@abduhussien1: 💍 #ትዳር_ ያረቢ ለተጨነቅ ፈረጃን፣ለታመመ ጤንነትን፣ለተነፋፈቀ መገናኘትን፣ ለተጋባ ሷሊህ ልጅን፣ላላገባ{ ች} ሷሊሁ{ኋን} ወፍቀን አሚን ያረብ። بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله #አንድ_ሴት_በሀፂያት{ በወንጀል}እስካልሆነ ድረስ ባሏን እንድትታዘዝ ሸሪዓው ግዴታ አድርጎባታል።ወንጀል እንድትፈፅም የሚያዛት ከሆነ ግን የፈጣሪን ትእዛዝ ትቶ ለፍጡር መታዘዝ ሀራም በመሆኑ ልትታዘዘው አይገባም።ሀቢቡና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም❤ እንዲህ ብለዋል፦አንድ ሴት በአሏህ የምታምን ከሆነ ባሏ የማይፈልገውን ሰው ወደ ቤቱ ማስገባት፣ወይም እርሱ እንድትሄድ ሳይፈቅድላት ወደ አንድ ቦታ መሄድ ወይም ደግሞ እርሱን በመቃረን ሌላን ሰው መታዘዝ ፣ከመኝታው መራቅ እንዲሁም እርሱን{ ባሏን} መማታት የለባትም። #ዛሬ_ዛሬ_ከዚህም_ከዚያም_እንደምንመለከተው_በርካታ_ሴቶች_እነዚህን ከላይ የተጠቀሱን ክልከላወችን በመተላለፍ ብዙ ወንጀልን ይፈፅማሉ።አንዳንዶቹ እንዲህ የሚያደርጉት የባሎቻቸውን ሀቆች ጠንቅቀው ባለ ማወቅ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ በእልህና ሆን ብለው ባሎቻቸውን ለማናደድ [ ለመበቀል ]መሆኑ ያሳዝናል።😔አሏህ ይጠብቀን፡፡ #ትዳር_የሚጣፍጠው_በመከካከር_እና በመወያየት ነው እንጅ በመበቀል ፣በእልህ አይደለም።እስልምናችንም እንድንወያይና እንድንመካከር ያዘናል።ስለዚህ ያገባችሁ እህቶቼ እንዲሁም ወደፊት ለምታገቡ እህቶቼ ማንኛውንም የሚያጋጥማችሁን ነገር በውይይት እና በምክክር መፍታት አለባችሁ።ይህ የኢስላም አንዱ መገለጫ ነውና።ብቀላ እና እልህ ደግሞ የሸይጧን መገለጫ ነው።ወንድሜም ሆንሽ እህቴ እስከዛሬ ለሰራችሗቸው ጥፋቶች አፍው ተባባሉ ወደ ፊት በግልፅ ተወያዩ #በትዳር_ላይ_ድብብቆሽ_እና_እንቆቅልሽ_አይረባም_ቤት_ያፈርሳል።ከልጅ ላይም ከፍተኛ የሆነ የስነ ልቦና ውድቀት ያደርሳል። አድርግልን።አንተ ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገን።አሚን

abduhussien779
abduhussien779
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 16:23:36 GMT
6822
449
10
121

Music

Download

Comments

yunus5725285578843764373
YUNUS :
𝕒𝕞𝕖𝕟
2026-10-20 19:53:54
0
halu.feruz
Halu.feruz :
keza habtam sihon telwat yehedal 🥺🥺🥺🥺 buzuwochen tazebenal
2026-10-21 13:48:44
0
tsegay.gebremedhi08
Tsegay Gebremedhin :
2026-10-22 13:18:35
0
king169962
Husen hanfere :
ሀቂ ነው ወለህ[Gesture OK]
2026-10-22 17:00:13
0
hassen.abdala
Ag :
😳😳😳
2026-10-20 11:59:55
0
abuaymenemran
Mohammed Arabali :
[Pray]
2026-10-21 06:10:39
0
ahmed.mohammed76337
Ahmed mohammed :
🥰🥰🥰
2026-10-20 14:58:11
0
nuraamente0
Nura :
❤️❤️❤️
2026-10-23 17:36:44
0
biniyame49
Biniyame :
❤️❤️❤️
2026-10-19 18:31:13
0
bilal.shafi71
Bilal Shafi :
❤️❤️❤️
2026-10-25 10:42:16
0
To see more videos from user @abduhussien1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About