@leonoir8: መንግስት ማለት ህዝብ ነው አይደል ? #HabeshaTikTok #EthiopiaNews #Leonoir8 #መንግስት #ህዝብ

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Tuesday 20 October 2026 11:58:36 GMT
61086
13483
444
3390

Music

Download

Comments

henockbogale286
Henynoir :
Bro, I'm the fan of your ideas. But i reccomend you to take care of your words when you generalize. There are/ were some good African leaders. That's tasty generalization.
2026-11-11 06:59:59
1
designeru444
Habtsh__designer :
No abzagnawu bale seltan yemakiyvill heg new yemtegebrit
2026-11-11 20:01:25
0
iyu16th
እዩኤል :
stay safe G they don't like u
2026-11-11 16:50:52
0
mahme213
Mahme ♾️ :
ከጥሩ ህዝብ ጥሩ መሪ ይወጣል ነው ቁም ነገሩ
2026-10-20 12:39:21
354
flagotneed
Fila Need :
i fucking love you,,, nice 👍👍👍👍
2026-11-11 18:37:14
0
benzewde
Ben Z 🇦🇺🇪🇹 :
Silly point this time bro, ‘መንግስት ህዝብ ነዉ’ is an overrated ideology. Technically speaking the state is owned by the elites! Let me ask you, what is the role of an ordinary farmers in any rural areas of Ethiopia. Do they have any role in any kind of decision making? Don’t tell me, ‘ገበሬዉ ነዉ መንግስቱን የመረጠዉ!
2026-10-20 12:30:34
0
thedependent
thedependent :
In principle
2026-11-11 06:59:32
0
sifenvoiceforchange
سيفان_Dr Sifen :
ሁሌ የማስበው ሀሳብ መንግስት ከሰማይ የወረ ነገር አይደለም ከህዝብ የወጣ እንጂ እንደ ህዝብ ራሳችንን ብንመለከት ባይ ነኝ ዝም ብለን ጣታችንን ሰው ላይ ከመጠቆም ይልቅ
2026-10-20 12:03:43
127
drmuhammedjuhar
Dr Muhammed Juhar (ORL-HNS) :
period
2026-11-12 14:53:16
0
almaz.desale
𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜𝑝𝑖𝑎 𝑘𝑑𝑒𝑚 :
ጥሩ መንግስት እሚመጣው ከጡሩ ህዝብ ነው
2026-10-20 13:07:52
56
mercy_editor
Mercy Noir :
ህዝብ አጋጣሚውን ስላጣ እንጂ እድል ቢሰጠው ህዝብ ህዝብን ይበድላል[Big LOL]
2026-10-21 13:54:22
16
soliethiopia612
lôlĩťâ :
በፍፁም መንግሰት ማለት ህዝበ ማለት አይደለም በርግጥ ከህዝቡ ውስጥ ነው የወጣው ግን በሂሳብ ስሌት ብናየው እንኳን የህዝቡን 1% አንኳን አይሆንም መንግስት ብለን የምንጠራቸው እና 130M የሆነን ህዝብ 1% በማይሆኑ መንግስ ተብለው በሚጠሩ ስብስብ ህዝብ ማለት መንግስት ነው ብለህ ልትጨፈልቀው ነው?
2026-10-20 20:22:37
9
mike132754
ሚካኤል ቅዱሳን ተረፈ 🇪🇹🇪🇷 :
