@psychologistdawit: ከመጠን በላይ ታዛዥ ልጅ ትፈልጋላችሁ? #creatorsearchinsights #parenting #goviral #fyp #tiktokcreativecenter

Dawit | Psychologist
Dawit | Psychologist
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 17:59:49 GMT
125572
7758
292
2238

Music

Download

Comments

user7650509954534
Air Ticket :
i teach them to say no when they cannot
2026-10-20 05:30:31
1
claycatania
Explorer :
ልክ ነው the child might be developing a people pleasing syndrome i was that kid it took me a long time to break out of it
2026-10-19 21:34:57
2
girmsh1221
Adore_Vision :
bel engdi twuldun embitegna adrgew
2026-10-20 05:40:45
1
snulight.al
follow me 🙏 :
እኔማ ክክርክሯ ብዛት የተነሳ ለፍትህ ሚኒስተር አቃቤህግ እንዲያደርጓት ልሰጣቸው ነው😁
2026-10-19 20:47:40
61
call.me.ayu.yemaryam
ayu ye ananiya enat :
ከመከራከራቸው ብዛት ላብድ ነው
2026-10-20 04:09:37
35
netsii571
Netsii :
ታመሀል ታከም
2026-10-19 19:01:01
63
tedytiruneh
teda ቦስ :
እሺ ብሎ የሚታዘዠ ልጅ አለንዴ? ቀረኮ
2026-10-20 04:26:37
19
besfatamare
1 :
it depends
2026-10-19 20:05:06
1
samrawit.dagnew10
ሳምሪ ጥበብ :
እኔ የመጣሁበት መንገድ ነው
2026-10-19 20:42:23
20
samri.derbe4
Samri Derbe :
temelesolegnal thanks
2026-10-19 20:45:46
1
endaleberta977
Endale Berta :
thanks
2026-10-19 22:43:40
0
hmge18
ᏂᏗᏁᎥᏗ-🎀 :
ባይሆን ምንም ነገር ብታዛቸው እንኳን የማይሰሙት የሆኑ ልጆች እንደወ የጤናቸው ሁኔታ ምንድነው የሚለውን ብትነግረን ጥሩ ነው😳
2026-10-19 19:06:39
14
psychologistdawit
Dawit | Psychologist :
ለመሆኑ እናንተስ እሺ እሺ ባይ ናችሁ?
2026-10-19 18:05:22
7
melese.tadele
melese tadele :
ኧር የኔ ልጅ እሺ ብሎኝ አያውቅም ይከራከራል ዶክተር
2026-10-19 20:40:55
7
hiyme785
Hiyme :
እር የኔ ተቃራኔ ነው ገና 3.አመቱ እሽ የሚባል አያቅም በጣም ያሳሰበኛል
2026-10-19 20:31:21
1
user9834254060838
user9834254060838 :
ኧረ ዶክተርየ እሽሚባል አያቁም ሊያሳብዱኝ ነው
2026-10-19 20:51:48
1
falmataalammii.7
Mr. Hizbu :
አንድ አንድ ጊዜ አወቅን ተማርን ብለን የነጮችን ስነልቦና እንደ ወረደ አምጥተን ልጆቻችን ላይ ለመጫን እንዳዳለን። ይህ ቪዲዮ ልጆች ከወላጆቻቸው ምክርና ትህዛዝ እንዲያፈነግጡና ከ ህብረተሰቡ አኗኗር ውጪ እንዲያድጉ የሚያበረታታ ነው። እንዲህ ያደጉ ልጆች ናቸው እንግዲህ የወላጆቻቸውን ምክር አሻፈረኝ በማለት ዋልጌ ሆነው የሚያድጉት። ለ ያዠ ለ ገናዠ አስቸጋሪ በመሆን ሀገር አፍራሽ ሆነው ቁጭ የሚሉት ።ልጆች አለመታዘዛቸው ነበር ጠናማ ያልሆነው። ልጆች ምክር የማይሰሙና የታላላቆቻቸውን ትህዛዝ የማያክብሩ ከሆኑ ነበር ማንነታቸውን የሚቀብሩት። ለዛ ነው እንግዲህ ከሀገር ወግ እና ባህል ያፈነገጡ ልጆችን እንደ ሀገር በየቦታው እያፈራን የምንገኘው ። በተለያዩ ርዕሶች መከራከራቸው ...ሀሳባቸውን በነፃነት መገለፃቸው እና ምክር አለ መቀበላቸው ወይም ያለ መታዘዛቸው...እምብታን ማዳበራቸው መሀከል ትልቅ ልዩነት አለ። ስለዚህ ለማስተላለፍ የፈለከውን ትምህርት መለስ ብለህ እንምታጠነው ተስፋ አደርጋለሁ ።
2026-10-19 20:18:41
7
betyaddis21
betyaddis21 :
በእሽ ዉስጥ እራሲን ያጠዉት እኔ
2026-10-19 20:15:48
2
aberu.hailu8
Aberu Hailu :
ሁሉንም አምብይ
2026-10-19 20:16:39
2
bamud26
ባሙድ ሁሴን :
ማሳመን ይፈልገሉ
2026-10-19 21:14:20
1
bedrey9
A :
ልጄ እሺ ይላል ግን ያንን ታዞ እሺ ያለዉን ኣያረግም
2026-10-19 21:23:13
1
wondwosenbeyene55
W :
በምሳሌ አስረዳ
2026-10-19 20:55:40
1
seenaabantii0
seenaa :
አይ የዚህ ዘመን ልጅ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ [Pray][Tears of joy]
2026-10-19 20:21:48
1
emati_110
bezi@_ :
እኔን ያደከመኝ እርክሩ ነው
2026-10-19 19:25:08
1
omuomer5
omu Abudy🌏 :
እኔ እኮ ተረግሜ ነው እያልኩ ነው😂ምንም እሺ አይሉኝም።
2026-10-19 21:19:46
3
To see more videos from user @psychologistdawit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About