@zebidashashaa: #ሕገወጥ የቤት ኪራይ ጭማሪ ይቁም!

ZEBIDA SHASHA
ZEBIDA SHASHA
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 October 2026 19:21:42 GMT
73807
12443
637
6255

Music

Download

Comments

bonita41403
watchi :
no rule in Ethiopia. so forget it 😳😏
2026-10-21 13:47:49
0
fikir2393
fikir :
makerayet gid newu endee,
2026-10-20 13:56:04
0
user34433972692048
ye arsema lig :
betikikiljagen
2026-10-21 17:05:19
0
user3821363347147
user3821363347147 :
ere endayaswotun gize asechin 2 amet
2026-10-21 14:01:55
0
user4739363229782
mame :
³33333443333
2026-10-21 10:48:10
0
2127sparrow
ሩት🐾 :
ሰው በገዛ ቤቱ መብት አሳጣችሁ አልበዛም ወይ የናንተ ጉዳይ 😳
2026-10-20 08:02:48
63
tarikutariku363
Tariku Tariku :
yesssssssssssssss
2026-10-21 18:44:38
0
titi.ye.astu
titi ye astu :
ሰልፍ ብንወጣ ይሻላል።
2026-10-20 07:18:53
30
mickyman90
LOL :
አከራይ ምን ያርግሽ መንግስት የነዳጅ ድጎማዉን ያነሳዉን እደገና ይመልስ መፍትሄ እዛጋ ነዉ አከራይ ኑሮ አለዉ በሰዉ ቤት መፈላሰስ እደዛማ ከሆነ ቤት ለምን እገዛለን
2026-10-20 05:30:19
20
markon0315
Markon :
አናከራይም
2026-10-20 05:37:01
51
abuye1233
አቦነሽ :
ማን በሠራው ሥጮሂ ዋይ ቤት የሠራነው ደልቶን አደለም
2026-10-20 07:58:18
29
milala6743
Milala :
እኛም ደሞ አናከራይም የሚል ቻሌንጅ እንጀምራለን አታስቢ[Tears of joy]
2026-10-21 04:05:18
7
solomonyeasrat.lj16
𝙨𝙤𝙡 :
እኔ ተከራይ ነኝ ግን ቤቱ የግለሰብ እንጂ የመንግስት አይደለም ለምን ጀግና ካለ የኑሮ ውድነትን መቃወም ያለብን መንግስትን ነው( አህያውን ፈርቶ ዳውላውን____?)የኑሮ ውድነት ምክንያቱ ችግሩም እራሱ መንግስት ነው! ዳይ መንግስት ለመቃወም!😎
2026-10-20 08:49:02
29
alsunna12
alsunna :
በስው ቤት
2026-10-20 04:30:56
16
feti.12367
feti 123 :
መንግስት አለእንዴ😳😳😳😳
2026-10-20 08:04:26
14
end_crucial
@END :
10,000 ውሉ ላይ ይፃፋል!!25,000 የመክፈል የውዴታ ግዴታ ገብቶ ይከፍላል!!አሁን እዚህ አገር መንግስት አለ!??
2026-10-20 11:09:29
5
mulu56668
Mulu :
በሰውቤት
2026-10-20 05:07:16
6
naniget27
nani Get :
ቤታችንን ልቀቁና ሌላ ቤት ተከራዩ
2026-10-21 06:20:46
2
samri5314
Saምሪ :
ተስፋፍቼ ዘግቼ ቁጭ አዳሜ የባሰ አታወሳስቡት የጣራ ግርግዳ ግብር ሲባል ለአከራዩ የት ነበራችሁ ጭራሽ ጭማሪው ተመንም ተደረገ ዞሮ ዞሮ መንግስት ጣልቃ ሲገባበት ነው የባሰው እና ከዚ በላይ ውረሱ ይበለን ነው 😎
2026-10-20 18:31:41
5
user385439431160
Br-G_K :
መንግስት እራሱ አያገባውም በእርግጠኝነት ግብር ምንከፍለው እኛ ነን ስለዚህ እኛን ነው የሚያዳምጠው መንግስት ከጊዜው ጋር መሻሻል ነው ለተሻለ ገቢ የተሻለ ስራ መስራት ነው አለቀ እንድቅማቹ ተከራዩ የጭቃ ቤትም አለ ከከተማ ውጭ ሞክሩት ርካሽ ነው ።
2026-10-20 05:34:46
8
nbkb333
BAA333 :
በገዛ ቤቴ መርጬ አከራያለሁ
2026-10-21 13:56:36
0
mattii862
mattii :
ነፃ ገብያ በንብረቱ ማንም ጣልቃ መግባት አይችልም
2026-10-20 20:44:37
2
abitty07
Abitty :
አከራይ ምን አገባው ታድያ መንግስትን በቀጥታ ቤት ይሰጠኝ ብለሽ ጠይቂ የምን ጠጋ ጠጋ ነው አላከራይም መብቴ ነው
2026-10-21 06:29:40
2
melkamu2320
melkamu :
የኔ ቆንጆ አለማከራየትእኮ የአከራይ መብት ነው አለከራይምካለ ተሰብስበን ጎዳና ውዴ ጎዳና
2026-10-21 10:59:10
1
user2704287445342
ማር የጌታ :
መብቱ አይደለም መሬት የመንግስት ነው
2026-10-20 12:40:00
1
To see more videos from user @zebidashashaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About