@mestilibra: #duet with @Eyerus🦋369🦋 የቤት አከራይ እና ተከራይ ጉዳይ መፍትሄ ይፈልጋል።#mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #ChildrenofIsrael🇪🇹 #ቤተእስራኤልነኝ @Mesti libra⚖️ @Mesti libra⚖️ @Mesti libra⚖️

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 09:38:23 GMT
8042
934
25
203

Music

Download

Comments

kamilali514
Kamil Ali :
We need to think each other
2026-10-20 11:12:37
1
kedijaahmed670
Kedija Ahmed :
መስትዬ እረ ኡኡኡኡኡኡ ልንል ነው የቤት ነገር
2026-10-20 09:47:20
2
debu363636
Mekdi 🦋🦋🦋 :
እውነት ነው
2026-10-20 09:56:15
4
s015718
s :
መግስት የቤት ችግርን ለመፍታት ቤት በስፋት ይስራ ጊዚያዊ መፍቴው በስፋት ተገጣጣሚ ቤት ሰርቶ ያክራይ መፍቴሄው ይሄ ነው 3 ወር የሚደርስ ነው መግስት ያከራይ ቀላሉ ይህ ነው
2026-10-20 11:41:38
1
user5208140957662
እሱቤ (ሼፉ) :
መስቲ ስሞትልሽ እባክሽ የቤት ጉዳይ እንነሳ [Pray][Pray][Pray][Pray]?
2026-10-20 09:55:38
1
aktivtm3
ግን ለምን 💔💔💯💯🗣 :
neyi beyat egna gar
2026-10-20 12:55:51
0
jesuse714
berry🥰🥰 :
ያንቺ 5000 ጥሩ ነው እኔ 13000 ሺ ብር ነው የጨመረብኝ የት እንደምንሄድ ግራ ገባን
2026-10-20 12:17:59
0
ebrahim.yasin15
Ebrahim :
ያንቺንኳ ትንሽ ነው የኛዋ 12500 ነው የጨመርነው
2026-10-20 12:26:01
0
azizamengesha
azizamengesha :
ችግሩ የቱጋ ?ይሁን🤔ማነው?የተከፋፈለው?
2026-10-20 12:44:39
0
redwanmoh11
[email protected] best :
እውናት ነው
2026-10-20 10:21:12
0
user0923747975
Securty Lands :
ማስቴ፡ወጣቱ፡አለቀሰኮ፡ምንይሻላል
2026-10-20 12:18:29
0
faruzehassan
feruz :
era ewnet egnanim eyaslakasun new enata bachinkat datura samonun kaf biro tama tagnitalech😇😇😭😭😭😭😭😭
2026-10-20 09:53:00
0
crmt62
CR❤MT :
ደሀውን ማሀበረሰብ እኮ ከከተመዋ ውጡ ከሉን ቆየ ግን ፈጠሪን አምነን እንደው በአለህ እዝነት ነው ዎለሂ ከበድ ነው ይጋርመል
2026-10-20 10:03:35
0
abdu4582
Abde k+gine :
ልክ ነሽ
2026-10-20 11:51:44
0
sumi16088
امت الكريم :
እውነት ወላሂ እኛም ተሰደናል
2026-10-20 10:36:29
0
wanofy2
wanofy2 :
በጣም
2026-10-20 09:40:41
0
mestilibra2
መስቲ libra ♎️ :
2026-10-20 10:26:30
0
abinanegn
Abina :
አዉነት እኮ.😥😥😥ባሌ አቢት እና ባሌ ስልጣን መሬቱን ወስዶ ቸርሶ. ደሃ እና ትዉልድ እቸገራል. በቃ እንዴ ደርግ ከአንድ በላይ ያለው ሰዉ ሌለው እንዲሰጥ🙏🙏🙏
2026-10-20 10:49:14
2
only.arsenal9
Ashburton :
የሥጋ አድማ ሲባል የቤት ኪራይ ትዝ ያላቸው? በቃ አንድ ጊዜ order ያልጠበቀ ትግል ተጀምሯል ስለዚህ ይሄን የሥጋ ትግል ቦታው ላይ ይድረስና ወደ ቤት ኪራይ ይመጣል ተረጋጉ እንጂ
2026-10-20 12:06:58
0
karimo5858
karim :
tiktok እንደዚህ ጥቅም ላይ መዋል ሲጀምር ... መንግስት ደግሞ ይዘጋዋል ለማየት ያብቃችሁ ። አሉባልታና ቧልት ሲሆን ነው የሚፈልገው ለማለት ነው 😎
2026-10-20 12:47:30
0
tin49627
tin :
taneqi gemed megziya yeqenesulish
2026-10-20 11:47:55
0
oumer.gazi
Oumer Gazi :
bazih mikiniyat echo alchalinim allah hoy diras
2026-10-20 12:56:32
0
yeruknut9jk
የሩቅ ሰው :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-10-20 09:47:30
0
seid62826
seid :
👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-10-20 09:59:55
0
yosi.abera.abkem
Yosi Yeshua yavo :
🤔🤔🤔
2026-10-20 09:44:20
0
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About