Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiomubarek: በማእከላዊ ኢትዮጵያ የጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ኡስታዝ አብራር ሽፋ !
Mubarek Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 15:34:48 GMT
16766
1248
23
184
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.16MB
)
Watermark .mp4 (
6.31MB
)
Music .mp3
Comments
Miya's way/ሚያ 🎀🍨🌷 :
"ይንጫጫሉ?" ሸሪዓ ፍርድ ቤት ከሄዱ አላህ የሴት ንብረት የሴት ነው ስላለ ነዋ። ከትዳር በኋላ ለተፈራ ንብረት የሴት በገንዘብ የማይመነዘር መስዋእትነት ተከፍሎበት የሚፈራ ሆኖ እያለ ከፍቺ በኋላ ህይወቷን ምታስቀጥልበትን ተመጣጣኝ ያልሆነ ነገር ስለሚወሰን ነው ችግሩ
2026-10-21 05:40:06
5
mumulove :
ቆይቆይ ሴት ሰትበደል መራት ሰትወጣ ፍቺ ሰጠይቅ ሴት አጠይቅም ይባላል ለምን እንሙት ንብረት ትላላቹሁ ማሰቃየት አላሀ ይወደዋለሰ
2026-10-20 21:39:50
6
ሉሊት :
ክስ እኮ አይደለም የመብት ጥያቄ እንጂ ፍታኝ ብሎ መጠየቅ በምን አግባብ ነዉ ክስ የሚሆነዉ???
2026-10-22 14:55:59
0
ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ :
ያረብ ሀቀኛ ሰው አርገኝ
2026-10-20 18:33:44
1
seada lawyer :
isti gid yelam bazi guday lay fatwa tesextwal mejemeriya isun iyew xiyaqe demo sitxeyiqu awaqina alim saw amxu bezi፣mechem new matasaminun
2026-10-21 09:55:53
0
ሀበሻ😭 :
ወላሂ እራበኝ ቸገረኝ በአላህ አግዙኝ
2026-10-20 17:39:26
0
ዳሩሰላም :
ባይገባስ ቢቀር
2026-10-21 04:23:46
2
umu reem :
ምንኛ ነው የሴት ብር ፍቃደኛ ሆና እስካልሰጠችው የራሷ ነው ወንድ ግን ልጆቹንና ሚስቱን ማስተዳደር ግዴታው ነው አልስማማ ብሎ ሲፋታ የማካፈል ግዴታ አለበት
2026-10-20 16:25:39
4
Hayat :
ay yhi mahberawe midiya edew alahn bnnfera tru neber welahi yelbn miyay geta aleko ere tewu
2026-10-20 18:46:01
0
Optimistic :
ሸሪአ ፍርድ ቤት ሂጀ ፍች ጠየኩ እሷ ግን መጥሪያ አልቀበል አለች። ያለችበት ቦታ በጣም ሩቅ ነው።2 ጌዜ አልቀበልም አለች። እኔ አገባሁ ሌላ ።ከሸሪአ አንፃር ወይም ከህግ አንፃር ዛሬ መጥታ በኔ ላይ አገባ ብላ ብትከስ ምን ሊወሰንብኝ ይችላል
2026-10-23 01:17:43
0
Hasen E :
