@mahi.writes82: #fyp #foryoupage #viral #mahiwrites #unfreezemyacount

𝓜𝓪𝓱𝓲_𝓦𝓻𝓲𝓽𝓮𝓼ツ
𝓜𝓪𝓱𝓲_𝓦𝓻𝓲𝓽𝓮𝓼ツ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 20 October 2026 09:33:29 GMT
8627
957
31
132

Music

Download

Comments

illahibuxsoomro5
Illahi Bux Soomro :
MashaAllah
2026-10-20 13:37:24
0
anilalam92
Anil Alam :
بےشک
2026-10-20 13:23:31
0
muhammad_aousaf
Muhammad Aousaf (محمد اوصاف) :
2026-10-20 14:01:23
0
ramchandraregmi95
Racmhandra Regmi :
क्याबात है हकिकत भाई
2026-10-20 11:16:24
0
mshafuque1gmail.com
2026-10-20 11:53:00
0
mian.rafeeq84
Mian Rafeeq :
yes
2026-10-20 12:49:51
0
krisnakumaribogati
Krishna Kumari basnat :
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-20 13:27:15
0
hananking70
hananking :
2026-10-20 13:16:18
0
khan.ge0616
Khan Ge :
🥰🥰🥰@gg
2026-10-20 13:23:44
0
zarboulah.ahmad
zarboulah ahmad :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-20 09:35:08
0
ghullam.hyder.noo
Ghullam Hyder Noondani :
💚💚💚
2026-10-20 10:10:11
0
user494534917
Masood Khan :
👌👌👌
2026-10-20 14:19:15
0
rashidkhalol486dkhalol
rashidkhalol486dkhalol :
❤️❤️❤️
2026-10-20 13:46:07
0
kitneaadamith1
alien Khan :
🥰🥰🥰
2026-10-20 13:40:36
0
najeebbinrehman0
🏞️💔 تنہا زندگی 💔🏞️ :
💓💓💓
2026-10-20 13:56:56
0
mohammadyaseen516
molvi yaseen :
♥️♥️♥️
2026-10-20 13:24:45
0
ibrahimnadan75
À𝑦 𝑏à𝑤à𝑓à 𝑑𝑒𝑙 𝑝𝑎𝑔à𝑙 :
💕💕💕
2026-10-20 12:19:24
0
alyas.masi2
Alyas Masi :
💝💝❤❤👌👌
2026-10-20 13:23:02
0
qasirabassafridi
qasirabassafridi 512 :
🥰🥰🥰
2026-10-20 13:22:33
0
nepalindia7630
Bijay :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-20 13:21:09
0
silent_boy0112
cute :
😃😃😃
2026-10-20 12:28:30
0
zahirkaba1
kaba :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-20 12:25:02
0
hafezahammed02
Hafezahammed :
🥰🥰🥰
2026-10-20 12:21:05
0
javaidiqbal090
Awan goods :
❤️❤️❤️
2026-10-20 13:27:23
0
zarboulah.ahmad
zarboulah ahmad :
[Hands open][Hands open][Hands open]
2026-10-20 09:35:03
0
To see more videos from user @mahi.writes82, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው  ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው  ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ  ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ  አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ  ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)  አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ  አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ  አቤት ምህረትህ የገነነለት  አቤት እንደኔስ ማን በዛለት  አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ  ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)  አስታውሳለሁ ከምን እንዳነሳኝ  ሁሉም ሲጠየፍ እያየ ሲያልፈኝ  ቁስሌን ጠራርጐ እምባዬን ሲያብስ  አስቦ እኮ ነው እዚህ እንድደርስ  አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ  ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)  አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ  አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ (አቤት አቤት አቤት)  አቤት ምህረትህ የገነነለት  አቤት እንደኔስ ማን በዛለት  አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ (ውለታው)  ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)  ክብሬ ትዘምር ዝምም አትበል  ለቅሶዬን ለደስታ ጌታ ለውጧል  ማቄንም ቀዶ ደስታ አስታጠቀኝ  ምህረቱ በዝቶ በፊቱ አቆመኝ  ምህረቱ በዛ ጌታ ምህረቱ በዛ  ምህረቱ በዛ ኢየሱስ ምህረቱ በዛ  ጥበቃው በዛ ጌታ ጥበቃው በዛ  ጥበቃው በዛ ጌታ ጥበቃው በዛ  ሰላሙ በዛ ጌታ ሰላሙ በዛ  ሰላሙ በዛ ኢየሱስ ሰላሙ በዛ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙልን #creatersearchingsight #

About