@bayse.gonfa: ንጉሱ ሳኦል ንጉሱ ዳዊትን ሊገለው ሲያሳድደው ንጉሱ ዳዊት ግን ሸሸ ይላል ቃሉ። እናንተ ጣት የምትጠቁሙ ማንስለሆቹ ነው? በተረዳው መጠን ንስሀ ገብቷል፣ እናንተን ለማስደሰት ሲል አስሬ ይቅርታ መጠየቅ አለበት?? ደግሞ ከዝማሬዎቹ አብዛኛው የንስሀ ዝማሬዎች ናቸው። ብዙ ምእመናንና እሱም በንስሀ ልብ የምንታነፅበት መዝሙሮች ናቸው። ስለዚህ የእግዚያብሄር ባርያ ላይ የምትነሱት ማን ስለሆናችሁ ነው?? ደግሞ መዝሙር ከእግዜሩ ነው በፀጋና በመንፈስ ምሬት የተሰጡትን መዝሙሮች እናንተ የምትመዝኑትና "በዜማው ሴቶችን ያማልላል" ለምትሉ ተው በስጋ እንዳልገለጥባችሁ ሰምታችኋል!!! ድሮም አሁንም ወደፊትም የምሰማው መዝሙሮቹ ምንም የተቀየረ ነገር የለም። ለኔ የሚያፅናናኝ በንስሀ እና በምስጋና ፊቱ የምቀርበው በወንድሜ ዘማሪ ይስሀቅ መዝሙር ነው። የሚቃጠል ካለ እርር ይበል!!! #pppppppppppppppppppppppppppppppppppppp #CapCut #protestantmezmur #family @n@naafii astertafas
BG:🦋777🦋
Region: AE
Monday 19 October 2026 18:27:03 GMT
Music
Download
Comments
ፀዳል ሆሳዕና ክፍሌ :
እኔ ማን ነኝ?
2026-10-20 02:19:39
3
መስቲ🧚♀️ :
ዳዊት.....እስቲ የዳዊትን ታሪክ በደንብ አንብቢ................
2026-10-20 00:17:51
2
💫✨Ruth ሩት✨💫 :
የሆነ ኮሜንት ልፅፍ ብዬ መተዌ ጥሩ እንደሆነ ተሰማኝ
2026-10-19 23:21:40
1
ኤማሁስ✝️🕊️2️⃣1️⃣ :
2026-10-19 19:25:22
1
Tina :
ተዉት በቃ የምር🥰
2026-10-20 03:57:13
0
Tolerance Gid new :
ጠቢቡ ሰሎሞን
2026-10-20 03:41:40
0
Amanuel Asfaw :
ምህረትን ከሰው የምናገኝ ብሆን ኖሮ አብቅቶልን ነበር🙏😥
2026-10-20 09:21:05
0
Jesuse is my king :
Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏🙏🙏tebareke
2026-10-20 03:13:18
0
tsionanteneh 65 :
yes 👍
2026-10-20 06:46:12
0
Mercy JESUS❤❤❤ :
ባይፈቱትም ምንም አያመጡም
2026-10-20 08:37:55
0
Sara Abebe🩵🦋 :
ሞኘ ይኑር እዲያጫዉት አሉ
2026-10-19 22:01:57
0
fekadu :
🤔እኛ ምህረት ሰጪም ተቀባይ አይደለንም🤔
ነገር ግን እንዲህ እየተጨማለቁ
1,ቅዱሱን ደስ ማሰኘት አይችልም ምክንያቱም እርሱ ቅዱስ ነው
2, ከአገልግሎት ዞር ይበል
ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ጽድቅም ነው
ያለ ባል ያለ አባት የሚኖሩ ሰዎች አሉ በይሳቅ ምክንያት
2026-10-20 13:06:01
0
Fetene sidetegnaw.. :
hulum hatiyatin sertowal ye eg/r kibirim golowal yilal ena andande sewoch erasachun betam xadiki atadirgu endesirachin meten yikefil zende wagachin besu ejin naw
2026-10-20 09:49:28
0
I am a new creation in Christ. :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-20 00:12:21
0
ብሩ የደሙ ፍሬ 🍒📖✝️❤️ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-20 09:12:15
0
Fekadu :
🥰🥰🥰
2026-10-20 06:30:41
0
creater.serch.insight :
🥰🥰🥰
2026-10-19 19:15:48
0
edu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-19 19:45:37
0
To see more videos from user @bayse.gonfa, please go to the Tikwm
homepage.