይሄዱና እኛም ተጎድተን ከጉዳቱ ማገገም እና እነሱን መርሳት ስንጀምር ....እነሱም የሄዱበት ቦታ አልመቻቸው ሲል አይናቸውን በጨው አጥበው ድጋሚ በማስመሰል ይቅርታ በመጠይቅ ወደ ህይወታችን ሊመለሱ የሚታገሉ ክፉ ሰዎች ናቸው... ~ታዲያ ይሄ ነገር የደረሰባት "ህብስት ጥሩነህ" እንዲህ ብላ ዘፈነች.... ህብስት ጥሩነህ ~"ከመሸ መጣህ"😥 "በሬ ሲንኳኳ ምን መጣ ብዬ ደጄ ቆመሀል ምነው አንተዬ አበባ ታቅፈህ መጣህ ለይመሰሉ አልዘገየህም ወይ ለይቅርታው ቃሉ ዐይን አወጣብህ ማበሉ የታዘባቹህ ጉድ በሉ" ~ከላይ ባለው ስንኝ አፍቃሪዋ "ትናንት ቃልህን አጥፈህ እየለመንኩህ ጥለህኝ ሄደህ ዛሬ ለይቅርታው ዘግይተህ አበባ ታቀፈህ የማስመሰል ይቅርታ ልጠይቀኝ በሬ ላይ ቆምክ...ታሪኬን መጎዳቴን የምታውቁ ሰዎች ኑ ጉድ በሉ ትላለች" "አንተው ራስህ በድለህ ራስህ ከሰሀል ካይንህ የገዛ እንባዬን አፍስሰሀል . . ሆነህ በደመቀበት በሞቀ አዳሪ ለእቅፍ የተዘረጋን እጅ ገፍታሪ የፍቅር ዋልታ ሰርሳሪ... የመውደድን ጌጥ መንዛሪ" ~ትቀጥልና "ራስህ በድለህ ግን እኔ ማለቀስ ሲገባኝ በሰዎች ዘንድ እንደተበደልክ አስመስለህ አንተ አለቀስክ እንባየንም መበደሌንም ቀማህኝ ...ለፍቅር የተዘረጋውን እጄን ገፍተህ በሞቀበት አዳሪ ነህና ጥለህኝ ሄድክ ...ፍቅሬን አሳንስህ መወደዴንም በጌጥ ተምነህ" ትለዋለች "አትራቀኝ ተው ስልህ በመሰቀሉ ስማፀንህ ህያው ፍቅሬን ረግጠሀል ዛሬ ምነው ምን ታይቶሀል" ~"እንደዛ አትራቀኝ ስልህ በአባቶችና በመስቀሉ ፊት ስማፀንህ ፍቅሬን ገፍተህ ጥለህኝ ሄደሃል....ዛሬ ምን የተለየ ነገር አይተህ ነው በሬ ድረስ የመጣህው? " ትለዋለች ከላይ ባለው ጥያቄ በሚመስል ስንኝ! ኧኸኸኸኸኸኸኸኸኸ ኧኸኸኸኸኸኸኸኸኸ(2x) "ምነው ከመሸ መጣህ ቀኑ ካለፈ ደጄ ቄጠማው ደርቆ እሾህ ካረፈ . . አንተ በአንድ ቃልኪዳን ሁለት ቤት ሰሪ ምነው ደርሶ መሆንህ ማህተብ አሳሪ እንደመስቀል ወፍፍ በራሪ... በየሞቀበት ዘማሪ..." ~ከላይ ባለው ስንኝ ደግሞ "ከመሼ ቀኑ ካለፈ ለይቅረታ ዘግይተህ እኔም ላንተ ያለኝን ፍቅር ከጉዳቴ ብዛት ወደ ጥላቻ ሲቀየር አርፍደህ መጣህ....አንተ በአንድ ቃልኪዳን ሁለት ቤተ ሰሪ የሆንክ ሰው ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ሀይማኖተኛ እና ማህተብ አሳሪ መስለህ የመጣህው?" ትለዋለች እንደማትሸውድና እንዳረሳችው ማንነቱን እንደምታስተወሰው እየነገረችው! "እንባ ጅረት ርሶ ፊቴ አይዞሽ የሚል ባጣም ቤቴ ሰላሜ ነው ቀሪ ሀብቴ አትንጠቀኝ በእመቤቴ" ~በመጨረሻም "አይዞሽ የሚል በሌለበት ቤት በብቸኝነት አልቅሼ ነውና ከጉዳቴ ያገገምኩት ...እባክህ ከስንት ስቃይ በኋላ ያገኘውትን ሰላሜን አትንጠቀኝ በእመቤቴ እሱ ነውና ቀሪ ሀብቴ...እባክህ ተወኝ " እያለች ትለምነዋለች ሰላሟን ድጋሚ እንዳይነጥቃት በማሰብ! ግጥም ~ተመስገን አፈወርቅ ዜማ ~ ብስራት ጋረደው ቅንብር ~አበጋዝ ሺዎታ ~በጣም በሚገርም ሁኔታ ግጥምና ዜማው ከቅንብሩ ጋር የተዋህደ ጥንቅቅ ያለ ሙዚቃ!🙌 ✍️ Jah Mc #ህብስትጥሩነህ #jahmc1 #ethiopian_tik_tok #ethiopianmusic #fyp @gigi_shebabaw fans
ঘুমহীন রাত একটু বেশি সুন্দর হয়.!! 😌❤️🩹 #foryou #foryoupage #viral #caption #অভিশপ্ত_me🕊️
#fy#snap #car #photos #fake
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy