Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mojisvoice: ትግራይ ተመልሳ የህወሓት ርዝራዦች መጫወቻ እንዳትሆን!! #ሰላምለትግራይ
Moji
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 11:38:57 GMT
103633
12694
228
1967
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.2MB
)
Watermark .mp4 (
3.2MB
)
Music .mp3
Comments
ሓበን ተወልደ 💊 :
ህወሓትነት በህግ ሊታገድ ይገባል ‼️
2026-10-20 12:05:14
288
tsimo :
አባቴ ይሄ መንግስት የወረደ ቀን ምን እንደምትሆን ሳስበው ምን እንደምታወራ አሰብኩት እመነኝ ከዚህ በኋላ ለመኖር ቢበዛ 1 አመት በሂወት ብትኖር ነው ቃል ለምድር ለሰማይ
2026-10-20 21:48:49
42
Boch Amen :
በኢትዮጵያ ህዝብ ደም እንደ መቀለድ ይቆጠራል:: ወጣቱ እርምጃ መውሰድ ሳይጀምር ,በሚመለከተው ሀይል መስተካከል አለበት:: ሰላም ለትግራይ ሕዝብ::🙏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫡
2026-10-20 12:45:55
10
Daniel Mamo :
ወንድሜ ያደረከው ትግል ገና ነው ። ሁሉም ደረጃ በደረጃ ነው የሚከናውነው ። በርታ በርታ
2026-10-20 13:30:31
72
Roba b.balcha bulcha :
ብቻህን መንግስት የሆንክ ወጣት👍🥰
2026-10-20 14:35:50
61
ኤfad 🇪🇹✡︎ :
ሙሉ መረጃ ካለህ ማሳወቅ አለብክ
2026-10-20 11:56:38
65
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ :
እውነትህን ነው ፣ መንግስት ከህዝብ ጋር ተባብሮ የማጥራት ስራ መሰራት አለበት ። ለሕወሀት ትራፊ ሪፎርም አይሰራም !!
2026-10-20 23:45:30
5
2PAC Makkoo-Bilii :
Keep
2026-10-20 11:41:22
16
ቦጋለ Official :
የፌደራል መንግስት ይሄን በአሰሳ የማያስተካክል ከሆነ ምንም ዋጋ የለውም ፡በጣም በጥንቃቄ መሆን አለበት ፡
2026-10-20 13:33:20
9
misrak 🙏🙏12 :
ትክክል 🔥🔥🔥🔥
2026-10-20 11:43:03
30
mesfin AFAR :
ብልፅግና አይታረም በሰው ነብስ አትጫወት ሄሎ ብልፅግና
2026-10-20 11:50:45
13
Samuel Nigatu :
ወንድሜ ሃሳብህን አደንቃለሁ ነገር ግን በዚህ ጉዳይ ከፌደራል መንግሥቱ ይልቅ የትግራይን ነባራዊ ና አካባቢያዊ ሁኔታዎችን እንዲሁም የሕወኃትን የቀድሞ አስተዳደራዊ መዋቅር በጥልቀት የሚያውቁ እንዲሁም የሕወሓትን አባላትና ደጋፊዎችን ጠንቅቀው የሚያውቁት የትግራይ የሀገር ሽማግሌዎች የሃይማኖት አባቶችና ዕድሮች እንዲሁም ነዋሪዎቹ በስፋትና በንቃት ተሣትፈው እነዚሀን ሰዎች እጃችሁም ሕሊናችሁም ንጹሕ ስላልሆነ አትፈትፍቱልን በማለት ከክፋትና ከጥፋት ተግባራቸው ማቀብ ይጠበቅበታል ዘላቂ ሠላም ለትግራይ ሕዝብ ።
2026-10-25 09:24:56
2
አብዱ የራያ ልጅ :
በትክክል 🙏🙏
2026-10-20 13:00:42
15
user9490136936233 :
ለሚመለከተው አካል መረጃ በመስጠት ለህግ እንዲቀርቡ ማድረግ
2026-10-21 06:52:56
4
zeni :
በየቀበሌው ኣሁኑም ኣሉ እኔም ገርሞኛል
2026-10-20 15:10:39
5
HUNDAAF_1 :
ግሩም ሀሳብ ነው
2026-10-20 11:56:30
7
Abdi Moh :
selam le tigray...selam le ethiopia.
2026-10-24 10:56:11
1
beki wk :
እውነት ብልሃል
2026-10-20 12:50:33
5
heavenkiros317 :
tikikil befitinet kaltewegedu hizibu tesfa yikortal
2026-10-21 06:20:49
1
dere banana :
ህዝቡን ነው የጠላኸው ?
2026-10-21 14:31:54
1
Geralta's thinker8020 :
ልክነህ ጓድ 🥰🥰
2026-10-20 19:18:00
1
user041963 :
መንግሥት ካለፈው ትምህርት ይውሰድ:: ብርቱ ማስጠንቀቂያ ነው::
2026-10-21 08:04:44
1
yasino official :
ወንድሜአለም ትግልህ ፍሬ አፍርቷል ትግልህ አስበጥል🥰🥰🥰
2026-10-21 14:58:51
1
Engineer Eyasu Kebede :
ትግራይ ላይ ለመጣው ለውጥ የራስህን ድርሻ ተወጥተሃልና መመስገን ይገባሃል። ግን ያሁኑ አስተያየትህ ትንሽ ፈጠነ። በአሁኑ ሰዓት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ የአካባቢውን ህዝብ ለማረጋጋት የሚደረገውን ጥረት በአካል ካልተቻለም በሀሳብ መደገፍ ነው። የህውሃት ርዥራዦች አሉ ብለህ ካሰብክ ደግሞ ስማቸውን፣ያሉበትን አካባቢ እና አብሮአቸው የሚንቀሳቀሰውን ሀይል ለይተህ ዝርዝሩን ለኮማንድ ፖስት መስጠት በጣም ጠቃሚ አካሄድ ነው። አለበዚያ ፌደራል መንግስት እና መከላከያ የጀመሩን 'ክልሉን የማረጋጋት ስራ' ገና ከጅምሩ በጥርጣሬ የሚመለከት ማህበረሰብ እንዲፈጠር ያደርጋል። ረጋ ያለ፣ከውዝግብ የፀዳ፣ፈጣን መፍትሄ ጠቋሚ ሀሳቦች፣በደንብ የተደራጀ መረጃ ያካተተ፣የተጎዳውን ማህበረሰብ የሚያፅናና እና ከፋፋይ ያልሆኑ መልዕክቶች ላይ ብታተኩር ሸጋ ነው!!!!!
2026-10-20 17:45:22
4
Gebrewahid Weldemariam :
ለውጥ ፈላጊው ሃይል የህብረተሰቡን ፀጥታ ያስከብር።
2026-10-20 17:04:20
3
To see more videos from user @mojisvoice, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Mùa Xa Nhau Jerk Drill - Emily -
[email protected]
| Editby.@MFL. Thiên Ca #xh #fyp #jerkdrill #music #nhachaymoingay
#creatorsearchinsights اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد
pov: الحقني يامعتز تامر عاشور هيموتني #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #تصميمي #تامر_عاشور #حزين #fyp
La rumba congolaise comme tu ne l'as jamais vue #rumba #musiquecongolaise #kinshasa
I HATE TIPPING POINT . . . . #IdentityV #idv #edit #interesting #trend
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy