@magictouch27: ሰላም @mad_earthling ስለአብሽ ምን ትላለህ? እኔ ለውጡን በአንድ ቀን አይቻለሁ። 🌿 ተፈጥሮ ስጦታ ናት፤ በጥበብ እንጠቀም! ውድ ተከታዮቼ አብሽ 🩸 የደም ስኳርን ለመቆጣጠር ሊረዳ ይችላል። 2. ❤️ የልብ ጤናን ሊደግፍ ይችላል። 3. 🍽️ የምግብ መፈጨትን ይደግፋል። 4. 💪 ለጡንቻ እና ለአካላዊ ጥንካሬ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። 5. 🌱 በውስጡ ፋይበር፣ ፕሮቲን እና ፀረ-ኦክሲዳንት ንጥረ ነገሮች አሉት። #fenugreek #homeremedy #Nature #አብሽ #habeshatiktok

Thomas (Tamrat)
Thomas (Tamrat)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 08:51:23 GMT
1896
120
7
11

Music

Download

Comments

fcfitsumfitsum
Fitsum Ye enate 19 :
ፍሬውንም ነው አብረን የምንጠጣው የአብሹን
2026-10-20 09:12:58
1
bepositive27a
Ayu GM :
እናመሰግናለን
2026-10-20 09:26:00
1
etsubina9
Etsub Yared :
wuha enchemralena?
2026-10-20 12:29:41
0
salemzenebe11
salem ሳ ሌ. ም :
🥰🥰🥰
2026-10-20 20:47:06
0
To see more videos from user @magictouch27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About