@beautfulboys: #beautfulboysoftheworld #handsome #malemodel

Beautfulboysoftheworld
Beautfulboysoftheworld
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 19 October 2026 19:13:35 GMT
298
20
3
0

Music

Download

Comments

yannick.parisien
Yannick.solo :
2026-10-19 19:29:05
1
zen31605
zen31 :
❤️❤️❤️❤️
2026-10-19 20:37:44
0
patrickcardwell4
buddylover49 :
🔥🔥🔥
2026-10-19 20:42:16
0
To see more videos from user @beautfulboys, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎🌱 ሌሎች አንተን ከመናቃቸው በፊት ራስህን አትናቅ 🌱ሰዎች በአንተ ላይ እምነት ማጣታቸው ሊያስተክዝህ ይችላል አንተ ግን በራስህ ላይ እምነትህን አታጣ ‎ ‎🌱ምክንያቱም  ሰዎች የዛሬህን ሁኔታ እንጂ ትናንትህንና ነገህን  ላያውቁ ይችላሉ። ‎🌱 የወደቅክበትን ቦታ ያዩ ይሆናል ከዚያ ተነስተህ ልትደርስበት የምትችለውን ከፍታ ግን የማየት እድሉን ማን ይቼራቼዋለ።  ‎🌱የዛሬውን ድክመትህን ያዩ ይሆናል በውስጥህ የተሸሸገውን ጥንካሬ ግን ማስተዋል አይችሉም። ‎ ‎🌱ስለዚህ ሰዎች በአንተ ላይ የሰጡትን ውሳኔ የሕይወትህ የመጨረሻ ፍርድ ወይም እጣፈንታህ አታድርገው ‎ ‎🌱 ሰው ሁሉ በአንተ ላይ ተስፋ ቢቆርጡም አንተ ግን ለራስህ እድል መስጠትህን አታቋርጥ። ‎ ‎🌱ሌሎች እንዲያበረታቱህ እየጠበቅክ ራስህን አትተው።  ‎🌱ሌሎች እንዲያምኑብህ እየጠበቅክ ሕልምህን አትቅበር።  ‎🌱ሌሎች እንዲያደንቁህ እየጠበቅክ ያለህን ችሎታ በጋን ውስጥ አታስቀምጥ። ‎ ‎🌱የሰዎች ድጋፍ ቢያስፈልግህም የራስህን ዋጋ ለመለካት የእነሱን አመለካከት መለኪያ አታድርግ። ‎ ‎🌱አንተ የሰዎች አድናቆት ሲኖርህ ብቻ ዋጋ ያለህ ሰው መሆን የለበትም።  ‎🌱ሰዎች ሲያጨበጭቡልህ ብቻ ጥረትህ ትርጉም የሚኖረው መሆን የለበትም።  ‎🌱ማንም በማያይበት ቦታ ለወደፊትህ የምታደርገው ጥረት ከስህተትህ የምትማረው ትምህርትና በችግር መካከል የምታሳየው ጽናት ሁሉ ዋጋ አላቸው። ‎ ‎🌱በኔ እይታ ራስህን ማመን ማለት ያለህን አቅም ከመጠን በላይ መገመት ሳይሆን ያለህን አቅም ለማዳበርና ያልቻልከውን ለመማር ፈቃደኛ መሆን ነው። ‎ ‎🌱ስህተትህን እወቅ ግን በስህተትህ አትገለጽ።  ‎🌱ውድቀትህን ተቀበል ግን በውድቀትህ ውስጥ አትቀበር።  ‎🌱ድክመትህን አስተካክል ግን ለድክመትህ ስትል ጥንካሬህን አትርሳ። ‎ ‎🌱ሰዎች ስለ አንተ የሚናገሩትን ሁሉ መቆጣጠር አትችልም ነገር ግን የትችቱን ወይም የንግግሩን ትርጉም ለአንተ ህልም እንድመች አድርህ መተርጎም ትችላለህ። ‎ ‎🌱ስለዚህ ራስህን አክብር።  ‎🌱ለራስህ የሚገባውን ፍቅር ስጥ።  ‎🌱ለራስህ የሚገባውን እድል ስጥ። ‎🌱 ለራስህ ትዕግሥት አድርግ። ‎🌱 የተሻለ ሰው ለመሆን በየቀኑ አይምሮህን መግብ። ‎ ‎🌱አለም በሩን ብትዘጋብህ ሌላ መንገድ ፈልግ ‎🌱 ሰዎች ባያምኑብህ በተግባርህ አቅምህን አሳድግ 🌱መንገዱ ቢከብድም በጥበብና በትዕግሥት ቀጥል።  ‎ ‎🌱  የሌሎች እምነት ማጣት የራስህን እምነት እንዲያጠፋብህ አትፍቀድ ‎ ‎🌱💎 ምክንያቱም ከሁሉም በላይ አንተ  ነህ ለራስህ  ጓደኛው።  ‎for telegram 👉👉👉አንድ አርምጃ ‎

About