@loveloves185: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

ፍቅር ብቻ
ፍቅር ብቻ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 20 October 2026 15:48:05 GMT
83915
3491
202
1491

Music

Download

Comments

delilaziza4gmail.com
Azuttidelil :
July 21 riyad embassy heje renew lamadreg 750 kefiye neber 3 wor honowal ahun messege algebalignim
2026-10-21 02:24:48
0
.999.2156
ዘይነብ 777 :
ወላሂ ከሶስት ቀን በፊት አሻራ ሰጥቸ መጣሁ,ግን ከባድ,ነበር ደም ነዉ ማልቀስ የቀርኝ ከጠዋቱ 7ሰአት የሄድኩኝ ከምሽቱ 12:30ነዉ የተመለስኩት😭😭😭እደዛም ሆነዉያልጨርሱ አሉ በጧቱም ብንሄድምን ዋጋ አለዉ ቶሎ ቶሎ ካላስተናገድን😭😭😭😭ያሳዝናል አሰራራቸዉ ዜጋን ማጉላላት😭😭😭
2026-10-21 07:01:15
5
redu.ti
ካሲናዬ ጎጃም💙👑 :
ባለቀ ፓሰፖርት ሀገሬ መግባት እችላለሁ????
2026-10-21 05:40:59
3
nefisa796
Nefisa የሊብሶዋ❤ :
የኔ ሁለትሺ28ነው የሚያልቀው ምን ይሻላል
2026-10-20 20:55:02
4
masaye901
《♧MEYA ♡&》((((M@W❣️🔐becha))) :
thanks
2026-10-20 21:48:44
0
hayu.habeshawuti
Hayu Habeshawuti :
2028 yene🥺🥺
2026-10-20 20:55:12
1
heny.threading
Heny threading :
እቃማ መንድነው
2026-10-21 05:25:49
1
user3997579481792
ቤዚ ነኝ አባቷን ናፍቂ ❤ :
ወይኔ እሶስት ወር ነው እኮ የቀረኝ 😢
2026-10-21 03:29:45
2
tg140135
T ነኝ ህልመኘዋ💃👌 :
ተመስገን 10 አመቱን አውጥቸ አለሁ ግልግል🥺🥺
2026-10-21 03:39:42
1
seble5686
𝐵𝑒𝑙𝑖𝑒𝑣𝑒 𝑀𝑒 𝑚𝑦 🌏 :
እኔ 8ወር ብቻ ነው ይውቀረው ሊያልቅ አይ እድሌ
2026-10-20 20:35:02
3
adiishukuu
Wabii 🎀🍫 :
peles peles peles kiyaa jiyaa 6 qaba dhiqama koo umate hojchisu naa dadaa
2026-10-21 01:43:59
1
f........21
ጎንደሬዋ ➋➊☦️🕊HB🦋🇨🇬⚡️🦅 :
ፓሰፖረቴ ሊያልቅ 4 ወረ ነው የቀርኝ ኢቃማየ ደግሞ ሊያልቅ 2ወር ነው የቀርኝ እና አዴሱ ፓሰፖረቴ እሰከሚመጣ በአሮጊው ፓሰፖረት ኢቃማ ማሰራት እችላለሁ ዎይ
2026-10-20 20:39:09
1
nejat..yimer80
ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሺ :
ሳኡድም ጭምር ነው ወይስ ዱባይ ብቻ????በአላህ መልሱልኝ. ሳምትለት ሂጀ. ገናነው አልወጣም ብለው መለሱኝ. 3ወር ሆነው አልመጣም
2026-10-20 20:19:59
2
amenee08
Yetu ®️ecord 📷🇪🇹 :
የኔ በ 2027 ምያልቃው ምን ይሻላል 🥺
2026-10-21 06:38:58
1
usernamees257
Money is power 😉💸 :
የኔ አመቱ ቀኑ ካለፈ
2026-10-20 20:08:00
1
temrali23
ሸጋ👸አሊ🐝🇪🇹🕊ወሎ😘💪 :
እረ መልሱልኝ ባአላህ እኔ ጠለብነኝ ከመጣሁ 3አመቴ አይቸዉም አለቅ አለሰፎበት ይሆን🥺
2026-10-20 21:34:40
0
maraki.cr7
𝗠𝖆𝗸𝖎𝖎_𝗛𝗼𝗽𝗲𝗳𝘂𝗹🌺 :
ሳኞ ዕለተ ሄጄ አሻራ ሰጥቼ መጣው ከዛ ለ6ወር ቀጠሮ ሴጡ🤔
2026-10-21 07:43:29
0
12masay
መሠረት Tashime :
ኧረ 10አመት አደለም እኔ አዲሱነው ያወጣውት 5አመትነው የሚለው😏😏
2026-10-20 20:27:30
0
.a19900
masii❤️💯 :
kaan sahudi hoo
2026-10-20 20:34:17
0
a810220
Emebet @💌🕊 :
የኔ ደግሞ ጠፍቶብኝ ፐሮሰስ ጀምርውልኝ አምስት ወሩ አልመጣልኝ አለ ኩንትራቴን ጨርሻለሁ😥
2026-10-21 07:59:30
0
remind.pass
seekof allah :
እረ የዱባዮችስ ግራኮ ገባን 4ወር ሆነን ሄደን ያመለከትነዉ እነሱ ግን አሻራ ጀምረዋል እኛን እረስዉን ነዉ ግራ ገባንኮ
2026-10-21 07:02:08
0
alhamdulilla181
𝐑𝐢𝐜𝐡𝐨 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👑 🐝 :
እኔ ካሳደስኩ ገና አመቱ እደገና ማሳደስ አለብኝ ወይስ?
2026-10-20 20:35:52
0
_mahi_9144
Mahi 9144 💎 :
ፖስፕርት ለ 5 አመት አይደል የሚያገለግለው
2026-10-21 09:04:51
1
zaharaahmed77
,تعلم ثم تكلم :
እኔ አደስነው 🥺እደትነው ታዳ
2026-10-20 21:24:09
0
hanan43333
حنان🇪🇹❤ :
የኔ 2030 ነው የሚያልቅበት ማሳደስ አለብኝ እዴ
2026-10-20 19:33:31
0
To see more videos from user @loveloves185, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About