@liondelivery11: 🦁💙 አዲስ ምዕራፍ፤ አዲስ ራዕይ፤ የጋራ ስኬት! በኩራት እና በደስታ፣ Lion Delivery Services SPS LLC ከሀቢባ (Habiba) ጋር የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓቱን አከናወነ። 🤝✨ ይህ ታላቅ እርምጃ ከተራ ፊርማ በላይ ሲሆን፣ የጋራ ራዕይን ለማሳካት፣ የምርት ስም እሴታችንን ለማጠናከር እና ከማህበረሰባችን ጋር ያለንን ትስስር ይበልጥ ለማሳደግ የሚከፍት አዲስ የስኬት ጉዞ መጀመሪያ ነው። ሀቢባ፣ ወደ Lion Delivery ቤተሰብ እንኳን በደህና መጣሽ! 🦁💙 Lion Delivery — @Habiba🐝🐝 @Munit 🔥 @محمد الحبش @soll soll ፍቅር ብቻ❤️ @aygeze አይ ጊዜ @JuJu🐝HABESHAWIT🐝Dire 🆘 @ብርጅስቶን🔥🔥Messi ጅንኑ🐆🔥 🦁💙 A New Chapter. A Shared Vision. A Future of Success! With pride and excitement, Lion Delivery Services SPS LLC celebrates the official signing ceremony welcoming Habiba as our Brand Ambassador. 🤝✨ This milestone represents more than a signature. It marks the beginning of a powerful partnership built on shared ambition, trust, and a commitment to connecting with our community. Together, we look forward to elevating our brand, creating new opportunities, and taking the Lion Delivery journey to greater heights across the UAE. Welcome to the Lion family, Habiba. The journey to greater success starts here! 🦁💙 LION DELIVERY — Delivering Trust. Connecting People. #LionDelivery #Habiba #BrandAmbassador #SigningCeremony #LionDeliveryUAE 🇦🇪
Lion Delivery
Region: AE
Tuesday 20 October 2026 03:30:35 GMT
Music
Download
Comments
Fiyo🍫🍫 🦅🦅 :
መልካም የኪሳራ ዘመን ይሁንልሽ
2026-10-20 07:33:45
273
Banchi Shashe🕊 :
ጉድ ጉድ የፈጣሪ ታምር እንዲም ይቻላልዴ የሚያስብል ነገር ነው 😁
2026-10-20 18:51:53
17
Nanu :
enkuan des yalesh 🥰🥰🥰🥰
2026-10-21 06:54:51
0
ቀበጧ ነኝ ከወደ ወሎ😎🤗 :
እባክሽ ብሬን መልሽ መጀመሪያ😭😭😭😭
2026-10-21 03:56:14
5
የኮሜንት ሱሰኛ 😎🤭 :
[Snicker]አይተናል የፈጣሪ ታምር
2026-10-20 07:30:36
46
ኪያ 🦋🦋😚😘 :
እዲም ይቻላል እዴ ሚባለው ለዚ ነው😁😁😁😁😁😁
2026-10-20 10:06:25
25
ህልመኛዋ የተዋህዶ ልጅ :
አባሳደር ማለት ምን ማለት ነው በማርያም በቅንነት መልሱልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-20 05:54:22
8
aserka :
ሰወዳቹ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-10-20 19:22:47
0
አልሀምዱሊላ :
አፋችንን በጃችን ይዘን እድህም ይቻላልዴ ያልንበት
2026-10-20 10:24:38
5
Sara 🙏1212 :
congratulaions
2026-10-21 01:00:46
0
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል :
እንኳን ደስ አለሽ ሀቡዬ ጀግንት ይገባሻል
2026-10-20 05:44:51
53
زيادة 👈 🇪🇹 :
ከማሃበረሰብ የተዘረፈ በሚል ይስተካከል
2026-10-20 14:27:05
12
Helu Love🥰 :
ምን ምን ነዉ ዴሊቨሪ ምታመጡልን😂
2026-10-21 12:45:26
0
VisionEthiopia ክብርለሚገባውአከብራለሁ :
በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ አሴተያየት ግድ ነው ወዳጄ ነሽና ይህ ድርጅት ነው ብሽሽቅ አይደለም ስለሆነ በየትኛውም መመዘኛ ሃቢባ አንባሳደር መሆን አልነበረባት🥰 መማር አለባቸው🥰 አዶናይ🥰 ማስተር አብነት 🥰አሞራው 🥰 ያሲን ዱባይ እና የመሳሰሉቱ ቢሆኑ የተሻለ ይሆን ነበር ሃቢባ በግለሰብ ታሪክ በመተንተን ነው የምናውቃት በባህልም ሆነ ሃይማኖት ሆነ የትዳር ሂወትዋ ሰዎችን የሚቀርፅ አይደለም ሃታ ልጆች አስተዳደግ ልጅዋ ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ ሲባል ዩቱበር ያለ ነው ስለሆነ መንግስት አንባሳደር ይቀያይር የለ ትቀየር መማር ትሁን ባይ ነኝ
2026-10-20 05:25:29
7
Sara አየሱስ ❤️🩹ጌታ ነው :
Congratultions 🥰♥️😍🎉🎉🎉
2026-10-20 11:50:33
0
ሀዩት ነኝ. የሀለበ. ልጂ ●♡ :
ስልኬ ነዉ ጠለቴ😢😟😆
2026-10-21 08:56:01
1
mimi ye papa enat❤️🩹❤️🩹 :
congra
2026-10-20 19:14:55
0
Biftuu 💕 የ7💕d :
2026-10-20 14:41:01
3
Rabi💚 :
እንኳን ደስ አለሽ ♥️
2026-10-20 03:52:11
9
Buirtkan 21 🐅🐅 :
እግዚአብሔር ከምቀኞች ከሽረኞች ይጠብቅሽ❤️
2026-10-20 04:44:29
11
Birtukan Negash💔☦️ :
የፈጣሪ ታምር 😭
2026-10-20 10:00:38
6
user7128100593030 HuDA :
🫂🥹💐💯%💯ይገባታል እንኩዋን ደስ አላቹ መልካም የስራ ዘመን መልካም እዲል ወደ ፍት💪💪💪🧕
2026-10-21 06:29:45
1
hanhaymanot mosneh :
ሙኒት። በአላህ ቋቋእችላለሁ ምግብ ስራ እችላለሁ እባክሽ ውሰጅኝ በአላ
2026-10-20 14:00:18
0
Mary Tesfaye :
is she get paid
2026-10-20 10:43:00
1
Zeineba Abalulesa :
❤️🥰🥰🥰
2026-10-20 06:59:26
1
To see more videos from user @liondelivery11, please go to the Tikwm
homepage.