...ፍላጎት እንደሌላቸው በመልሳቸው በፊታቸው ያስታውቅ ነበር እና ትተን ወጣን ከዛም ልጁ ፈርቶ ስለነበር በተላላኪው በኩል የእኛን ጉዳይ በፍጥነት እንደሚጨርስልን እና ይቅርታ እንደጠየቀ አድርጎ ላከ እኛም ጉዳያችን አልቆ ወጣን። ሸርሪዓ ፍርድ ቤት ሄዳችሁ አሰራሩን የሰውን እንግልት ባለጉዳይ መስላችሁ እዩት ከዛም ፌደራል ፍርድ ቤት ሄዳችሁ ያለውን ስርዓት ቢለጉዳይ መስላችሁ ከሰውም ጋር እያወራችሁ እዩት ከዛም ትረዱታላችሁ ። ሸሪዓ ፍርድ ቤት የሚሰሩት ተገልጋዮችን ሳናግር ሙስና እና ብልሹ አሰራር ህጋዊ በሚመስል ደረጃ ተስፋፍቷል ሸሪዓ ፍርድ ቤት ስሙ ነው ለሰው ለተገልጋዮች ለዳኞች ለሸሆች ምንም ክብር የለም እንደ አንድ ሙስሊም ሳየው ያሳፍረኛል ሰራተኞቹ ሙስሊም አይደሉ አላህን ፍራ ብለህ አታስቆመው የሌላ እምነት ተከታዮች ናቸው እኔ በሰራተኞቹ አይደለም የማፍረው ይሄን የማስተካከል ስልጣን ያላቸው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ነው ስራ መስራት ካልቻላችሁ ለሚሰራ ሰው አስተላልፋችሁ ልቀቁ ወይም አላህን ፈርታችሁ ስሩ ስለ ፌደራል እና ስለ ሸሪዓ ፍርድቤት ከማውራታችሁ በፊት ስራ ስሩ ሰርታችሁ አስተምሩ በፌደራል ሳይሆን በሸሪዓ ፍርድ ቤት ነው የምዳኘው ብሎ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ክብር ሳያገኝ እየተዋረደም ቢሆን በሸሪዓ ፍርድ ቤት የሚዳኘው እኮ አላህን ስለሚፈራ ነው ሀይማኖቱን ስለሚያውቅ ነው በአገልግሎት ችግር በምታሰቃዩት ሰው ይሄን አስቀያሚ አገልግሎት ሽሽት ወደ ፌደራል ፍርድ ቤት በሚሄደው ሰው አላህ ይጠይቃችኋል ይሄን አስታውሱ። በተስተመጨረሻ መናገር የምፈልገው ሸሪዓ ፍርድ ቤት ሰው ሲቀጠር ተቋሙ ከሚፈልገው የትምህርት ዕውቀት እኩል መስፈርት ሆና እምነት እስልምና ሲቀጥል ደግሞ በእስልምና ያለው ዕውቀት ታሳቢ ተደርጎ ቢቀጠር ተቋሙ ሰራተኞቹ ስርአት አልባ አለባበስ ለብሰው ከሚያስተናግዱ ወንዱ አንድ አይነት ጀለብያ እና ጥምጣም ኮፍያ ሴቱ ደግሞ የቻለ አንድ አይነት ስርአት ያለው ኒቃብ ቢሆን ኒቃቡን እንተው የፈለገ ብቻ ይልበስ ከተባለ ደግሞ ተመሳሳይ የሆነ ኢስላማዊ የሆነ አለባበስ ሰውነታቸውን የማያሳይ ያተወጣጠረ ፀጉራቸውን ሙሉ ለሙሉ የሚሸፍን ስርአት ያለው አንድ አይነት አለባበስ ቢኖራቸው ጥሩ ነው ቤቱ አላህን በሚፈራ ሰው ሲመራ ሰራተኞቹም አላህን ፈሪ ከሆኑ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮች ቦታ የላቸውም ። በዚሁ አጋጣሚ ስራቸውን አክብረው የሚሰሩ የሸሪዓ ፍርድ ቤት የሌላ እምነት አማኞች በጣም እናመሰግናለን ከዳኞች ደግሞ በስነ ምግባራቸው በመልካምነታቸው ሁሉም ሰው የሚመሰክርላቸው ሸህ አሊ እና ሸህ አብደላህ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርላችሁ።
2026-10-21 11:19:05
0
Suad Adame :
እድሜዋስ ሀያ አመትና ከዛ በላይ ልጃች በማሳደግ የቆየች ሴት ቢፋቱ ምንም አይገባትም እያላችሁን ነው?
2026-10-22 19:41:59
0
firdimohammad :
as wr wb ነገሩ እንዲህ አትበሉ ሲጀምር ሴትም ሆነች ወንድ ያልሰራን ሠውሰድ ሌብነት ነው ሸሪኣ ፍርድ ቤት ያለውን ነገር ሁሉ ሙስሊም ያቃል
2026-10-20 15:56:08
0
Hasen E :
እኔ አንድ ትልቅ አጀንዳ ልስጥህ መጠየቅ ያለበት ትልቅ ጥያቄ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ሙስሊም የሆነ ሰው ሸሪዓ ፍርድ ቤት ሄዶ ሸሪዓዊ በሆነ መንገድ የሚዳኝበት ቦታ ከሆነ አገልግሎቱም ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙስሊሙ ማህበረሰብ የተቋቋመ ከሆነ ይሄን ስል በሌላ መንገድ እንዳትወስዱት ማንኛውም ሰው በፈለገው ባመነበት ሀይማኖት ማመን ይችላል እኔ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ትልቅ ክብር እሰጣለሁ ነገር ግን ሸሪዓ ፍርድ ቤት በእስልምና ተከታዮች ለሙስሊም መገልገያ ተብሎ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ተቋቁሙ የሸሪዓ ዕውቀትም ሆነ ስለ እስልምና ምንም አይነት ዕውቀት የሌላላቸው ያውም ደግሞ በጣም የገረመኝ ከእስልምና ሀይማኖት ውጭ የሆኑ የሌላ እምነት ተከታዮች ሸሪዓ ፍርድ ቤት ተቀጥረው ይሰራሉ ለምን? እንዴት ? መስራት ብቻ እኮ አይደለም የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው ለተሾሙት ስንት አመታትን የእስልምና ትምህርት ለመቅሰም እንደ አሁኑ ሁኔታዎች ባልተመቻቸበት ጊዜ ስንት ተሰቃይተው ብዙ መሰዋዕትነት ከፍለው ዕቀት ሰብስበው ለኢስላም ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረጉ ያሉ ሸሆችን ክብር ዝቅ የሚያደርጉ ትንሽ እንኳን ክብር የሌላቸው በጥላቻ የተሞሉ ግለሰቦች ሸሪዓ ፍርድ ቤት ይሰራሉ እነዚህ ሸሆች ዳኝነት ላይ የተቀመጡ ሰዎች ሌላውን ትተነው እኮ እንደሰው ስናስብ በትልቅ ሰውነታቸው በዕድሜያቸው ሰው በመሆናቸው ሊከበሩ የሚገባቸው ሰዎች ናቸው ይሄን በአካል ማየት ለምትፈልጉ ቀበና ከፍ ብሎ ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ፊትለፊት ጋር ያለውን ሸሪዓ ፍርድ ቤት ገብታችሁ እዩት ከተላላኪ ጀምሮ ጉዳያችሁን ወደ ዳኛ የሚመሩ ሲቀጥልም መዝገብ ቤት እንድሁም የፍርድ ቤት ዋና ጋር ብትሄዱ እኔ ምንም ማለት አልፈልግም እራሳችሁ ገብታችሁ በአካል እዩት። እኔ እንዴት እዛ ፍርድ ቤት የገጠመኝን ልንገራችሁ አንድ የአኼራ ወንድሜ ጉዳይ ነበረው እና እሱንተከትዬ ሄድኩ እኔ የጠበኩት ሸሪዓ ፍርድ ቤት ሁሉም ሰራተኛ በቂ የእስልምና ዕውቀት ባላቸው ሰራተኞች የሚሰራ ይመስለኝ ነበር ስገባ አስደንጋጭ ነው የሆነ ነገር ሰው ማማከር ቢፈልግ ማንን ያማክራል ስለ እስልምና አያውቁ የእስልምና ተከታዮች አይደሉ ምን ብለው ምን አውቀው ያማክራሉ በየ ዳኛ በር ወረፋ የሚጠብቁትን ጠየኩ ለምን እንደዚህ ሆነ አልኳቸው እኛም ተገርመናል እኛም ግራ ገብቶናል በፌደራል ፍርድ ቤት የሚሰጠንን ክብር እራሳችን ያቋቋምነው ፍርድቤት እሩብ እንኳን ክብር የለንም አሉ ትንሽ ሳልቆይ የእኛንም ጉዳይ አናስተናግድም አሉ በሰአቱ በመሀል ገባሁ እና መከራከር ጀመርኩ ነገር ግን ጭራሽ ባሰባቸው የሚገርማችሁ ስንከራከር ዕዛው ፖሊሶችም ነበሩ ዝም ነው ያሉት በቃ ተወዉ ብዬ ዳኛውን ገብቸ አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻልን ነገርኳቸው አስረዳኋቸው እሳቸውም አግባብነት በሌለው ምክንያት አገልግሎት መከልከላችን ተገቢ እንዳልሆነ ተረድተው ጉዳዩ ወደ ዳኛ እንድመራልን ሊያናግሩት ጥሩት አሉ እና ዳኛው እየጠሩት እንደሆነ ነገርነው ትለቁን ሰውየ ዳኛውን የሀይማኖት አባት የሆኑትን ሰውዬ አልመጣም ከፈለገ ዳኛው መጥቶ እራሱ ያናግረኝ ምናገባው ...