@dr.edris1174: ✅አዎ፣ ሊሆን ይችላል። በማታ ሰዓት አልጋ ላይ ሽንት መሸናት በታናናሽ ልጆች ዘንድ የተለመደ ነው። እስከ 4 ዓመት ዕድሜ ድረስ አብዛኞቹ ልጆች ንቁ ሲሆኑ ፊኛቸውን መቆጣጠር ይችላሉ። ነገር ግን በሚተኙበት ጊዜ ፊኛቸውን መቆጣጠር መቻል የተወሰነ ጊዜ ሊወስድባቸው ይችላል። 👉አንዳንድ ልጆች ዕድሜያቸው ከ 5 እስከ 7 ዓመት እስኪሆን ድረስ ማታ ማታ አልጋ ላይ ሽንታቸውን መሸናታቸውን ይቀጥላሉ። አልጋ ላይ ሽንት መሸናት ከሴቶች ልጆች ይልቅ በወንዶች ልጆች ላይ የተለመደ ሲሆን፣ በቤተሰብ ውስጥ ከ ትውልድ ወደ ትውልድ ሊተላለፍም (በዘር ሊመጣ) ይችላል። 👉አብዛኞቹ ልጆች በራሳቸው ጊዜ አልጋ ላይ ሽንት መሸናቱን ያቆማሉ፤ ምንም ዓይነት ሕክምናም አያስፈልጋቸውም። ነገር ግን የልጅዎ አልጋ ላይ ሽንት መሸናት ያሳሰበዎት ከሆነ ወይም ጥያቄ ካለዎት ከሐኪምዎ ጋር ያነጋግሩ። 👉ልጆች ለምን አልጋ ላይ ሽንት ይሸናሉ? አልጋ ላይ ሽንት መሸናት በአብዛኛው የሚከሰተው በሚከተሉት ምክንያቶች ሊሆን ይችላል፦ ● የልጁ የፊኛ ጡንቻዎች ከወትሮው በበለጠ ፍጥነት በማደግ ላይ ሲሆኑ (ወይም እድገታቸው ቀስ ያለ ሲሆን)። ● የልጁ ፊኛ ከመደበኛው መጠን ያነሰ ሽንት የሚይዝ ሲሆን። ● የልጁ አካል ብዙ መጠን ያለው ሽንት የሚያመነጭ ሲሆን። አብዛኛውን ጊዜ አልጋ ላይ ሽንት መሸናት በጤና ወይም በስነ-ልቦና (በስሜት) ችግር የሚመጣ አይደለም። #healthtips #bedwetting #ጤና
Dr. Edris Hassen
Region: ET
Monday 19 October 2026 14:25:52 GMT
Music
Download
Comments
ልቤ ልብግዛ ሰዉማመን አታብዛ :
11አመቷነዉ የጓደኛየልጅ ምንርግላት መፍትሄካለ
2026-10-19 17:53:05
1
✌️✌️✌️ :
ዶክተር እባክህ ወደመፍትሄው
2026-10-20 10:31:01
0
Nenu bint baba :
እኔም ልጆቸ እንደዚሁ ይሸናሉ ሁለቱም ወንዶች ነቸው አንዱ 11አመቱ ሲሆን አንዱ አንዱ 9አመቱ ነው ወላሂ ሀሳብ ሁኖብኛል መፍትሄ ቢገኝ በጣም ደስ ይለኛል ጀዛከላህ
2026-10-19 19:11:58
2
Ter Se :
shuger asemeremru
2026-11-19 15:54:23
0
Ream Afdel :
10 አመት እባክህ ዶክተር መላ ከለህ ንገረኝ ታጨንቄለሁ
2026-10-31 16:31:38
0
አልሀምዱሊላህ :
የኔም ይሸናል
2026-10-19 21:45:23
0
semiramuhamed :
9አመትናየ4አመትአሉ ይሸናሉ መፍትሄው
2026-10-20 13:44:09
0
zebi :
መፍተሄው ምንድነው
2026-10-24 09:13:14
0
Ubax💎 :
መፍተሄ
2026-10-20 12:40:29
0
wolansaadane :
8አመቶ ነዉ
2026-10-20 11:13:09
0
G Time :
የኔ25
2026-10-19 17:47:07
0
ረሱል ሰለላሁዋለይሂወሰለም :
🥰
2026-10-19 18:51:50
0
Umu Reyan :
ልጄ 9ዓመቱ ነው ምድንድነው መፍትሄው?
2026-10-20 18:05:52
1
user5670428876666 :
ዶክተር የኔ ልጀ 11 ዓመት ሆኖታል መሸናቱን አላቆመም[Pray][Pray][Pray][Pray] መፈቴው??
2026-10-19 17:39:46
3
rabinur :
mfthe
2026-10-19 21:25:27
0
Maku :
🙏🙏🙏
2026-10-20 02:56:07
1
menur.muzemil :
🥰🥰🥰
2026-10-19 17:55:33
0
MED-MIRACLE /ሜድ -ሚራክል :
[Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-20 06:47:32
0
Sumeya :
🥰🥰🥰
2026-10-19 14:33:30
0
Seada Muhammed :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-19 17:22:53
0
UMU UMER🫡 :
🙏🙏
2026-10-20 19:16:41
0
To see more videos from user @dr.edris1174, please go to the Tikwm
homepage.