@ketilelisa: እስላም አሸባሪ ነው ? ማነው አሸባሪው ሙስሊሙ ወይስ መሪዎቹ#ethiopian_tik_tok #fyp #ketihumanity #habeshatiktok

Keti Humanity
Keti Humanity
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 14:07:58 GMT
4671
1002
66
521

Music

Download

Comments

lovelovelifejvcc
Princess👸🩶 :
መሪዎች ኢስላም ሰላም እንደሆነ ያውቃሉ ግን ሰላም ከሆነ ገቢም ሆነ ፖለቲካ አይኖርም ፖለቲካ ከሌለ ደሞ መሪ የመሆን ዕድል የላችዉም ሚፈሩት ሰላምን ነው ኢስላም ሰላም ስለሆነ!!!
2026-10-19 14:24:05
33
creator.search.ins5217
Ummu Merwan :
ant liyu sew
2026-10-19 16:00:18
0
ferda.edris
Ferda Edris :
ኢሰላም ሰላም ነዉ
2026-10-19 14:20:44
11
fyadasewa
f,yadasewa :
ሀሰት ነዉ እሰላም ሰላም ነዉ
2026-10-19 14:13:30
8
mohammed.ayww
Mohammed Ayww :
ወንድሜ ምን መሠለህ,,, እሥልምና አሸባሪ ሆኖ ሣይሆን,,, እሥልምና እውነተኛ እና ፍትሀዊ ሀይማኖት ነው። የአለም መሪዎች ደግሞ እውነተኛ እና ፍትሀዊ አይደሉም ። ለዛ ነው እነዚህ መሪዎች እሥልምናን የሚፈሩት እና እሥልምና በአለም ላይ እንዳይሥፋፋ ቀን ከሌሊት የሚሠሩት።
2026-10-19 14:55:11
11
salih.mehamed98
Salih Mehamed :
@Princess👸🩶:መሪዎች ኢስላም ሰላም እንደሆነ ያውቃሉ ግን ሰላም ከሆነ ገቢም ሆነ ፖለቲካ አይኖርም ፖለቲካ ከሌለ ደሞ መሪ የመሆን ዕድል የላችዉም ሚፈሩት ሰላምን ነው ኢስላም ሰላም ስለሆነ!!!
2026-10-19 16:04:11
2
user8751711945517
abuki :
ewnet eko drom ayfelegm bro
2026-10-19 14:23:08
2
ethiogaza50
ethio gaza :
የእውነት ሰው አለህ ይጠብቅህ ያኔ አበት
2026-10-19 21:23:48
1
imanhussen42
ኢማን❤❤ :
እስልምና ማለት የሃቅ ሃይማኖት ነው ሊያጠፉት እና ሊያከፋፍሉን ሊያባሉን ይፈልጋሉ
2026-10-20 07:23:22
0
neju1008
neju :
iwnetin silemiferu
2026-10-20 06:37:48
0
user3860010537907
Tofike Arbo :
አለም በሰላም ወላ ማደር ስለማይፈለግ
2026-10-19 14:42:44
1
user8125685140051
jjjjjj m :
እሰላም እወነትኛ ሰወ ሰለሁነ ነወ እሸ
2026-10-19 14:21:28
2
user4244857674230
habiba :
ነፍሳቸው እውነትመሆኑንስለምታውቅ ነው እራሳቸውተሸብረው አሸባሪየሚሉት
2026-10-20 05:06:26
0
user982329780585
huriya :
እውነት ማር ስለወነ
2026-10-19 14:39:57
1
user74415429013761
nesredin fereja :
እንኳን በሽብር ሰው ሊገል ያለ ምክንያት ቅጠል መቁረጥ አይቻልም ቆይ ሙስሊም የሚመራው በቁርሀን ነውኮ ቁራኑ ደሞ ሰላምን እንጂ የሰው ልጅ ግደሉ አይልም
2026-10-20 05:54:31
0
allahisone637
🇹🇷hiku News 📰 :
islam ሀቅ ስለሆነ
2026-10-19 20:15:11
0
meremali670
Merem Ali :
እውነት አይፈለግም
2026-10-20 04:29:04
0
fahmi.abdella.aman
Abu abdella &hamza🥰 :
islam means selam 👍👍👍👍🥰🥰
2026-10-19 19:11:45
0
karbe83
Karbala 313 :
እስላም ሠላም 🥰✌️
2026-10-19 16:40:26
0
user6016261440035
ስለሁሉ ነገር ኣልሃምዱሊላህ🤲🤲 :
ኢስላም ሰላም ነው።👌
2026-10-20 08:32:02
0
jo487846
jo :
መልሱ ውሸት ስለለለበተ ነው
2026-10-19 19:29:51
0
suud2696
🏆🎖️ማሻአላህ :
አደለም
2026-10-19 18:05:26
0
user3702183422676
ሸምሰልመዲና :
ሽብርተኝነትን ሥለሚቃወም
2026-10-19 19:33:13
0
user835918651237
mame123 :
እውነት ስለመይፈለግ
2026-10-19 22:03:47
0
To see more videos from user @ketilelisa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About