Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bich_bubam: Cây Chà Gót Chân, Chăm Sóc Gót 2in1 #bichbubam
Bích Bụ Bẩm
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 20 October 2026 03:03:22 GMT
117
0
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.21MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bich_bubam, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Hay palabras que salen del corazón... #Conexion #ParaTi #FYP
KHI NHỮNG NGƯỜI TỬ TẾ GẶP NHAU #60giay #tiktoknews #theanh28
Bulan terdampar di pelataran#CapCut #sahabatjadicinta #fyp #liriklagu #viral
🥹❣️❣️#ذكرى_محمد #ذكرى #fouryou #foryoupage #viral
Thuyền sang bến mới anh gánh tâm tư đầy vơ…#chill #xuhuongtiktok #xuhuong #viral #phanthiet
🌱ጨዋ ማለት እናትና አባቱን የሚያከብር፣አፉ እንዳመጣለት የማይናገር ፣ ትሁት፣ቅን እና በልቡ መልካም የሆነ ሰው፣ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያከብር፣ ንቀት የለለበት፣ፈርሃ እግዚአብሔር ያለውና ከአልባሌ ቦታ ራሱን ያራቀ ኩሩ ሰው ነው። 🌱ጨዋ ሰው ያላግባብ የራሱን የማይሰጥ፣ከስርቆት፣ከሀሜት፣ከስድብ፣ከሱስ ራሱን ያራቀ ስነ ስርዓት ያለው ሰው ነው።ጨዋ ሰው የሰዎችንም ያለ አግባብ የማይነካ፣በስራው፣ በቤተሰቡ፣በጎደኞቹ፣በፍቅር ግንኙነቱ እና ለፈጣሪው ታማኝ የሆነ ሰው ማለት ነው። 🌱ጨዋ ሰው ህይወቱን የሚመራበት መርህ(boundary) አለው።ጨዋ ሰው የራሱን ክብር አስጠብቆ የሌሎችንም ክብር ጠንቅቆ የሚያውቅ እና የሚያከብር ሰው ነው። ✅የጨዋ ሰው ባህሪያት 1- በምሳሌ የሚመራ 2- ግልጽ ገደቦች(boundary)የሚያስቀምጥ 3- ሌሎች እንዲያድጉ የሚያበረታታ 4- በስሜት ብልህ የሆነ 5- ጠንካራ ራዕይ የያዘ 6- ራሱ ላይ የሚሰራ 7- ከስህተቶቹ ቶሎ የሚማር 8- ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው 9- ቃሉ ከተግባሩ የሚጣጣም 10- ከሱስ፣ከስድብ እና ከመጥፎ አመል ራሱን ያሸሸ 11-ትርጉም ከማይሰጡ ግንኙነቶች የራቀ 12- ለማንም ሰው የውሸት ተስፋን የማይሰጥ ነውና! ያን ዓይነት ጨዋ ሰው ያድርገን! 🌱ከስድድብ፣ከብሽሽቅ፣ከቁጣ ከዘር ፓለቲካ ውጡ ራሳችሁን፣አምላካችሁን እና አሳዳጊ ቤተሰባችሁን አታሳዝኑ። በእናንተ የሰውነት ልክ ጓደኛችሁ፣ፍቅረኛችሁ፣ቤተሰባችሁ፣ጎረቢታችሁ፣ወዳጃችሁ እና የስራ ባልደረባችሁ ሰው መልካም የእግዚአብሔር ፍጡር እንደሆነ እንዳውቁ ምክንያት ሁኑ። ከጨዋ ተወልጀ በጨዋ አድጊያለሁ፤ እንደ ልብስ ሰፊ የሰው ልክ አውቃለሁ፤ ራሴን አክብሬ ሰውን አከብራለሁ!! ✅በእናንተ መልካም መሆን የፈጠራችሁ አምላክ፣የወለዷችሁ ቤተሰቦች እና የሚያውቋችሁ ሰዎች እንድደሰቱ እንጅ እንዳዝኑ አታድርጉ።የሰውነት ጥጉ የጨዋነት መለኪያው ፈጣሪን መፍራትና ሰው አክባሪነት ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy