@yarosmedia: @Mahibere Kidusan TV #follow

yaros Media ያሮስ ሚዲያ
yaros Media ያሮስ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 12:42:56 GMT
18490
3096
79
3115

Music

Download

Comments

kalu_yemariyam21
kal :
እንደዚአይነት ትክክለኛ መረጃ የሚናገር የሚያቀርብ ሚዲያን ማበረታታት አለብን[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-20 18:19:56
4
eshetuyemaryam2
Eshetuyemaryam :
እኔም ምሥክር ነኝ ቤተክርስቲያኔን እንዳውቃት አድርጎኛል ሰው እንድሆን አድርጎኛል ማህበሩን ከፍ ያድርግልን
2026-10-20 17:12:40
17
mahi_mahi332
Mahi mahi :
እኔ ስለ ማህበረ ቅዱሳን ቃል የለኝም! በእውነት 🥰🥰🙏 እግዚአብሔር ይመስገን!🥰🙏
2026-10-20 19:30:33
15
almazalmaz381
Almaz Almaz :
እኔም ምስክር ነኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏 ስለማህበሬ
2026-10-20 16:59:47
8
user16345446350452
user16345446350452 :
እኔም የነሱ ግርፍ ነኝ ልክ ነው ያውም በዜሮ ከኪሱ ነው ቃለ ሕይውት ያሰማልን አለን እውነት ነው
2026-10-21 13:47:28
1
birhan987
𝕓𝕚𝕣𝕙𝕒𝕟𝕦 $ :
እግዚአብሔር ማህበራችነን ከተንኮለኛ ሰው ይጠብቅልን🙏🙏
2026-10-21 03:58:38
7
melaku260
ወደ ኋላ :
900M እራሱ ያንሰዋል ማንም የሚናገረውን ሁሉ የማያውቅ በ million followrs እያለው እንዴት በሉ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ
2026-10-21 03:42:49
7
user8503633859453
ethio :
ሲጀመር የእየራሳችን ሚዲያ ነው ግዴታችን ነው።
2026-10-21 03:24:28
5
ortho.ethiopia1
Ortho Ethiopia :
ማኅ/ቅዱሳን ባይኖር ኖሮ ሀይማኖቴን የማወቅ ዕድሉን አላገኝም ነበር!!!
2026-10-21 07:15:09
3
temesgenabye2721
Temesgen Abye :
እኔም ምስክር ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-20 17:43:10
7
abunehara24
zehara :
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-10-21 02:44:11
3
aynibeata3
🥰ayni beata 🥰 :
ማህበርነ 🥹🤌የጊቢ ጉባኤ ፍሬ ነኝ ማህበረቅዱሳን ባይኖር አሁን ያለሁበትን አልሆንም ነበር ወጣትነቴን የታደገልኝ ማህበር🥹🤌🙏🙏🙏ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ በተግባር የምታዩበት እና ወንድሜ ልክ ብለሀል እውነትን ቀዳሚነት ያደርጋል ማህበራችን 🤌ይጠብቅልን አምላክ 🤲🙏🙏🙏🙏
2026-10-21 03:13:37
3
yeferilej
🇪🇹Teddy 🇪🇹🇪🇹 :
ጥሩ ምልከታ ነው ያደረከው!!!
2026-10-20 15:09:16
5
tseon21
Tsison 27 :
እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ
2026-10-21 04:04:49
3
elshama_media_official
ኤልሻማ ሚዲያ :
እውነት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ።
2026-10-20 18:24:46
6
zemm12340
አለጊዜው ናልኝ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-21 03:51:55
2
yeshienku
Yeshi :
፡፡፡እውነት ነው የጀርባ አጥንት
2026-10-21 07:15:33
2
maki500452
Maki :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እሺ እናመሰግናለን
2026-10-20 19:53:32
2
gebremariam879
GM yedendo :
እውነት አይካድም!
2026-10-21 00:22:47
2
abayneshlemma
abayneshlemma :
እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬውን ያድላቸው።
2026-10-21 10:12:38
1
user7121003816619
creat :
ገና ብዙ እንሰራለን ከእግዚአብሔር ጋ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-20 19:53:01
4
mahi_mahi332
Mahi mahi :
ተባረክ አንተም ይሄን challenge በማቅረብህ😊🙏 እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ😊🙏
2026-10-20 19:32:12
4
sosna.071221
Sosna ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ እግዚአብሔር :
እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰
2026-10-20 19:29:20
3
sosna.071221
Sosna ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ እግዚአብሔር :
ከክፉ አይን ይጠብቅልን አወ ምስክር ነን🥰🥰
2026-10-20 19:30:28
3
kebeamahos
kebea,amahus :
ወንድሜ፣አደርጋለሁ፣እሽ
2026-10-20 18:14:23
3
To see more videos from user @yarosmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About