@dmindwarehouse: Excel ላይ ሚስጥራዊ ካሜራ እንዳለ ታውቃላችሁ? Did You Know Excel Has a Secret Camera Tool?" በማይክሮሶፍት ኤክሴል(Microsoft Excel) ላይ ሰራዎትን እጅግ የሚያፋጥን እና ብዙ ሰዎች የማያውቁትን ሚስጥራዊ የካሜራ መሳሪያ (Camera Tool) በዚህ ቪዲዮ እንቃኛለን! ዳሽቦርድ(Dashboards) ሲሰሩ ወይም የተወሰኑ የዴታ ክፍሎችን አቀናጅተው ማሳየት ሲፈልጉ ይህ ቱል የፈጠራ ስራዎን ሙሉ በሙሉ ይለውጠዋል።📌 በዚህ ቪዲዮ የሚማሯቸው ዋና ዋና ነጥቦች (What You Will Learn): የካሜራ ቱል ምንነት፡ ኤክሴል ውስጥ ያለው ይህ ሚስጥራዊ ካሜራ ምን ጥቅም አለው? አሰራሩን ማግኘት፡ በኤክሴል Quick Access Toolbar ውስጥ እንዴት ማካተት እንችላለን? ተግባራዊ አጠቃቀም፡ ከሌሎች ሼቶች ወይም ሴሎች ላይ ዴታዎችን በምስል መልክ (Live Picture) እንዴት ማያያዝ እና ሪፖርቶችን ማሳመር እንደሚቻል? #ExcelTips #ExcelCameraTool #AmharicTutorial #MicrosoftExcel #TechEthiopia #OfficeTips #ExcelTricks #DmindWarehouse #ዳንኤልአለማየሁ #ExcelCameraTool #ExcelCamera #ExcelTips #ExcelTricks #MicrosoftExcel #AmharicExcel #ExcelTutorial #ExcelSecrets #SpreadsheetTips

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 14:15:56 GMT
2645
103
0
7

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About