Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nostel.1: በዕውቀቱ ስዩም
Nostel
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 04:53:45 GMT
44950
3077
46
342
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.06MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.07MB
)
Watermark .mp4 (
0.06MB
)
Music .mp3
Comments
AddisBet 🇪🇹🇨🇦🔋 :
የተማመንከው ያድንሀል ወይ ነው ጥያቄው? ጎልያድ ጉልበቱን ዳዊት ደሞ እግዚአብሔርን ተማምነው ገቡ
2026-10-20 07:35:31
51
abi12 :
እግዜርና ዳዊት ባንድ ሲቧደኑ ክንዱን ተማመነ ጎልያድ በድኑ ጎሊያድም እግዜርን አምኖ በነበረ ሌላ ጎልያድን ያሸንፍ ነበረ
2026-10-22 20:12:41
15
Ashe natanem :
ዳዊትም ጎልያድም የእግዜር ፋጥረት ነበሩ ዳዊት በእግዜሩ ጎልያድም በጉልቱ ተማመኑና እግዜር አሸነፈ በዳዊት ሆነና ይህ ስለመደረብ አደለም ፈጣሪህን ስለማወቅ እንጂ
2026-10-20 17:30:39
19
ethopia :
ጎልያድ ምስኪኑ አላለም ፈጣሪን መሳደቡ ነዉ ምስኪን
2026-10-21 09:59:38
1
KB :
የድሬዋ ብርቅዬ ልጇ የሲሳይ ዘለገሀሬ ግጥም ነው
2026-10-22 07:53:44
2
agaruክራር 21 :
ሰሙ ወደ pre-destination ቢወስደውም ወርቁ ግን ለዚህ ዘምን ልክ ነው ! … እግዚአብሔር አስቀድሞ የወሰነለት (እጣ ፋንታ )የሚባል ነገር የለም ።
2026-10-20 07:52:35
7
Dex :
Name of the book please?
2026-10-21 10:48:18
0
calarich :
@calarich:ጎሊያድን ማነው ምስኪን ያረገው የሁለቱ ፍልምያ የዳዊትን ጉልበት ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን ታላቅነትን ጭምር ጎልያድ በጉልበቱ ተማምኖ ፈጣሪን እረሳ ዳዊት ደግሞ በፈጣሪ አመነ አሸነፈ ፈጣሪም ለሰው ልጆች ምን ያህል ምድራዊ ሀይል እና ጉልበት ቢኖርህ ፈጣሪን የያዘን ሰው ማሸነፍ እንደማንችል አስተማረን ፈጣሪ እና ዳዊት ተቧደኑ ከሚለው ፈጣሪ ከደካሞች እና በሱ ለሚምኑት ሁሉ ከጎናቸው ይቆማል የሚለው በደንብ ይገልፀዋል
2026-10-21 15:13:23
1
Shewit ሸዋ :
ሰው ያልገባው ነገር እኮ ዳዊት የያዘው የወንጭፍ መሳርያ ልክ እንደ ጥይት ነው ጉዳት የሚያደርሰው🙄
2026-10-21 06:30:03
0
Mikiyas :
ማንም ተገዶ ለሽንፈት አልተፈጠረም::
2026-10-21 04:09:29
1
bisre :
people forget but a sling is no joke, it can throw a stone at a 150kmph and even faster. david himself says he has killed lions and bears when protecting his sheep
2026-10-20 18:46:53
1
ምስጢር :
የሚገርም ዕይታ ነው
2026-10-20 13:26:35
3
surafeltesfaw :
ጎልያድ የኖረው የተሰጠውን ነው ::
2026-10-24 16:32:26
0
Commenter😎 :
ፍልስፍናም ልክ አለው 😂😂😂
2026-10-20 23:20:40
1
Tefera girmay :
wow
2026-10-20 16:52:31
1
netsi nestanet :
በእውቀቱ 🥰🥰🥰
2026-10-20 06:28:29
2
єlíα𝘴 ꪖdmαѕ :
ahahaha.
2026-10-20 17:14:43
1
Dereje Getachew Woldeamanuel :
ከዳዊት ጋር ፈጣሪ አለ ማለት ነውኮ!
2026-10-20 15:48:28
0
Amanuel Girma 444 :
ዳዊት ነው ከ እግዜር ጋር የተቧደነው! ቆንጆ ግጥም ነው
2026-10-20 23:46:58
0
Biruk Electronics 📺 :
ስህተት የሆነ ንግግር 😏
2026-10-23 07:51:43
0
ጠቢቡ ሰለሞን🧜♂️ :
ጂኒየስ
2026-10-21 12:12:23
1
Future tech squad :
ጎልያድ ለምን ነበር የመጣው ? 40 ቀንስ ምን እያረገ እያለስ ነበር ? ባይሆን ጎልያድ ከፍልስጤማውያን ጋር ተቧድኖ ሊገድል መጣ እግዚአብሔር ህዝቡን የሚያምኑበትን ከገዳይ በዳዊት በኩል ጠበቀ አዳናቸውም 🤷
2026-10-20 19:08:32
1
Nova Soul✨ :
የሳት ዳር ሃሳቦች?
2026-10-24 19:50:43
0
biruk :
ገጣሚው golyad ምስኪኑ ማለቱ ኃይል ከእግዚአብሔር እንደሆነ አለማወቁ እና አለመረዳቱን, እንዲሁም እግዚአብሔር የሌለበት ጉልበት ከንቱ መሆኑን ለማስረዳት ይመስለኛል` ካልተሳሳትኩ
2026-10-23 06:40:35
0
ጩዋው ዱነግ :
2026-10-20 18:52:24
0
To see more videos from user @nostel.1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Áo đẹp nhề ae ✨#khanhganm7
#القرآن_الكريم_راحه_سمعك_القرآن #راحة_نفسية_للقلب #صلي_علي_النبي_محمد_صلي_الله_عليه_وسلم#نبينا_محمد_صلى_الله_عليه_وسلم
boi nhà ngel #alfaro #au2 #fyp Cre : puckmanjiro
Saturday morning brunch fit🤭🍳☕️ #fypシ #kierstincarter #brunchoutfit #transition
Sunshine? ☀️
AUDI #fyp #cars #audi @Edmond Duraku @audi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy