@888market.ae: ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ፦ - የስራ መደቡ መጠሪያ ...... ዴሊቨሪ እና ማስተዋወቅ፤ - የስራ ቦታ ......................አዲስ አበባ በሁሉም ክፍለከተሞች፤ - ተፈላጊ የት/ት ደረጃ ........ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፤ - ተፈላጊ ልዩ ችሎታ ...........ከሰዎች ጋር በቀላሉ መግባባት የሚችል/የምትችል፤ - እድሜ ........................ ከ 20 እስከ 35 የሆነ/የሆነች፤ - ደሞዝ ........................ በድርጅቱ ስኬል መሰረት፤ - የቅጥር ሁኔታ .............. በቋሚነት፤ - Android Application Download ማድረግ የሚችል ስልክ ያለው/ያላት፤ መመዝገቢያ ቦታ አድራሻ፦ 🗣 ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ሕንፃ ጎን "ፒዮኒ ሕንፃ" 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 612/D

ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 19 October 2026 11:57:12 GMT
63613
3681
272
513

Music

Download

Comments

selt698
selam yemarym lij 👗🐝🐝🐝 :
ወልድዬ የኔ ወንድም ስማኝ ፈጣሪ ይሰጣል ያሳጣል ግን በፈጠረህ ተማርበት ሰዉ አትመን 🙏🙏
2026-10-19 12:34:34
42
chuhu200
እግዚአብሄር እረኛዬነው :
ወደካሜራው ዙር
2026-10-19 13:28:21
3
hadikonjo3
Hadra Ahmed :
fb laye sewe eredalhue yemtelwe nehe
2026-10-19 13:25:33
0
treu.love.never.dies
Ararsa OLD Dish ሰሪው 📡 🏍😝😝 :
era wasedugn ba motar 9 amete naw
2026-10-19 13:20:10
0
atomichabit_2
nolawe :
err yet sefer new?
2026-10-19 13:14:09
0
menkir08
Gashaw :
የተወሰነ አንብቤያለሁ እንደሐገሪቱ ካሪኩለምም እስከሁለተኛ ዲግሪ ቆጥሬያለሁ የተወሰኑ የህዎት ውጣውረዶችነም አይቻለሁ ከበዙ የተማሩም ያልተማሩም ሰዎችን በንግዱ አለምም የተወሰኑ ነጋዴዎችን አግኝቼ አብሬ ለመስረት ሞክሬያለው እንዳንተ ግን ቀና ደግ የሰውን ችግር የምትረዳ በጣም ሲበዛ ግልጽ .....ሰው አላየውም ታዲያ ሰዎች ይህን ሰው ለማጥፋት ለማሸማቀቅ ከምንጥር ብንችል አብረን ሰርተን ተጋግዘን ለመለወጥ ብንጥር ካልሆነም ለህት ወንድሞቻችን የስራ እድል ስለፈጠረ በምንችለው ሁሉ ብናበረታታው አይዞህ ብንለው በተለይ ውለታው ያለባችሁ ኢትዮጵያውያን ለህሊናችሁ ስትሉ በዚህ ጊዜ ከጎኑ ቁሙ
2026-10-19 12:12:54
16
kabaymado
Yite jovial19 :
ደሞዝ ቅድሚያ ከሆነ አለሁ 😁
2026-10-19 12:12:04
4
user9750103601802
BKW :
ወልድየ and also i heve driving license
2026-10-19 13:12:21
0
fenan12215
Finfinneefi Oromiyaa 🌳 :
What about Amen go drivers
2026-10-19 13:26:17
0
habiibahmed2030
⚜꧁❥حبيب꧁❥🇹🇷 :
ወንዲም ጥላ እኔ ብዙ አላውቅህም በቅርብ ነው ያየሁህ አይዞን በርታ ፈጣሪ ወደነበርክበት ክፍ አድርጎ ይመልስህ
2026-10-19 12:48:06
4
dani50368
Dani❤️ Ⓐ💚Ⓓ💕 :
ደሞ በዚ መጣህ ይመችህ
2026-10-19 12:30:20
3
abdi.sherefedin
ABD I 143 🇪🇹 :
ሀቢቢ አላህ ያግዝ ነገር ግን የሰራ እድል ካለ ብታሰራኝ
2026-10-19 12:02:58
3
darmaru0
darmaru :
ene algnee yet newo
2026-10-19 12:06:21
0
seble7487
Seble :
እሰኪ ዱባይ የምመጣበትን ምክነያት ንገረኝ ሳዑዲነኝ በማሪያም ልምጣና ቀለል አለቦታ ገብቼ ልሥራ ልጆቼን ላሣድግ በማሪያም
2026-10-19 13:28:31
1
mimidan06
mimi :
ማስታወቂያው የሚያበቃበትን ቀን ብትነግረን
2026-10-19 12:34:51
1
netsanetazeze
ገብርኤል አባቴ💓 :
🥺ምቀኞ አተን አስትተዉ ለራሳቸዉ መስራት ጀመሩ ማርያምን ትናት አተ ትዝአልከኚ ማነንም አትስማ ወደፊት🥺
2026-10-19 13:26:07
1
meeron28
MeeronⓂ💞💕 :
የለ ማጃፊቃ እደት ይቻላል🥺??
2026-10-19 13:11:33
1
s8238610
💞ታMaኟ 🦋☦️⬅️GONDAR :
ወልዴ እባክህ እርዳኝ ባሌ አረገዘ እኮ🥹🫢🙄
2026-10-19 13:24:28
0
batty37
ቤተ💙ልሔም♒️☄️💥☦️ :
አንተ በጣም መልካም ልብ ስላለክ ነው ወልደጊዮርጊስ ይልቃል እግዚአብሔር በፀጋው ከፍ ያለ ዙፋንን እንዲያዘጋጅልክ ምኞትና ፀሎቴ ነው ሁሌም የሠውን ከፍታ ትንሽ ትልቅ ሳትል ብቻ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ወደፊት ጋብቻ....🛐
2026-10-19 13:03:53
0
nunununye1
ባላገሯ💝🔐 :
ኢቶ ዉስጥ ነዉ ወይስ ኢማራት
2026-10-19 12:12:57
0
fasilawit27
ማስተዋል ጎንደሬዋ👸 የአሳምነው ልጅ💪❤🦅 :
አይዞን በርታልን ወንድማለም❤😍🙏
2026-10-19 12:57:58
1
a0089923
የማርያም :
ኢማራት ዉስጥ ስራ ካለ በካስሌሽን ተባበሩኝ 🥰
2026-10-19 12:48:31
3
tirsit.4
ስደት ነው መምሬ :
እባክህ ወንድሜ የ23 ዓመት ወንድ ልጅ አለኝ ትምህርት እስከ አስራ ሁለት ተምሯል በፈጣሪ ስራ አስገባልኝ እኔ አረብ አገር ነኝ ነኝ 47 ዓመቴ ነው ደከመኝ ኩላሊቴ እያማኝ ነው አገሬ ጋብቼ ከልጆቼ ጋር ላሳልፍ እባክህ ስራ አስገባልኝ ትንንሽ ልጆች ሁለት አሉኝ ባማርያም አትለፋኝ
2026-10-19 12:27:39
3
habib_______________mom
ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘ ⸝່ࠡࠣ᠊᠆ࠣ࠘ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘𐡏═━一✵ :
ሲጠራቀም ጥሩኝ
2026-10-19 12:01:12
0
life.is.so.hard.21
🦋ሳራ🦋🦁 :
ወልደ ጊዮርጊስ በዋትሳፕ ተወካይ ነኝ እያሉ ብዙ ሰዎች ብር እንስጣችሑ ይላሉ ከዛ በኋላ ደግሞ ብሮትን የማስተላለፊያ ብር ላኩ እሚሉት ምንድነው 😂😁
2026-10-19 12:40:05
0
To see more videos from user @888market.ae, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About