@bongafm97.4: "ከሐሰተኛ ሚዲያ አካውንት ጋር ተያይዘው ያሉ ጉዳዮች ላይ አመራሩ ራሱን ማየት፣ ራሱን ማጽዳት ከእንደዚህ አይነት ብልሹ አሰራሮች መራቅ ይኖርበታል። ባለፈው ጥቂት ውራት በርካታ አመራሮቻችንን በልቷል። ከመንግስት ገንዘብ እያወጣ፣ ሀሰተኛ ማህበራዊ ሚዲያን እየደገፈ፣ የራሳቸውን የስልጣን ጥማት ለማርካት የሚንቀሳቀሱ አካላት ፍጹም ብልጽግና ስላልሆኑ ጠርገና አስወጥተናል፤ የሚቀሩ አሉ ይቀጥላሉ።" ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን
Bonga FM 97.4
Region: ET
Monday 19 October 2026 20:48:03 GMT
Music
Download
Comments
Muluken Tizazu :
Yes ,zero Tolerance for such ......✍️
2026-10-20 14:53:31
0
Tagay Abebe :
bravo mr. fikre aman our hero keep it up!!
2026-10-20 00:20:17
0
CHernet. MANKIR :
Real Ewunetnew
2026-10-20 14:19:46
0
zolas :
Go head!!
2026-10-20 07:44:55
0
Degefu Defaro :
I can respect you strength full idea👏👏👏
2026-10-20 14:12:40
0
Adugna kebede :
you are right
2026-10-20 02:34:11
0
Alemu Asfaw (ALMIGHTY GOD) :
በትክክል በሕግ አግባብ ካልተጠየቁ ከአመራርነት ጠራርጎ ማዉረድ በራሱ በቂ አይደለም ።
በሕግ ስጠየቁ ማየት አለብን ቁርጠኞች ከሆናችሁ ።
2026-10-20 05:58:11
3
Amele :
በትክክል🙏🙏🙏
2026-10-20 13:20:40
0
@sinku :
አሁንም አሉ !!!ምህሬት የለሌው ርምጃ የማይወሰድ ከሆነ አሁንም ፈተና ሰለሆነ ጠንከር ያለ ርምጃ ይወሰድ!!በረቱ!!
2026-10-20 14:32:24
0
Bishawu Bekele :
የብልጽግና አመራር መቸም ፈክ አካንት ሚድያ አይወጡም ምክንያት የብልግና አመራር በብዛት በፈክ እንጂ በአፈጻጸም ተገምግሞ አልተሾመም ስለዚህ መውጫቸው ስለሆነ አይተውም
2026-10-20 05:19:28
2
Iyasu Mekuria :
Really Lidership
2026-10-20 08:10:31
0
Habtsh :
Yanurh hizbu Legoneh new
2026-10-20 07:33:32
0
taga :
ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
2026-10-20 10:29:43
0
እግዚአብሔር ጠባቂየ ነው :
ጀግና መሪ ይህ ኑርልን
2026-10-20 09:17:16
0
Hagos Gebre :
መርማለት ኤሄ ነው ታች ውረዱና ህዝብን አወያዩ በጣም በልማት ተጎድቶዋል
2026-10-20 09:41:14
0
Walelign Gebremeskel :
እግዚ/ር ያግዝህ
2026-10-20 11:08:09
0
Hanna Ayele :
እግ/ር ከአንተጋ ይሁን ....
2026-10-20 07:18:06
0
fikadu :
መሪ ማለት እንደዚህ ያለ አቋም እና ብቃት ያለው ነው ። በርታ ብልጽግና ወደ መሪህ እየተ መለሠ ነው።
2026-10-20 08:24:36
0
Yakob :
በርቱልን ክቡር አቶፍቅሬ አማን
2026-10-20 06:41:24
0
B.Ts.B Belete Tsegaye Birehanu :
እጅግ በጣም የምደገፍ ሀሳብ ነው
2026-10-20 05:54:48
0
Zelalem Tadesse :
በትክክል
2026-10-20 14:46:37
0
kumilachew assefa :
ለፌክ አካውንት ፈንድ እያደረጉ ሌላውን አቅም የሚበሉ ሊታወቁ ይገባል
2026-10-20 06:43:29
0
kasish :
ጀግና በርታልን [Heartwarming]
2026-10-20 06:06:31
0
ze❤️💚❤️Tiktokzelealem :
ጀግና መር እግዚአብሔር ከንተ ጋር እዉን 🙏🙏
2026-10-20 07:08:37
0
ተመስገን :
ጀግና
2026-10-19 23:11:40
0
To see more videos from user @bongafm97.4, please go to the Tikwm
homepage.