@dohuuquan642: In this video, we discuss the importance of water sources in Ethiopia and their impact on the community. Your thoughts and questions are welcome in the comments! #WaterSources #Ethiopia #CommunitySupport #Environment #SustainableLiving
dohuuquan642
Region: US
Tuesday 20 October 2026 13:05:44 GMT
Music
Download
Comments
Messay :
አባይን ለምን እንደገደብን ግን የሚነግረን የለም?
2026-10-21 11:19:47
475
መ ዓዚ ሽኮር :
እኮ ለምን ህዝቡ የቤት ኪራይ እንደሚጨምር አሁን ገባችው
2026-10-21 10:16:11
165
nafikiya :
errrrrr abayin kedemoz korten wuletachin yihe yihunnnnnnn
2026-11-10 12:23:00
0
belachew1234 :
ስጋውን ትተን መብራት ላይ ነው አድማ መምታት
2026-10-20 17:40:29
408
Piyanki21 :
መንግስት አፍልቷል። በጣም በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ ፈጽሞ የማይበርድ ረብሻ መፈጠሩ ገሰለሰጽ ነው። እመኑኝ። ይሄ የማይቀር ጉዳይ ነወሰ። በጣም ባጭር ጊዜ
2026-10-21 11:40:01
149
Ethiopiawi negne )HOPE cat mo :
አባይ የማን ነው ግን
2026-10-20 23:58:39
154
hirutwahedi :
ሰልፍ እንወጣለን
2026-10-21 11:29:23
120
መስኪ የመንጌ ልጅ :
አዳሜ ስጋ ላይ ኡኡኡኡኡ ይላል መብራት ላይ ነው ዝምታችን ዋጋ ያስከፍላል
2026-10-21 06:01:44
41
NOIR :
ከጉሮሮአችን እየዘጋን የገደብነው ግድብ መና ቀረ አይ ኢትዮጵያ
2026-10-20 17:19:12
60
.. :
እኛ ፈራን እንጂ መንግስት ግጠሙኝ ካለ ቆይቷል
2026-10-21 21:06:06
26
አዲስ :
አባይ ያልጠቀመኝ ስለ አሰብ መዋጋት ለምን ልሙት
2026-10-22 15:43:05
18
Maregu 161921 :
እረ መለስ ያንተዘመን ናፈቀኝኝኝ😳😳😳
2026-10-21 17:53:24
19
Nani Nani :
በጦርነት አላልቅ ስንለው በችግር ሊጨርሰን ነው
2026-10-21 17:52:22
19
Asa :
እንድናልቅ መንግሥት እየሠራ ነው
2026-10-20 16:37:38
20
እግዚአብሔር ይመስገን!!! :
መቼ ነው መልካም ነገር የምንሰማው?
2026-10-21 14:58:35
14
ጃ :
አሰብ ቢመለስም አንጠቀምበትም ደስ የሚለው አሰብ አይመለስም
2026-10-21 04:26:01
10
Ake mume :
ወገን ዝም አንበል። በተቻለ መጠን መቃወም ግድ ነው
2026-10-21 19:08:06
10
Nati_ art@_ :
አባይ እየሞላ እንጎድላለኝ እኛ
2026-10-21 19:54:36
8
XXXX XXX :
ሕዝባዊ አመጽ
2026-10-21 14:05:56
6
Kineab_አሜኗ :
አሁን ግን መንግስት የመጨረሻው ይሆንለታል...!
2026-10-21 17:53:25
12
maya :
እረ ወደት እንሂድ ከየት ይመጣል በቃ ከሰላችንን አና ሻማችንን መመለስ ነው የማያልፍላት አገር
2026-10-21 11:15:36
26
Fiseha Hailu :
እረ አይሆንም ነገር ፍለጋ ነዉ እንዴ ? ይሄንንም አልቻልነዉም
2026-10-20 20:54:56
5
Awoke :
አባይ ለምን ነበር የተገደበው
2026-10-22 06:18:29
7
MmTt :
ለአባይ ግድብ ማዋጣቴ ቆጨኝ
2026-10-21 09:31:16
7
one day :
አሁን ደግሞ no more መብረት ልንል ነው
2026-10-22 17:18:15
5
To see more videos from user @dohuuquan642, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.