ofcourse አዎ እንደዛ ነው ከህዝብ ውስጥ አይደል እንዴ የሚወጣው! አንዳንድ ግን exceptional Leaders ነበሩ "ዳግማዊ ምኒልክ: ክዋንሜ ንክሩማ: ፓትሪስ ሉሙምባ ..." የመሳሰሉ. ምን አስባለው መሰለህ ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ እንደሚገኝ ሁሉም ከእንክርዳድ መሀልም ስንዴ አይጠፋም እኛ እንደህዝብ እንክርዳድ ነን ጥሩ መሪ ከመጣ ስንዴ ተገኘ ማለት ነው እንክርዳድ ከሆነ ግን ያው ከኛ መሃል ስለወጣ ብዙ አይገርምም
2026-10-20 12:50:58
14
.noir351
ኢድሪስ noir :
ስንጠብቅህ ነበር ሀቢቢ
2026-10-20 12:04:37
23
mohamedahmedjuhar
ሙሀመድ :
ያልሰለጠነ ማህበረሰብ የሰለጠነ መንግስት ሊኖረው አይችልም
2026-10-27 15:58:15
7
talibmohammed22
FreeSpiritnoir🌗 ☯️ :
ህዝብ የሚሾመው የልቡን ነው የተሾመው የህዝብን ነባራዊ እውነታ ምስል ነው
2026-10-20 16:31:36
9
19alexbogale82
Ethiopia noir 🇪🇹 :
አሁን ላይ የሚያስፈልገን ህዝባችንን ማንቃት ማሰልጠን ግንዛቤ መፍጠር ላይ ማተኮር ነዉ ከሰለጠነ ህዝብ የሚወጣ መሪ ዶክተር ኢንጂነር ሳይኒቲስት ላገራችን ጠቃሚ ነዉ ። አሁን ላይ በብዙ ነገር ተሸዉደዉ በየቦታዉ የሚገዳደሉት የግንዛቤ እጥረት ያለማወቅ ነዉ ይሄንን ነገር ትኩረት ብትሰጠዉ
2026-10-21 04:52:18
5
lion_34772
አንች የልቤ ጉዳይ♥ :
ይሄ እውነታው ነው መቀበል ባንፈልግም
2026-10-20 12:02:39
7
yealahstota
power off :
መሪ የህዝብ ልጅ ነው መሪወቹን ጥሩ መሪ ለማድረግ መጀመሪያ ሕዝብ ላይ መሰራት አለበት ባይ ነኝ bro ህዝቡ ደግሞ አይሰማም ሕዝቡን ለመለወጥ bzzzzu ጥረት ይጠይቃል 🫡
2026-10-20 13:11:22
7
yeshi.hareg08
Psychology :
ማንም የግድ እንደ ከብት (እንስሳ) መንገድ ነሚጠቁመን ወይም የምንነዳ መሆን አይጠበቅብንም ነበር ሁላችንም ከጓዳችን እስከ ማህበረሰብ ለጎረቤቶቸሠችንም ሆነ ለራሳችን ዜጋ ተቆርቋሪወች ብንሆን ኖሮ ሀገራችን በፖለቲካ አካሎች ጉልበት ሳይሆን በሰባዊነት የምትመራ ትሆን ነበር የትም የሰለጠነ ሀገር ላይ ስለ አንድ ግለሰብም ሆነ ስለ ማህበረሰብ ተቆርቋሪ ራሱ ማህበረሰቡ ነው አንዱ አንዱን ጠብቆት ነው የሚኖረው እኛ ግን ራሳችንን አሳለሰፈን የምንሰጥ ሀገር የጠበበን ተንኮለኞች ነን አንዱ የአንዱን እድገትና ለውጥ የማይወድ ምቀኞች ስለሆንን ራሳችንን በራሳችን ረግጠነው እንኖራለን Before blame our government we should know our toxicity.
2026-11-12 20:08:34
1
tilahun12m
tilahun12Noir :
መንግስት ህዝብ ነው የሚለው በመንግስት ሚዲያና ድሮ ስንማር የነገሩን ብቻ ነው ትዝ የሚለን እንጂ አንድም እውነት የለም ስለዛ ህዝቡ ሌባና ቀማኛ አደለም የተነገረውን ብቻ እሺ ብሎ ነው ሚኖረው ስለዛ መንግስቱ ነው
2026-10-20 12:17:20
1
boos8817281325567
ጋርኔት :
ክበርልኝ 🙏
2026-10-26 10:23:56
1
mekdela849
MekdelaNoir🇪🇹🦁🖤epoxy Arts :
መቼም ባለሥልጣን የሚሆኑት አንድ ፋብሪካ እንደ ብርጭቆ ተመርተው ወተው አይደል።ከህዝቡ ውስጥ የወጡ ናቸው ህዝቡን ነው የሚመስሉት። የምናፈራው ትውልድ ማንን ይመስላል ወላጅ ፣ አሳዳጊ ፣ አከባቢውን ። በኔ በኩል እራስን ማየት የሚጠቅመን ይመስለኛል። የቱ ጋር ስተን የተሳሳተ ትውልድ እንዳፈራን ።
2026-11-03 18:56:53
1
sankaratulu
sankaratulu :
በትክክክል ይመችህ ውስጤን ነው የነገርከኝ[Pray][Pray]
2026-10-26 14:35:16
1
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About