@besufekad59: no more siga ethiopian #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 15:52:12 GMT
24342
2707
65
296

Music

Download

Comments

birku.5
block life 💔 :
ከስጋ በላይ የሚያሳስበን ቤት ክራይ ዳቦ እንጀራ የመሳሰሉ አጣዳፊ ነገሮችን መቃወም ይሻለናል ጀማው
2026-10-20 15:57:19
30
biniend
☎️ቤኒ𝘺𝘢𝘮𝘪𝘯 :
caption another way
2026-10-20 16:08:15
0
alexnur411
Alexnur :
you are good 👍👍👍
2026-10-20 16:56:32
0
tarekegn2662
Tarekegn262 የአረቆጭ :
ስጋ ድሮም ውድ ነው የቤት ክራይ ገደብ ይኑረው
2026-10-20 16:36:05
4
leniifkr777
leni lm 10 🇦🇷 🇦🇷 :
ere caption 😳
2026-10-20 16:05:21
3
adechame
Ade Chame :
ye110 ሚልዮን ደሃ ዘይት ተዋደደ ብሎ የምያፈሰው እምባ 7 ዓመት አይሰመም ግን 11000 ባለሀብት ቁርጥ ልበላ የምያነሳ ጥያቄ ሳምንት ሳይሞላ ምላሽ የምያገኝ ሀገር 😭😭😭
2026-10-20 16:13:58
3
azuuuuye
@tsegaw kebede :
no more siga
2026-10-20 17:06:53
0
ashenafi.diriba72
Ashenafi :
እልልልልል
2026-10-20 16:27:35
1
tesfayeo7
Ewnetu Taye :
ይሄ የሥጋ ዋጋ ይቀነስ ዘመቻ የሕዝብ ጥያቄ መሆኑ አይካድም። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የገዥው ቡድን ሕ/ሰቡን ከወቅታዊው የሀገሪቱ የጸጥታና ፖለቲካ አጀንዳ ትኩረቱን ወደሌላ ለማዞር በእጅ አዙር የተሰጠ አጀንዳ ነው እየተባለ ነው። እስኪ አስተያየት ስጡበት?
2026-10-20 17:05:35
0
ddlmnop67
Africa :
እረ ይቀነስልን ህግ የለም ቸዘረፍን
2026-10-20 16:56:06
0
iwuneta
Henok :
የኔ ዋናው ጥያቄ ግን የተነሳው ሀሳብ ሁሉንም ዜጎች አንድ የሚያደርግ ጥያቄ ነው ወይ የሚለው ነው ስጋ ሸማቾች 1,200 አለ ከፍ ሲል 6000. በ 1,200 ብር ለበዓል ተጋፍቶ በ ዓመት 3ቴ የሚበላን ግለሰብ ትልልቅ ስጋ ቤቶች ዋጋው 6000 ነው አድማ አድርግ ብትለው ለሱ ምን sense ይሰጠዋል ቢፈልጉ 100,000 ይሽጡት እኔ የ 1,200 ዉንም መብላቱ ከብዶኛል ከዛ ይልቅ የ እንጀራ: ዳቦ: ዘይት: የ ቤት ኪራይ እና የ ሽንኩርት ዋጋ ቢቀንስ ነው የሚሻለኝ የሚልህ, So የስጋው ዋጋ በ challange ትልቅ ለዉጥ ያመጣል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው የሚሆነው አንድ አንድ መካክል እና አነስተኛ ቤቶች ለጊዜውም ቢሆን ለ እቁባቸው ሲሉ ዋጋ ሊያስተካክሉ ይችላሉ ከዛ ዉጪ ምንም ለዉጥ አይመጣም mark my word macro economy ላይ ካልተሰራ ቀጣይ ዓመት የ ስጋም የ ሌሎቹም ምርት እና አገልግሎት ዋጋ በጣም ይጨምራል:: የዚህ challange ትልቁ ድክመት በ እዉቀት አለመመራቱ ነው ሰፊ ጥናት ተደርጎበት ቢሆን ከ ትናንሽ ሽንኩርት እና ዘይት ጀምሮ እነሱን እያሰኩ ሌሎች ትላልቅ ነገሮች ላይ ትልቅ ቅናሽ ማስደርግ ይቻል ነበር ይሄ የ አሁኑ challange fail ማድረጉ አይቀርም ይሄ fail አደረገ ማለት ደግሞ ነገ ሌሎች መሰረታዊ ነገሮች ላይ challange ቢጀመር ስግብግቡ ነጋዴ ባለፈዉም ለፍልፈው ምንም አላመጡ ወደሚለው ድፍረት ይገባል:: ከ ስሜት ይልቅ እዉቀት ይቅደም ምንም ነገር በ ባለሞያ ይመራ እኛ ስለፈለግን ብቻ የሚሆን ነገር የለም I know መሰረታዊ ነገሮች ላይ ቢሆን ይሰራል ሱዳን ዳቦ ላይ ሳንቲም ሲጨመር አደባባይ ወተው ተቃዉሞ ሁላ ያደርጋሉ ጭማሬዉንም ያስቀንሳሉ የኛ ሀገሩ ግን አጀማመሩ ተበላሽ::
2026-10-20 16:36:07
1
md.d226
m d :
2026-10-20 16:59:37
0
fentahun76
ፍቅር ያሸንፋል :
የቤት ኪራይ ቻሌንጁስ ብሮ
2026-10-20 16:52:46
0
amanuale860
☑️💪 Uma king man 👑👑 :
2026-10-20 15:57:27
1
user3437197309
ANWAR&Nur @ com. :
ሰበር ሰበር በረቱ ለውጥ ይመጣል
2026-10-20 17:01:01
0
kedir.mohammed522
Kedir Mohammed :
2026-10-20 17:09:12
0
mesfin.degene
Mesfin.Operate :
በስፍቃድ ምን ሆነክ ነው እኛ እያሳሰበን ያለው የቤት ኪራይ ነው አሁን ያለሁበት አካባቢ ገላን ሲዳሞ አዋሽ 35000 ብር ክፈሉ እየተባልን ነው
2026-10-20 16:08:57
1
yebeltal192
YEBELTAL እቅደኛው 🚘🚘 :
111
2026-10-20 15:54:29
0
.g55251
TIME IS MONEY 🤑🤑 :
1
2026-10-20 15:54:14
1
abel1982love
ABELቻይና444 :
2026-10-20 16:27:51
0
yeche.man21
Yeche.man💎🇪🇹🇪🇷 :
2026-10-20 17:11:58
0
kibreketema
KK⚡🌄 :
next 🏠
2026-10-20 16:47:56
0
11tedi.love1
tedi ethio :
አንበላም
2026-10-20 16:28:52
0
abrish_a2
Abrish_a2 :
ቆይ ስጋ ገሰተን በናስቀምጥ ሲጨምር እንሸጣለን
2026-10-20 16:49:24
0
lali_0265
Lali :
yebet kiray ankeflm bemil enjemir
2026-10-20 16:47:10
0
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About