@dr.jeylan: የሻገተ ምግብ ባለመመገብ የጉበታችሁን ጤና ጠብቁ! #aflatoxin #በርበሬ

Dr.Jeylan | Internist
Dr.Jeylan | Internist
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 13:23:25 GMT
50162
2168
43
1721

Music

Download

Comments

ab64731
Ab👸 :
እና ህዝቤ ኮ የሻገተ እንጀራ እያሞቀ ነው እሚበላው
2026-10-19 14:56:17
59
drneway
Dr. Neway :
[Perfect score][Perfect score][Perfect score] Thank you doc 🫡
2026-10-19 13:47:13
0
claycatania
Explorer :
what you are saying is true but why you conventional medicine Doctors say lies like "your body can detox all the toxins and poisons"? answer this question if your paradigm works?
2026-10-19 18:45:33
1
onlyfikirs
only fokir :
በጥናት ከተረጋገጠ ለምን አትጠቅስም?
2026-10-19 14:52:14
12
user329956877142
user329956877142 SwBA :
Where are you been all this time?
2026-10-19 17:11:09
2
diribayo
User@1215 :
wetetun brand menager yesew hiwot beltobik nw?
2026-10-19 15:36:52
1
simu45154
simu :
ግድ የላቹም በርበሬውን ስጡኝ እና ማን አፍላ ቶክሲን እንደሆነ አሳያቹዋለው ዝም በሉ አትስሙ በርበሬ እጥብ አርጋቹ አስጡ እኔ ባልትና ሳዘጋጅ ክረምት ነበረ እና ፀሀይ አስቸግሮኝ ብዙ ጊዜ ቤት ተቀምጦ ሻገተ ፀሀይ ሲወጣ ጠብቄ እጥብ አርጌ አምሼ ቀምሜ ለ7ወር ተጠቀምኩት እና ምን ሆንን
2026-10-19 18:19:00
1
hayumm474
Hayu sweet corner :
enjeras
2026-10-19 14:31:27
1
tesfa76822
Tesfa :
አንዳንዴ ዳቦ ቤቶች የሻገተ ኬክ ይሸጣሉ
2026-10-19 17:42:43
2
user673752789287
user01748865289586626616 :
ዕድሜ ለምግብና መድኃኒት ቁጥጥሮች ይሄው የተበላሸ ወይም ሞርማሊን የተጨመረበት ወተት አግቻለሁ አለ ግን እርምጃ ወስዶ ሌላውን ለማስተማር ያደረገው ምንም ነገር የለም ታዲያ ለእኛ መናገሩ ለምን አስፈለገ ? ሄዳችሁ ደብድቡልኝ ነው ? አልገባኝም ? ስቀጥል ወተት መበከሉን በሚዲያ ከተነገረ በኃላ አንድ ዶ/ር ወጥቶ ውሸት ነው ጉዳዩ እኔን ነው የምመለከተው ታዲያ እኔ እያለሁ እንዴት የመንግሥት ሚዲያ በዚህ ልክ ይዋሻል ብሎ ነበር ግን እኛ ሚስጥሩ ገብቶናል መንግስት እራሱ ነው ወጥቶ እንድያስተባባል ያደረገው ምክንያቱ ኃላፊነቱን አልተወጣም በዚህ ሰዓት መንግስትን የምያሳስበው የማበረሰህቡ ጤንነት ሳይሆን የማበረሰቡን ገንዘብ በኢትዮ ተሌኮም በኩል እንዴት አድርጎ እነደምዘርፍ ነውና 💔💔💔💔
2026-10-19 17:04:09
2
www.tiktok.comboost
Booster :
የሻገተ እንጀራ የተለመደ ነው ግንዛቤ የላቸውም
2026-10-19 14:35:49
2
levanovich_tartarian
ኩንታ ኩንቴ (Levi) :
ተፈጭቶ የታሸገ ከሆነ እንዴት ነው የምንለየው?
2026-10-19 15:07:17
1
hayunegessa4
Hayu Negessa Official3 :
ልጅ እያለሁ የሻገተ እንጀራ እወድ ነበር እና የዛነ ስሻግት ነጭ ነበር የምሆነው አሁን ግን ስሻግት አረንጓዴ ነው የምሆነው
2026-10-19 18:17:29
0
zemzemyasin0
Anu :
shukren Dr.
2026-10-19 19:03:27
0
user52067517346881
user52067517346881 :
arrbahweni sate tela bhilawe metet eraswo yeferali aserracwe andande bota yemetkemacwe yehie ayentoce ktrfemertena nwe?
2026-10-19 18:42:29
0
kidus1271
kidus.ናዙ :
በቸርነቱ ነው ያለነው🙏🙏🙏
2026-10-19 17:46:48
0
amriya.debele
Amriya online shop ☪️🇪🇹🇵🇸 :
እንጀራ ስናሞቀው ይጠፋል ?
2026-10-19 18:20:43
0
feti064
me &my :
ሆ በትክክል በጥናት ከተረጋገጠ እና ከታወቀ ለምን አትነግረንም ስሙን መቼስ ለልጆችህ አትጠቀመዉም አንተ ስላወከዉ እያየህ ታዲያ እኛ ለልጆቻችን ስንሰጥ ዝም ትላለህ እንዴት ያስችላቹዋል ወይ አትንገሩን አትምከሩን ሆ ሰዉ እንዴት ነዉ ሚያስበዉ በአላህ ሲያበሳጭ
2026-10-19 19:03:22
0
user6712278586168
ዱባይ ውስጥ :
shola ወተት
2026-10-19 17:16:15
0
ao123258
semich :
enjeras
2026-10-19 16:13:33
0
mimiabebe2
Mimisha :
እኛ ከምናውቀው እንጠነቀቃለን ከማናውቀው አምላክ ይጠብቀን በጣም ከባድ ነው
2026-10-19 17:34:33
0
nardosbelhu
ናርዶስ 💞 :
what about እንጀራ?
2026-10-19 17:32:09
0
user172730703902
ሚሚ :
yeshagete enjera eyamokin adel minibelawu
2026-10-19 17:41:17
0
etenesh47
Etenesh Wolde :
እናመሰግናለን
2026-10-19 20:16:00
0
ab64731
Ab👸 :
እንጀራስ?
2026-10-19 14:53:29
0
To see more videos from user @dr.jeylan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About