ቀሪውን ልተወው አሁን ሳስታውሰው ያናድደኛል ለመናገርም ከባድ ቃሎቶች ናቸው በጣም ተናደድኩ እና ዳኛው ጋር ቀርቤ ስለተፈጠረው ነገር ሁሉ አስረዳሁ ከኋላ እየሮጠ መጣ ለዳኛው የውሸት ታሪክ ፈጥሮ ማውራት ጀመረ እኔም ተናድጀ ውሸት ተረት እያወራ እንደሆነ አጋጥኩት አንገቱን ደፍቶ ዳኛውን ይቅርታም ሳይጠይቅ በልህ ወደ ስራው ተመለሰ እኔም ቢያንስ ሌሎች ሰዎች እንደዚህ እንዳይገላቱ የቻልኩትን ላድርግ ብዬ ቅሬታዬን ለመናገር እና ለምን ሸሪዓን የማያውቁ ያውም የሌላ እምነት ያላቸው ሰዎች ተቀጠሩ ? ብዬ ልጠይቅ ቢሮ ስሄድ ሰውየው ቢሮው ዝግ ነው አልገባም ሰሙም ተለጥፏል እሱም ሙስሊም አይደለም እሱ ቢሮ ፊትለፊት ወዳለ የዳኛ ቢሮ ገባሁ ትልቅ ሰው ናቸው ስም አልጠራም ሙስሊም ናቸው ዳኛነኝ ምን እንርዳችሁ አሉ ጉዳዩን ገና ለማስረዳት ስንጀምር ለመስማትም ሆነ ጉዳይ ለመፍታት ፍላጎት
2026-10-21 10:52:07
0
seada lawyer :
setoch niqu zemenu yeselexene silehone yesefer shekiwochin semtachu nibretachun atixu alim xeyiqu bezi guday lay baqi fetwa be islimina fatwa sachi teqwam tesextobetal inem be akkan qaribe silxena፣wasijalew islam fitih new inji begara yetefera nibretin yeminexiq haymanot adelem indatsemu
2026-10-21 09:59:07
0
abdisa💝💝🫰🫰🇪🇹🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-10-20 15:52:20
1
T.D ፈርኒቸር እና ብረታ-ብረት ስራ :
🥰🥰🥰
2026-10-21 11:19:27
0
Nebil Ali Naji :
🥰🥰🥰
2026-10-20 19:19:57
0
Ekii :
😂😂😂
2026-10-20 17:36:33
0
misbah kadir :
🥰🥰🥰
2026-10-20 16:06:26
0
abid :
🥰🥰🥰
2026-10-21 18:44:38
0
Alush :
🥰🥰🥰
2026-10-21 09:08:10
0
To see more videos from user @ethiomubarek, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
TT_Why do Chinese children need eyelid tape
hilang apa jadinya
terlalu mulus ini mah🥹🥹 #YOUBeauty #YOUpowderfoundation #powderfoundationViral
#تصويري #اكسبلور #بدون_موسيقى
Top 16 Miss Charm Việt Nam trong phần trình diễn swimsuit tại đêm chung kết. #xuhuong #misscharmvietnam #misscharm #tghh #xhuongtiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy