@oldiesmusic21: #ethiopianoldies #oldiesmusic #onlymusic

ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
ፍቅር oldies music 🎶🎧🎼🎤
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 12:18:04 GMT
25341
835
34
57

Music

Download

Comments

user1038199429272
knjt :
ykendy. mitki. yet nehy..??
2026-10-20 20:01:35
0
durbete3
የዱርቤቴው📎 :
ብሌን እኮ ትወደው ነበር በፍቅር
2026-10-20 18:46:57
6
teddygirma98
Teddygirma :
የሙሉቀን መለሰን ንገሪኝ ምነው የዘፈነበት ብቃት የሚገርም ነበር ከቻልክ እሱን ፖስት አድርግልን
2026-10-20 18:44:11
3
getawa32413
Getawa :
በጣም የሚገርም ልጅኮ ነው አሸብር ፈለቀ። ይጫወተዋል ጭዌ በተለይ የሙሉቀን መለሠን እንዴት እንደሚጫወተው ለእኔ ብቻ ልገልፀው በማልቸለው መልኩ ጥሩ ድምፃዊ ነው!
2026-10-20 19:49:14
2
dani.boy211
Dani Boy :
ደሞ ዘፈኑን📍
2026-10-21 03:43:32
0
judilove03
Judi love :
ይሄ ጥያቄ ሁልግዜ እራሴን ስጠይቅ ነበር እውነት የት ነው ያለው
2026-10-20 20:48:37
1
yonathan.zewdie
Lawyer Yonathan Zewdie (ጠበቃ) :
የሙሉቀን ዘፍንን ግሩም አድርጎ ነበረ የሚሰራው
2026-10-21 03:51:22
0
user3496661956179
@mekonen123 :
የት ነው ያለው
2026-10-20 20:24:30
1
natysinger63
@Natty🎙️✅ :
For me asheber is best 😍
2026-10-20 18:56:41
1
emake71
emake :
በጣም የሚችል ልጅ ነበር👍👍👍
2026-10-20 19:13:38
1
tesfuyegebriellig19
tesfuyegebriellig19 :
በጣም የሚገርም ልጅ ነው በተለይ የቴዎድሮስ ታደሰን ሙዚቃ ሲዘፍን ልዩ ነው
2026-10-20 18:40:26
1
amanoriatiktok.site
Aman በአማን :
ወይኔ ፋና ላምሮት በእሱ ነው የጀመርኩት በእሱ ላይ ተውኩት አሸብር ፈለቀ /ባቲ/ የሚንግዜም ምርጥ ተወዳዳሪ 👏👏
2026-10-21 00:55:12
0
zed.digital_promotion
kid21 :
ወይ የሄ ልጆ በጣም ነበር ብሌን የምትወድው
2026-10-20 23:05:24
0
tehab30
teshe :
በጣም ድንቅ ልጅ ነበር አሁን ቦሌ ክፍለ ከተማ የኪነት ቡድን አባል ሆኖ እየሰራ ይገኛል
2026-10-20 18:38:38
1
salman.asheber
salman Asheber :
በጣም የምቺል ማንም ሊወዳደርህ የሚቺል ሰውየለም በጣም ስወድህ ግን አሁንያለህበትን ሁኔታ ባውቀው ደስይለኚነበረ
2026-10-20 13:43:04
2
solomon.tassew
Solomon Tassew :
ሄኖክ፡ገ/ወልድን፡ቼክ፡አርጉት።
2026-10-20 21:28:15
0
amanita9820
papmusic :
በሚገርም ሁኔታ በጣም ነበር ምወደዉ በአጋጣሚ Ride ጠርቼ ስገባ እሱ ነዉ...He is so humble በጣም
2026-10-20 22:17:00
0
solomon.tassew
Solomon Tassew :
ያባቱ፡ስም፡ገብረወልድ፡፡የሰራውም፡ምርጥ፡ነው፡፡
2026-10-20 21:23:31
0
mike639083
mike :
ትችላለህ
2026-10-20 12:28:42
0
muhamed12960
Muha Med129 :
በጣም ምርጥ ልጅ አድናቂው ነበርኩ በጣም ነበር የምወደው የማደንቀው
2026-10-20 21:20:46
0
kl26293
kàl' :
ይሄ ደሞ በይበልጥ👌
2026-10-20 14:55:13
0
eyob32848
eyobየሄዱ :
አሼ ትችላለክ 💪💪💪💪💪
2026-10-20 18:23:11
0
abresh019
Abraham -Wolde :
yet tefto nw betam nebr mayewu yehen lej
2026-10-20 18:55:38
0
daniman.united
Daniman.united💎 :
አሸብር ምርጥ ልጅ
2026-10-20 18:48:30
0
natabage
Noren :
የራይድ ሹፌር ሆኖልሻል🤣
2026-10-21 01:08:09
0
To see more videos from user @oldiesmusic21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About