@abiytesfaye21: 😥 እናቴ የሴት ቁንጮ 😥 በጣም ብዙ ሰው ባለበት አለም... ወጪ እና ወራጅ ሰውም ባልጠፋበት... አንዳንዴ ብቻዬን የቀረሁ ይመስለኛል... ውስጤን ብርድ ይሰማዋል። የሆኑ ነገሮች ለምን እና እንዴት ሆኑ ብዬ ከራሴ ጋር እጣላለሁ... ራሴን የማልታገስ ነገረኛ ሆኜልሻለሁ። በርግጥ እኔም ለዚህ አለም እንግዳ ነኝ... መጥተው እንደሄዱት ሰዎች እኔም ተራዬን ጠብቄ እሄዳለሁ... ከእኔ መሄድ በላይ ያንቺ መሄድ አሞኛል። ባሰብኩሽ ቁጥር አልልሽም ምክንያቱም አንቺም የረሳሁበት ጊዜ የለኝም። ሁሌም እያሰብኩሽ እንደ ህፃን ልጅ እባባለሁ። ሳላድግ ለቁምነገር ሳልበቃልሽ በማለፍሽ፣ በኔ ላይ የለፋሽበትን ልፋትሽን ሳልከፍልሽ ትተሽኝ በመሄድሽ ዘወትር እንደ እግር እሳት ያቃጥለኛል። በህይወቴ የምኖርላቸውን ሰዎች ስቆጥር አንቺን እናቴን ሁለቴ እቆጥርሻለሁ... አንቺ ሳትኖሪ እኔ ስላንቺ እኖራለሁ። ሁሌ ስላንቺ ባወራም እንኳን አይሰለቸኝም... ስወድቅ አብረሽኝ የምትወድቂ ነሽ... እኔ እንጃ ብቻ እኔ ስለ አንቺ ለመናገር ስጀመር ቃላቶች ይጠፉብኛል...አይኖቼ እንባ ያቀረዝዛሉ። ግንኮ እማ የእውነት እወድሻለሁ... እየወደድኩሽ ሳልጠግብሽ ነው የተለየሽኝ። የኔ ውድ እናት እወድሻለሁ፣ ዳግም እንደማላገኝሽ እያወቅኩም በጣም ትናፍቂኛለሽ 🥲🥲 ____________________ Abiy Tesfaye

Abiy Tesfaye21 (ገጣሚ)
Abiy Tesfaye21 (ገጣሚ)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 October 2026 15:57:49 GMT
24807
1068
100
70

Music

Download

Comments

userelauniqueberry
user@ elnata - Berry 12345678 :
ayezho 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-20 22:21:48
0
tg65914
Tg :
azoki wendime
2026-10-21 18:47:24
0
gigialayu
Gigi Alayu :
ውይ የ እናት ሞት ከባድ ነው አለን እንደቆሰልን እግዚያብሄር ያበርታህ
2026-10-21 17:03:32
1
user4606816547859
user4606816547859 :
በጎደለዉ ሁሉ ቦታ ሙሉ የሚያረገዉን ክርስቶስ እየሱስ ያግኝህ እሱ ካለ ሁሉም ሰላም ይሆንልሀል በጎደለ አለም ላይ እየኖርክ እሱ ካለ ሙሉነት ብቻነው የሚሰማዉ እኔም እናቴን ቀብሬያለሁ የምወደዉን ወንድሜንም ግን የተጽናናሁት ጌታ ከአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ
2026-10-21 02:59:00
2
jerusalem728
[email protected] :
😥😥😥😥😥😥😥
2026-10-21 17:03:12
0
wallaagga.gidaami
wallaagga Gidaami :
ayizo wandime
2026-10-21 17:32:15
0
ayre.music
ayre music :
ፈጣሪ ያፅናህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏
2026-10-21 14:56:05
0
user8073701978109
Emu Friz :
የእናት አዘን በጣም ከባድ ነው እናቴ ናፈቅሸኝ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-21 15:31:07
0
aregash.neguse
Aregash Neguse :
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ
2026-10-21 17:01:48
0
user2365628813270
ሚሚ :
ወንድሜ የደረሰበት በደንብ ያውቀዋል ነፍሳቸውን ይማር ያማል
2026-10-21 16:38:36
0
akiyaa21
Monet :
😭😭😭😭😭
2026-10-21 16:14:37
0
filimon7550
Filimon :
😭😭😭😭
2026-10-21 15:09:58
0
m825165
መቅደስ መላክ ተገኘ :
አይዞሕ
2026-10-21 17:25:26
0
helen.love75
yusatana🥰🥰🥰 :
😭😭😭😭😭
2026-10-21 14:40:59
0
user1610620800697
user1610620800697 :
ግዚአብሔር ያፅናህ። የሳቸውንም ነፍስ ይማር።
2026-10-21 17:00:30
0
barch006
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
እግዚአብሔር ያፅናህ። የሳቸውንም ነፍስ ይማር።
2026-10-21 15:50:06
0
mayaye1110
Mayaye :
እግዚአብሔር ያፅናናህ[Crying][Crying][Crying]
2026-10-21 15:12:35
0
tesfaye.fekadu2
Tesfaye Fekadu :
2026-10-21 13:19:54
0
user1530844902344
user1530844902344 :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭
2026-10-21 13:23:02
0
yodit.solomon1
yodm16 :
ayizoh geta eyesus yirdah
2026-10-21 14:09:08
0
mar4442737
Meron❤️ :
2020 ዓ. ም ገባ እንዴ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
2026-10-21 10:09:15
0
user3062383121480
Selam# :
እግዜርያጽናህወንድሜ
2026-10-21 13:31:52
0
konjit64
konjit 64 :
2026-10-21 14:29:46
0
brtukanmhretu_27
Birtukan mihiretu :
አይ መተኪያ የላት ፅናቱን ይስጥህ
2026-10-21 16:23:09
0
To see more videos from user @abiytesfaye21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About